Posts
Showing posts from 2020
Ethio 360 Zare Min Ale "በባከነ ሰዓት" Wednesday Nov 25, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "ቤንሻንጉል: የጊዜው ሩዋንዳ!" Thursday Nov 19, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ጦርነቱና የጄኔራሉ ምልከታ" Wednesday Nov 18, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "የህወሃት ድርጅቶችና ጦርነቱ" Tuesday Nov 17, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ደመቀ፣ ሙሴቪኒና የጎሳ ፌዴራሊዝም!" Monday Nov 16, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የጦርነቱ ሁኔታ እና ሰላማዊ ሰልፍ" Wednesday Nov 11, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "የህሊና እስረኞች ችሎትና ማቆሚያ ያጣው የጉራፈርዳው ጭፍጨፋ" Thursday ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "አገር እንዳትረጋጋ ለምን ተፈለገ ?" Saturday Oct 17, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "የኦሮሚያ ብልጽግና መንግስታዊ ዝርፊያና ጥቅለላ" Thursday Oct 15, ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ሞፎርያት የመዘዘችው ሰይፍ" Saturday Oct 10, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Special Program "የሁለት ባለስልጣናት ጫፍ እና ጫፍ መቆም" Tuesday Oct 12, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት: ኢሬቻ ለአብይ አህመድ የተረኝነትና የአምባገነንነት በዓል ነው. ለኛስ. . . ? 10/04/20
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale ''ኢሬቻና ግንቦት 20 ምን አገናኛቸው" Sunday Oct 04, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት ; የአብን እና የእነብልጽግና ፊርማ የፖለቲካ ወይስ ወንጀል የመጋራት ስምምነት? ዜጎች መጨፍጨ...
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት: ዜጎችን የመሰለል የአብይ አህመድን ወንጀሎች ያጋለጠው ማስረጃ አንድምታዎች 09/24/20
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale ''የኦርቶዶክስ ፍዳና በቤንሻንጉል ጭፍጨፋ!" Friday Sep 25, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት: በራራ ቀዳሚት አዲስ አበባ . . . ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ ስለአዲስ አበባ ታሪክ የባልደራ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale ''የኦርቶዶክሳውያ የዘር ማጥፋት ይቁም ዘመቻ!'' Wednesday Septem...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale ''የኦርቶዶክሳውያ የዘር ማጥፋት ይቁም ዘመቻ!'' Wednesday Septem...
- Get link
- X
- Other Apps
የተባበረችና የተከበረች ኢትዮጵያን ለመገንባት ወደፊት! ከባልደራስ መኢአድ ቅንጅት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "አብን፣ባልደራስ፣መኢአድ" Monday September 21, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ከታከለ ኡማ የቀጠለ የአዳነች ተልዕኮ" Sunday September 20, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት: እውን አዲስ አበባ ሰፍታለች? የአዲስ አበባ የራስ ገዝነት ጥያቄ እና የኦሮሙማ የመሰልቀጥ...
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት: አምባገነንን ያሸበረውና "ሕገመንግሥት" "ሊንድ" ያሰጋው የአቶ ልደቱ አያሌው መጽሓፍ 09...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale ''ነገረ አዲስ አበባ'' Monday Sep 14, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Reyot - ርዕዮት: የሽብር ክስ በስክንድር ነጋ ላይ . . ./ የአዲስ አበባ የራስ ገዝነት ጥያቄ . . /የት...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Special Program "የገዳ ሥርዓት የዘር ማጥፊያ መደምሰሻ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ" M...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale ''የኦሮሚያ ሽልማት እና የዳውድ ኢብሳ እግድ'' Sunday Sep 13, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Yager Guday "የቄሮ አወቃቀር እና ተግባራት" Sunday August 23, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "የወላይታ ህዝብ ፈተና እና የኦሮሞ ብሄርተኞች ፖለቲካ" Sunday August...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የነ እስክንድር የፍርድ ቤት ውሎና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስደንጋጭ ንግግር" W...
- Get link
- X
- Other Apps
የብልጽግና ሴራ… ሽመልስ አብዲሳ… የConvince እና Confuse ፖለቲካ08/09/2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ኦባንግ ሜቶ እና የኦሮሚያ ብልፅግና ግምገማ" Saturday August 8, ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Special Program "ነገ ሐሙስ በዋሽንግተን ሲያትል የሚካሄደውን ሰላሚዊ ሰልፍ" Wednes...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የከንቲባው ሽልማትና ተያያዥ ጉዳዮች" Wednesday August 5, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የዜጎች ሰቆቃ እና የከሸፈው የጄኖሳይድ ጥሪ" Monday August 4, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
TEDDY AFRO - DEMO BE ABAY - ደሞ በአባይ - [New! Official Single 2020]
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 ልዩ ዝግጅት "በዋሽንግተን ሲያትል ምን ተወሰነ ? " Friday July 31, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የፓለቲካ ፓርቲዎች ውይይትና ማቆሚያ ያጣው የአማራ ጭፍጨፋ!" Wednesday...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የህሊና እስረኞች የፍርድ ቤት ውሎና የኦነግ ሽኩቻ" Monday July 27,...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "ዳግማዊው የጄኖሳይድ ጥሪ" Saturday July 25, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEiwf1yFCPTuaq916YkQyDHo2lfddGixXODXROgHII4e3Dj0JeYaDlUP6F7Ys7pwXX26EVLAOXpQpLMaBaImYl4MjHpvGhBxLmFYaLXwZ0BtVemrPC5E04vP9AAbppMNIECiybDJ4tUJ3nw/s200/Banda+suleiman+dadifo.jpg)
Birhanemeskel Abebe Sine and Suleman Dedefo, Birds of the same Feather !!! Anti Ethiopia Ambassador !!!!! Suleiman Dedefo, the Ethiopian Ambassador to the United Arab Emirates is accusing Emperor Menelik on crimes against humanity, killing millions !!!!! He went further and condemned Menelik for the 1902 Blue Nile water allocation by England for its subjects, Egypt and Sudan. Dedefo accused Menelik for the loss of Eritrea. Defending Ethiopian soverignity from foreign wolves armed to their teeth is not commendable to people like Dedefo foreign/Areb worshippers !!! Dedefo is a product of Tribal Politics that killed tens of thousands, displaced millions and enslaved thousands of young ethiopian women in the Middle East. Menelik saved Dedefo ancestors from being chained and sold to Arabia. Menelik haters are white/Arab worshippers anti Ethiopia, Woyane collaborators who profited big time in the last 29 yea...
Ethio 360 Zare Men Ale "የሲኖዶሱ ዝምታ" Tuesday July 21, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የደብረጺዮን ክስ" Monday July 20, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Genocide in Ethiopia by Jawar Mohammod terror groups( Qerro) ጨፍጭፈው ገለውም...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "የታገቱ ተማሪዎችና የኦሮሙማ ፖለቲካ ቀውስ" Friday July 17, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale ''ወንጀልን ለመደበቅ እየተደረገ ያለው ግብግብ"' Thursday July 16...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 ልዩ ዝግጅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ሀላፊነት የቻለ አይመስለኝም እምነትም የለኝም አምባሳደር አ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Special Program ''ውይይት ከዋሽንግተን አገር አድን ግብረሀይል ጋር'' Wednesday ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "ዓቃቤ ህግና የሀጫሉ ገዳይ " Friday July 10, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!! የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና ደህንነትየመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ መዋቅር ቸልተኝነት ለጉዳቱ አስከፊነት አስተዋጽዖ ማድረጉም ተሠምቷል። የፌዴራሉ መንግስት ስላም እና መረጋጋትን በማስከበር፣የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሃላፊነቱን፣ በተገቢው መንገድ መወጣትም ያልቻለበት ሁኔታምተከስቷል። ሃገሪቱን ማለቂያ ወደ ሌለው ደም መፋሰስ ለመውሰድ፣ ባለ በሌለ ሃይላቸውእየሰሩ የሚገኙ የጥፋት ሃይሎች፣ በይፋ በሰጡት የአመራር ስምሪት፣ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆኑንጹሃን ዜጎች የማይተካ ህይወት እና በብዙ ጥረት ያፈሩት ንብረት በአንድ ጀንበር እንዲወድም ተደርጓል። ከዚህ ሌላ፣ መንግስት አጋጣሚውን በመጠቀም፣ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግ ንኙነትየሌላቸውን፣የህጋዊ ሰላማዊ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን፣ ማሰሩን ተዘግቧል። በተለይም፣በሃገር ሕልውናና ለብዙ ሰዎች ሕይወት መጥፉት ቀጥተኛ ተጠያቂ ከሆኑ ጽንፈኛ ብሄረተኞች ጋር አጣምሮ የባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ እስክንድር ነጋንና ፣የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች የበቀል እርምጃ በሚመስል መልኩ፣ አጋጣሚውን ተጠቅሞያሰረበት ሁኔታም መኖሩን፣ለማወቅ ችለናል።በጽጥታ ሃይሎች ቁጥጥር የሚገኙት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አካላዊ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ለማረጋገጥ ችለናል። በአቶ እስክንድር ላይድብደባ መፈጸሙም ተረጋግጧል። ይህ ድርጊት የሕግ ልዕልናን ዋጋ የሚያሳጣ፣ የፍትህ ሂደቱንጥርጣሬ ላይ የሚጥል እና ሃገራችን የተቀበለቻቸውን አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድንጋጌዎች የሚጥስ፣የሚወገዝ ተግባር ነው። ጠቅላይ ሚኒስ...
Ethio 360 Zare Men Ale "የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መግለጫና የሕወሃት የክተት አዋጅ" July 9...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "የኦሮሚያ ብልፅግና የማጥራት ዘመቻ" Tuesday July 7, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjdz-yt3phyuccCjyJWFN9iKWwRZjINpwewlwFE9sTEt2xWMp6ARK_dM0cgBQNPjgjWa_bPfHjLde0z8ZBQbTMS2tlwkTmHI-ZwOoQ8WrMWNTw2KKm7C4dUpA5ojy-8JtRqmyyJWfThlhQ/s400/ENGINER+YILKAL+MIGIB+ENDAYGEBALACHEW+TEKELEKELU.jpg)
ጥግ የደረሰው የኦሮሞ ፅንፈኞች የተረኝነት ስሜት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለሀምሌ 11 ተቀጠሩ- ምግብ እና ልብስ እንዳይገባላቸው መከልከላቸውን ጠበቃቸው አቶ አዲሱ ጌታነህ ገለጹ። ዛሬ ሀምሌ 1 ቀን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ኢ/ር ይልቃልን ሂደው እንደጎበኟቸው አቶ አዲሱ ለአማራ ሚዲያ ማእከል ገለጹ።3ኛ ፖሊስ ጣቢያ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን) የታሰሩት ኢ/ር ይልቃል ፍርድ ቤት ቀርበው "በአዲስ አበባ ለተነሳው ሁከት እና ግርግር ለሰው ህይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ሁነሀል " በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው ለሀምሌ 11 ቀን እንደተቀጠሩ ጠበቃቸው አቶ አዲሱ ከዶ/ር ዳንኤል በቀለ መስማታቸውን ገልጸዋል። ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው መከልከላቸውን እና ምግብም ሆነ ቅያሪ ልብስ ስላልገባላቸው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉም ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ሊጠይቋቸው ሲሄዱ አይቻልም እንደሚሏቸው እና አንዳንዴ ደግሞ እዚህ የለም እንደሚሏቸው የገለጹት ጠበቃ አዲሱ በደንበኛቸው የተፈጸመው የመብት ጥሰት አሳሳቢ ነው ብለዋል። የኦፌኮ አመራሮችን ሰው እንደሚጠይቃቸው እና ገደብ እንደሌለባቸው የሚታወቅ ሲሆን በአንጻሩ የኢሀን ሊቀመንበር በሆኑት በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው ተደርገዋል።
Ethio 360 Yager Guday "የኢትዮጵያ ችግር መሰረታዊ ምንጩ የት ነው?" Sunday July 5, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
#እስክንድርነጋን እና #ጃዋርመሀመድን በአንድ ሚዛን የመስፈር ወንጀል… የ#ታከለኡማ መግለጫ7/2/2020
- Get link
- X
- Other Apps
የኦህዴድ/ብልጽግና የጉድ ሀገር
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjzj0ZsWR-0PDfqB4T-qqU1Nngy2r2L3UTwA_tzV8YZU8r6dOPtU2ELT00wISpM-4dLQ_AyTgP7ffKV0L4pFa6ZQ9vd-oA2e4mJEw8g9hqvmUdob7A1_d_E59um4TsIDUCyzHiRUAUDZkc/s320/FB_IMG_1593470360209.jpg)
የኦህዴድ ብልጽግና የጉድ ሀገር ሰዉ እየተመረጠ ኮንዶሚኒዮም ቤት በሚሰጥባት ሀገር.."እኛ ምትክ ቤት ሳናገኝ ለምን ጎዳና ላይ ትጥሉናላችሁ በማለት የጠየቁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በታከለ ኡማ ፖሊስ ተደበደቡ። ..በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በቀድሞ ስሙ ቀበሌ 15 በመባል የሚታወቀው ከሜጋ የኪነ-ጥበብ ማዕከል በስተጀርባ የሚገኙ ኗሪዎችን ትላንት ሰኔ 21/2012 ዓ.ም ለሊት በህገወጡ ከንቲባ ታከለ ኡማ የፖሊስ ሰራዊት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጺባቸው ገለጹ። በአካባቢው ለረጅም አመታት የቆዩ ነዋሪዎች ለሰዎች ኮንዶሚኒዬም ቤት እየተሰጠ ባለበት ወቅት እኛ ምትክ ቤት ሳይሰጠን መኖሪያ ቤታችን አፍርሰን ምን ላይ እንውደቅ ሲሉ የጠይቁ ወገኖች ይህን በማስመልከት ከንቲባዉ ይመጣል እሱን አነጋግሩ በማለት ወደ አንድ አካባቢ ካሰባሰቡን በኃላ በለሌት በርካታ ፖሊስ በማምጣት ድብደባ ተፈጽሞብናል ሲሉ ነዋሪዎቹ አቤቱታቸውን ለባልደራስ ተናግረዋል። በአሁኑ ሰዓት ህጻናት የያዙ እናቶች ጎዳና ላይ እንደተበተኑ ባልደራስ በቦታው በመገኘት አረጋግጧል። በአሳዛኝ ለቅሶ የሚናገሩት ነዋሪዎቾ የት እንሂድ? ሀገር አጣን ለኛ የሚቆረቆር ጠያቂ ወገን አጣን! ግራ ገባን በዚህ የወረርሽኝ ወቅት ያለ መጠልያ በሃገራችን ቤታችን ፈርሶ መንገድ ላይ ወድቀናል እባካችሁ ድረሱልን በማለት በምሬት ተናግረዋል። አንድ የአካባቢው ነዋሪ በኮየ ፈጬ እና በቦሌ ቡልቡላ ለተለያዩ ግለሰቦች ቤት እየተሰጣቸው እኛ በተወለድንበት ከተማ ያለ ሰብሳቢ መቅረታችን አሳዝኖናል ብለዋል። አንዲት ልጅ የያዘኝ እናት ስሜት በሚነካ መልኩ በለቅሶ ሲገልጹ ብዙዎችን አሳዝናል። የኢትዮጵያ ህዝብ መከራችንን ይመልከትልን ያሉት የቀበሌ 15 ነዋሪዎች ስለፍትህ ያነባሉ። በመጨረሻም በቦታዉ...
Ethio 360 Zare Men Ale "የአሜሪካ ማስፈራሪያና የሲዳማ ይፋዊ ስንብት" Thursday June 18, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Men Ale "እየከፋ የመጣው የኦሮሙማ ፖለቲካ" Wednesday June 17, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
The 6th week after Easter Sunday service Debre Menkrat Saint Gabriel EOT...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ኢትዮጵያ ለጠላቶቿና ተባባሪዎቻቸው እርምጃ ምን ያህል ተዘጋጅታለች?" Thu...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:-Addis Abeba:-6 የጋሞ ተወላጆች በአክራሪዉ OLF/ODPጽንፈኛ የቄሮ ቡድን የመደብደብ አደጋ ደረሰባቸው
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEgqQGS9sfD4ePtASVF0xEr0-lVKRLMOlxp9S6rUFGMJ1vgF1sJDCXtPvblaVkY5kmHJp7ulsFPYfulHVyND38T3SD_jIDOxrPUT0ZHzxRAsxyDKV488Weoc58GbBclzEvbjkHYarhlphUU/s320/96837002_1357730687743993_417250167226368000_n.jpg)
ስድስት የጋሞ ተወላጆች በጽንፈኞች የድብደባ ጥቃት ደረሰባቸዉ። ግንቦት 4/2012 ዓ.ም ወለቴ መስኪድ ሰፈር 6 የጋሞ ተወላጆች በአክራሪዉ ጽንፈኛ የቄሮ ቡድን መደብደባቸው መረጃ ደርሶናል። በአስቸኳይ አዋጅ ወቅት ከአካባቢዉ ለቃችሁ ውጡ በማለት በሃይል ጥቃት ፈጽመዋል። በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩትን የጋሞ ተወላጆች በብራዩ በተደራጀ ቡድን ዘግናኝ ጥቃት እንደደረሰባቸው በቅርብ ጊዜ የሚታወቅ ነበር። አሁንም በቡድን እያጠቋቸዉ ሲሆን በተለይም ከአዲስ አበባ ዙሪያ በላባቸው የሰሩትን ቤት ንብረት እያፈናቀሉ ውዥንብር እየፈጠሩባቸዉ እንዳለ ከአካባቢዉ ነዋሪዎች ለመስማት ተችሏል። ዛሬ በ9: ሰዓት ወለቴ መስኪድ ስድስት የጋሞ ተወላጆች በሚኖሩበት ሰፈር ለጊዜው ስማቸውን የደረሰን አቶ ጉጄ አየለ፣ አቶ አበበ ጎቶሾ፣ አቶ ደምሴ ዳሳ እና አቶ አዳኔ ጨረቃ የተባሉ ግለሰቦች ያለምንም ምክንያት ተደብድበዋል። ይህን የድብደባ ጥቃት ለማስረዳት ወደ ፖሊስ ጣቢያ ቢሄዱም ቀበሌ 03 ፖሊስ ጣቢያ ታስረዉ እንደሚገኝ ከወለቴ መረጃ አድርሰዉናል። ዘር እየለዩ ማጥቃት ዛሬም አልቆመም።
Ethio 360 Zare Min Ale " ለኢትዮ 360 የደረሰው የአባይ ግድብ አዲሱ መረጃ እና ሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:-OLF/ODP (Abiy)ሳታማሃኝ ብላ
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEi4qxiRVXK6zveoeKe27EOR8iaytSYFToM4F2dClcjBc_yRfBKjL3PhDIvhNmwA3AvoIvEfPiUlnFY6cus4W_ka5Z5b2W68-hrz-VN9Frdp-49kygLT53wFlKSMF4ataU8bQ_udEitk8KI/s320/97125096_1193819504293243_1910817025706426368_n.jpg)
ሳታማሃኝ ብላ በኮረና አሳቦ የአዲስ አበባ ህዝብን አንገት ማስደፋትና ማሠቃየት ባስቸኩአይ ይቁም! በመጣ በሄደው ሁሌ እሚረገጠው የአዲስ አበባ ህዝብ ሃጢያቱ ምንድነው? ፖሊስ ዛሬ 1300 በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አስቀድሞ ማክስ ሳያድላቸው ልክ ገዝቶ እንደሠጠ ሁሉ ለምን አላረጋችሁም በሚል ምክንያት አስሩአል ይሄ ጭፍን ሠብአዊነት የጎደለው እርምጃ ነው ከዚህ ቀደምም ቡራዩ ላይ የዛሬ ሁለት አመት በደረሠው የጅምላ ግድያና ጥቃት አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ እንዲሉ ከ 500 በላይ የአዲስ አበባ ወጣትን በጅምላ አፍሳችሁ አምስት ወር በላይ በጦላይ ማጎሪያ ስታሠቃዩ መቆየታችሁን አንረሳውም! መረጃ :-ከአዲስ አበባ አሌክስ ሸገር ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia #Addis Abeba :-አዲስ_አበቤ ጠፋ_የተባለው የገዳ ኮንስት...
- Get link
- X
- Other Apps
#Ethiopia #Addis Abeba :-አዲስ_አበቤ ጠፋ_የተባለው የገዳ ኮንስትራክሽን ባለቤት
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "አቶ አባዱላ ገመዳ በደቡብ ክልል ምን ይሰራሉ?" Tuesday May 12, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ግራ የተጋቡት የተቃዋሚ መሪዎችና የአባይ ፖለቲካ አደጋ" Monday May ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia:ማህተብህን በጥስ ፖሊስ..የጠሚሩ ሽግግር በተግባር ሲፈተሽ ይህ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia:-ለውጥ ለውጥ እየተባለ የሚደሰኮርለት የለውጥ ጥግ ይሄ ነው
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale " ከትናንት የቀጠለው የኢኮኖሚ ሻጥር" Sunday May 10, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:-ከፍልውሃ -ኮዬፈጬ
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjhZgX_zY-1mTw4S34g2347H-49pXJdEhxKrrteftxx9JS6vQ6MzHrpcV1U3GVIt_NSY1OKcVwmKmKcKXcM2P8XeuVyThNDo1pV6VjXieRzFvQeT1V5PXkc67c1hzTwXTE9PF_dQqPalS8/s320/Abiy+dictator+regim+displace+them+from+addis+and+take+them+to+koyefecha.jpg)
ከፍልውሃ -ኮዬፈጬ .."ከፍልዉሃ ፖስታ ቤት የተፈናቀሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ኮዬፈጬ መብራትና ውሃ በለሌው አካባቢ እንዲቀመጡ ተደርጓል። በባልደራስ ተጽኖ በህዝብ ግፊት ተፈናቃይ ድሆች ወደ ኮዬፈጬ ቢወሰዱም ውሃና መብራት በሌለበት አስቸጋሪ ስፍራ እንዲቀመጡ አድርገዋል። ለባልደራስ ቤታችን ፈረሰ ብላችሁ ለምን መረጃ ሰጣችሁ በማለች ዛቻና ማስፈራራትም እየደረሰብን ይገኛል ብለዋል። ህገወጡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየጊዜዉ የሚያፈናቀላቸው ወገኖች እለት በእለት ባልደራስ እየተከታተለ ለህዝብ በማድረሱ ከፍተኛ ውግዘት ህዝባዊ ተቃዉሞ ሲያስተናግድ በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ድርጊቱን በመግለጫ እንዳወገዙት ይታወቃል። ከፍልዉሃ ፖስታ ቤት የተነሱ አዲስ አበቤዎች ለ33 አባዎራ ኮዬፈጬ በጊዚያዊነት ቦታ ቢሰጣቸውም አሁንም በችግር ላይ እንዳሉ ከደረሰን መረጃ ማረጋገጥ ችለናል።
Birth Of Lideta Lemariam at Debre Menkrat Saint Gabriel EOTC Boston.
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የግብጽ ዲፕሎማሲያዊ ጥረትና ወታደራዊ ዝግጅት" Friday May 8, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
#የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የቤት ፈረሳ #ኢትዮጲስ #Addis Ababa dwellers home deconstruction...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: አፈናቃይ፣ነቃይ እና ተካዩ የኦነግ/ኦዴፓ ፅንፈኛ መንግስት ተረኛ ያደረጋቸው የአ...
- Get link
- X
- Other Apps
አፈናቃይ፣ነቃይ እና ተካዩ የኦነግ/ኦዴፓ ፅንፈኛ መንግስት ተረኛ ያደረጋቸው የአዲስ አበባ ፍል ውሀ ነዋሪዎች!
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEhU_wlfcQQiIHgFW4JZi-yvgwVENnNioSsAbDSPcTDEMSyUSwKB9gTDU7WD39LZh0vzsm6G1r5hOYHhmog4CXJ5B6XPazaxhrDPJrYj91X3xS_Wg61AAPzA25_iOS8zEnwJWN22BcA4FDM/s320/File+Woha+posta+bet+gerba+displacment+Abiy.jpg)
ማፈናቀል፤መንቀል እና መትከልን ስራዬ ብሎ የተያያዘው ፅንፈኛው #የኦነግ/ኦዴፓ መንግስት ቤታቸውን ያፈረሰባቸው የፍልውሀ ነዋሪዎች ያቀረቡትን የሰቆቃ ጥሪ ተከትሎ ተፈናቃዮችን ለመጠየቅ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በስፍራው ቢገኝም ፖሊስ ተፈናቃዮችን እንዳያናግር ክልከላ እንዳደረገበት ገለፀ ። "ፍልዉሃ ፖስታ ቤት ጀርባ ከትላንት ለሊት ጀምሮ ቤታቸው የፈረሰባቸው የአዲስ አበባ ነዋሪን ለመጠየቅ ባልደራስ በስፍራው ቢገኝም ፖሊስ ተፈናቃዮችን እንዳናናግር ከለከለ። ሚያዚያ 29/2012 ዓም ትላንት ምሽት ጀምሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፖስታ ቤት ጀርባ ቤታቸው የፈረሰባቸውን ዜጎች ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ በአካባቢዉ ነዋሪ የድረሱልን ጥሪ መሰረት በስፍራው ተገኝቶ ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ በፖሊስ ክልከላ ምክንያት ጥየቃችን ሳንጨርስ ለመመለስ ተገደናል። የባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ በቦታው ተገኝቶ ተፈናቃዮችን ለማነጋገር ሲሞክሩ ፖሊስ በኃይል ጣልቃ በመግባት ዜጎች ችግራቸውን እንዳያስረዱ አድርጓል። ፖስታ ቤት ጀርባ በአሁኑ ሰዓት በርከት ያሉ ተፈናቃይ ህፃናት እናቶችና አረጋውያን በቅርብ እርቀት ለአደጋ እንደተጋለጡ የታዘብን ሲሆን እቃቸውም ሜዳ ላይ እንደወቀ ለመታዘብ ተችሏል። መንግስት በአዲስ አበባና አካባቢዋ የሚያካሄደውን ህገወጥ የዜጎች ማፈናቀል እንዲያቆም በተደጋጋሚ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ቢጠይቅም መንግስት የህዝብን ጥያቄ ችላ ብሎ በህገወጥ ጭካኔ በተሞላበት እብሪት ተግባሩን ቀጥሎበታል። በዚህ ወረርሽኝ የኮሮና ቫይረስ በተለይ በታላቁ ረመዳን ፆም ወቅት አረጋዊያን እናቶች ማስጨነቅ ከመንግስት የማይጠበቅ ኃላፊነት የማይሰማዉ እኩይ ድርጊት መሆኑን ታዘብናል። በ...
Ethio 360 Zare Min Ale "የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛቻ እና የአብን መግለጫ" Thursday May 7, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: አሁን የደረሰኝ መረጃ.."አዲስ አበቤን የመንቀል ዘመቻ"በአዲስ አበባ መሀል ከ...
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEh0iGGnef9l7ly9A1NISU7ki611zt6RvOB_i4JwTCL8mQTQrBjJDkdn_ecbIShB-d8JjzGlMVIY_KPiN7cQw3f-uZeI6rjFIw9Oxjd17CDBazXYU802wn-n2OlAUgHwo_-ZL6CYxjCBZFo/s320/Arada+01+displacement+of+today+photo+2.jpg)
አሁን የደረሰኝ መረጃ .."አዲስ አበቤን የመንቀል ዘመቻ" በአዲስ አበባ መሀል ከተማ ከፖስታ ቤት ጀርባ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ውጥረት ነግሷል። ኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ አዋጅ ያላቆመው የዜጎች ሰቆቃ የታከለ ኡማ ቤት ፈረሳ ገደብ አጥቷል። አሁን በዚህ ጨለማ የከተማው አስተዳደር ባሰማራቸው አፍራሽ ግብረሃይል ብዛት ያለው ፖሊስ ወደ አካባቢዉ በማሰማራት ቤት በማፍረስ እቃቸዉን በአይሱዙ አስጭነዉ እየወሰደ መሆኑን ከደረሰን ጥቆማ ለማረጋገጥ ወደ አካባቢው ስልክ በመደወል ለማጣራት እንደቻልኩት ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ጩኸትና ግርግር እንዳለ ለመታዘብ ተችሏል ። ግፈኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታከለ ኡማ በዚህ ወረርሽኝ አስቸኳይ አዋጅ አዲስ አበቤ የመንቀል ዘመቻ አጠናክሮ ቀጥሏል ህፃናት የያዙ እናቶች በምሽት ሜዳ ላይ ወድቋዋል።
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia:-የኢትዮጵያውያኖች ታሪካዊ መለያ ምልክት አንበሳ እንጅ ፒኮክ አ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia:-ፅንፈኛው የኦነግ/ኦዴፓ ገዥ ቡድን እየፈፀመ ያለው የሰብአዊ መብ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia:-የኢትዮጵያውያኖች ታሪካዊ መለያ ምልክት አንበሳ እንጅ ፒኮክ አ...
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjuuBIbvwq-8ywoofBx1qjmY0uhEQPEPlkisFa7iGDrxDbodwiPKp8v3TFyn_ZyLnZV3MWqVKnZAgBoVoDaTiFHmcsjVHBDZjsJ3QlmBvfLUyi1gwLY_PbZ4WDw6aqqTlPKwgsDz-44vdc/s320/Lebalderas+why+did+you+give+info.2jpg.jpg)
"ለባልደራስ መረጃ ለምን ሰጣችሁ ተብለን በአስተዳደሩ አመራሮች እያስጨነቁን ይገኛል። /የአዲስ አበባ ወጣቶች/ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በማለት የደረሰብን በደል ለህዝብ ስናሳውቅ ዛቻና ማስፈራሪያ በተደራጁ ሃይሎች እየደረሰብን ነው ሲሉ አመልካቾች ለባልደራስ በድጋሚ ተናገሩ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ያወጣውን የስራ ቅጥር ምዘና ከሚገባው ወጤት በላይ በማስመዝገብ ለስራ ቅጥር ዝግጁ ቢሆኑም የከተማ አስተዳደሩ በሰራው አሻጥር በመጀመሪያው ዙር ሳይቀጠሩ መቅረታቸው ይታወሳል። የአዲስ አበባ ወጣት አመልካቾች ለሰው ሃብት ልማት ቢሮው ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት የተፈፀመው ድርጊት ስህተት መሆኑን ተቀብሎ በአንድ ወር ውስጥ እንደሚያርምና ቅጥር እንደሚፈፅምላቸው ቃል የገባ ቢሆንም ቃሉን ሳያከብር አራት ወራት ማለፉን አመልካቾች ለባልደራስ መግለፃቸው ይታወሳል። በተደጋጋሚ ወደ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በቁጥር በርከት ያሉ አመልካቾች በማቅናት የገባውን ቃል እንዲያከብር ቢጠይቁም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በማለት መልስ ሳያገኙ ቀርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የሚሰራዉን ዘረኝነት ሚያዚያ 26 2012 ዓም በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታ ማቅረባቸው የሚታወቅ ነው። ይሁን እንጅ የአስተዳደሩ የሰው ሃብት ልማት ቢሮው ችግሩን መቅረፍ ሲገባው ለምን መረጃ ለባልደራስ ሰጣችሁ በሚል በአመልካቾች ተወክለው በመጡ ወጣቶች ላይ ዛቻና ማስፈራሪያ እያደረሰባቸው ነው በድጋሚ ገልፀዋል።
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEh9uzHmmJUDl6-udq_KyFQlVl-hCC2NzNcuw8-wkS6BiFROsJt8fGWmR6rNq1TShlpkXZY_-7gAl0Qwm7Afk_O0u4KNKHz764F2clqaMPbx3tTtguAuYSQaSSPdOkU5tlcYKKkALkn2WUM/s320/Human+Right+wach.jpg)
Ethiopia:-ፅንፈኛው የኦነግ/ኦዴፓ ገዥ ቡድን እየፈፀመ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሲጋለጥ። *HUMAN RIGHT WATCH(HRW):-Today May 6, 2020 12:00AM EDT Ethiopian men read newspapers at a cafe during a declared state of emergency in Addis Ababa, Ethiopia on Oct. 10, 2016. © AP Photo/Mulugeta Ayene Ethiopia: Free Speech at Risk Amid Covid-19 New Emergency Law Raises Concerns of Further Arrests, Prosecutions (Nairobi) – The Ethiopian government has been using Covid-19 restrictions and a recently declared state of emergency as a pretext to restrict free speech. In the last month, the authorities have detained a lawyer, Elizabeth Kebede, and charged a journalist, Yayesew Shimelis, for comments on social media about the government’s response to the coronavirus. A new state of emergency declared on April 8, 2020 gives the government sweeping powers to respond to the pandemic, heightening concerns of further arbitrary arrests and prosecutions of journalists and government cr...