Posts

የይልቃል ጌትነት "በአንድ ራስ ሁለት ምላስ" ፖለቲካ፦

 ኦሮሞ የመገንጠል መብት አለው፣ አማራ ግን ይህንን ፀረ-አማራ ህገ-መንግስት ይቀየር ማለት አይችልም ‼️ 🔺 "አማራን ማረድ፣ መግደል እና ማሳደድ ህገ-መንግስታዊ ነው" ሲል የነበረው ይልቃል ጌትነት አማራ ህገመንግሥቱ ይቀየርልኝ ለማለት 86ቱ ነገዶች ፍቃድ ያሰፈልገዋል። ኦሮሞ ግን ብቻውን ለመገንጠል መወሰን ይችላል እያለን ነው።  🔺የይልቃል ጌትነት "በአንድ ራስ ሁለት ምላስ" ፖለቲካ፦ መገንጠል ለኦሮሞ መብት፣ የአማራ ሕዘብ ህልውና ለድርድር! በይልቃል የተሸናፊነት፣ ወድቆ የመጀመር፣ የክህደት እና የገባሪነት ስሌት መሰረት የአማራ ህዝብ ጥያቄ 86ቱ ነገዶች ካልተስማሙ፣ ካልፈቀዱ ህገመንግሥቱ ይለወጥ ማለት አይችልም እያለን ነው። ነገር ግን ኦሮሞ "ወሎ የኔ ነው፣ ሸዋ የኔ ነው፣ አዲስ አበባ የኔ ነው" እያለ የመገንጠል መብት አለው። በዚህ አስነዋሪ ንግግሩ ብቻ ለድርድር የቀረበው የአማራን ህዝብ ህልውና ነው። ከዚህ ቀደም ይህ ህገ-መንግስት ተብዬው የ #AmharaGenocide ሰነድ መሆኑን እውነታውን ነግሮናል። ለዚህ ነው ትብብሩ አስቀድሞ የሚክደው የአማራ ጥያቄዎችን ብቻ ሳይሆን የአማራን ጄኖሳይድ ጭምር ነው የምንለው። ስለዚህ ትብብሩ ወያኔና ኦነግ ፓለቲካ ዓላማ  ፕሮግራም ለማስፈፀም ነው የተፈጠረው!! ለመሆኑ ገዳዮቹ ወያኔ እና ኦነግ የተነሱበትን የፖለቲካ አጀንዳ ሳይለውጡ፣ በተቃራናዊ አማራው ሲገደል፣ ሲጨፈጨፍ እና ሲፈናቀል የነበረው ፣ የተፈፀመበትን የዘር እልቂት እርሳው ቆሞ ቀርነት  " የሚባለው ለምንድን ነው? 🔺ኦነግ / ህወሓት ዘር አጥፊውን ብልፅግናን ለመታገል የተመሰረቱ ድርጅቶች አይደሉም። የምስረታ ሰነዳቸው፣ ካርታቸው፣ መፈክራቸው ከመጀመሪያው ጀምሮ የተገነባው በአማራ ጥላቻ ላይ ነው።...

#ETHIOPIA_ADDISABABA:_We have a third path—a path of a Struggle for Existence

Image
Enough of mocking, trivializing, and making a spectacle of the bloodshed of the Amharas and all the people of Ethiopia.          ☆☆☆☆☆ ♦️For us, the so-called Prosperity Party (PP)—the political offspring of ODP/OLF/PP and its leader, Abiy Ahmed, whom an extension of the TPLF—as well as the armed OLF/Shene group operating from the forests and the TPLF itself, are all groups that should be held equally accountable before international justice for their crimes aganist Humanity and acts of terror. ♦️Therefore, enough of this cynical game of pretending that := we have no alternative but to engage, cooperate, or compromise with the OLF & the TPLF under the excuse of “What alternative do we have?” ♦️If this is not driven by personal interests, then since when did those responsible for our suffering and bloodshed become the very people we are expected to regard as our liberators? ♦️Believe us: = unlike the crippled and defeatist thinking behind yesterday’s familia...

#Ethiopa_AddisAbaba ቀናት ካስቆጠረው የእናቷ አስከሬን ጎን ተቀምጣ!

Image
 ♦️እንግዲህ ከእኒህ ዓይነቶቹ ጋር ነው ጥምረት ቅብርጥስዮ የምትለን እስከዛሬ ደብዛቸው የጠፋው የደንቢ ዶሎ እህቶቻችን እና በአራጆችዋ ፊት ቆማ ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች እየማለች እና እየተገዘተች የታረደችው ህፃንዋ አይሻ እና መሰሎችዋስ አይፋረዱህም???          ☆☆☆☆☆ ♦️በሚኮላተፍ የህፃን አንደበቷ "እራበኝ፣ እራበኝ" እያለች የሲቃ ድምፅ ታሰማለች፣ ቀናት ካስቆጠረው የእናቷ አስከሬን ጎን ተቀምጣ! እናቷ የተገደለችው እለተ አርብ ነሀሴ 15/2018 ዓ/ም ነው። ህፃኗ ልጅ ከእናቷ አስከሬን ጎን ተቀምጣ የተገኘችው ሰኞ ነሀሴ 18/2018 ዓ/ም አመሻሹን ነው። ወልጅ እናቷን በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ገዝግዘው የገደሏት እነዛ ጨካኞች ህፃኗን ልጅም ታፋዋ ላይ ክፉኛ አቁስለዋታል። ከጥቃቱ በኋላ በሕይወት የተረፈ ሰው ካለ ለማገኘት አከባቢውን ሲያስሱ የነበሩ ሌሎች የአማራ ተወላጆች ወደ ልጂቱ ሲቀርቡ ...እነዛ እናቷን ያለርህራሔ የገደሉባትና እሷንም ጭኗ ላይ ያቆሰሏት አውሬያዊ ባህሪ ያላቸው ጨካኞች መስለዋት ...በፍርሀት ትንቀጠቀጥ ነበር ልጂቱ። ከእናቷ አስከሬን ጎን እንደተቀመጠች በሚኮላተፍ የህፃን አንደበቷ "እራበኝ፣ እራበኝ" እያለች በተደጋጋሚ የሲቃ ድምፅ ታሰማለች። የግፍ ፅዋው ሞልቶ የፈሰሰበት ምድር፣ የፍትሕና የእዝነት ሚዛን ተዛብቶ የሰው ልጅ የጭካኔ ጥግ እስከምን ድረስ እንደሆነ የታየበት ወለጋ!

♦️አንድ ጥያቄ := መመለስ ከቻላችሁ መልሱ!

Image
♦️ማለቴ መልሳችሁ ዝምታ ከሆነ ግን ልክ እንደኔ እራሳችሁ ለራሳችሁ በውስጣችሁ ያለው መልስ:= ♦️ ይህን ጥያቄ እንኳን እኛ በአማራ ሕዝብ ደም እና አፅመ ርስት ላይ እየተሳለቀ ያለው እና የህልውና ትግሉን አሳልፎ ሽጦ ከአራጆቻችን ጉያ የተወሸቀው ዘመነ እና ግብረ አበሮቹም በትክክል አይመልሱትም የሚል ነው ማለት ነው። ♦️ጥያቄው ምን መሰላችሁ:= ♦️ ትላንት አንድ ስልክ ተደውሎልኝ ነበር ፤ በአሁኑ ሰአት ጡረታ የወጣ ጋዜጠኛ ቢሆንም አሁንም በሚፅፋቸው ፅሁፎች ጭምር በጣም ተፅኖ ፈጣሪ ነው ። ♦️እና ይሄውላችሁ ሰላምታ ከተለዋወጥን በሁዋላ የሺሐረግ አሁን የደወልኩልሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው አለኝ! ♦️ ስለምን ብየ ጥያቄውን በጥያቀ መለስኩ!  ♦️እንዲህ ሲል ጠየቀኝ በዜና ላይ ሌሎች ኃይሎችን ጨምሮ ፋኖ ከTPLF እና ከ OLF ጋር ስምምነት አድርጎ በጋራ የአብይ አህመድን አገዛዝ ለመጣል ትግል እያደረጉ ነው የሚል ሲሆን:= ♦️♦️እስክንድር ግን ይህንን አልተቀበለውም ይላል ስለዚህ አሁን የምጠይቅሽ:= ♦️ የዘር ጭፍጨፋ አደረጉብን ከምትሉዋቸው ኃይሎች ጋር ፋኖ ያደረገው ስምምነት በምን ላይ ነው? የሚል ነበር።               ☆☆☆☆☆ ♦️የኔ መልስ ይሄውልህ:= በመጀመሪያ ደረጃ የኔን አቋም ልንገርህ እነ CNN BBC እና ሌሎች ትልልቅ ሚዲያዎችን ጨምሮ ማንም ዘገበውም አልዘገበውም አሰቃቂ እና ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋዎች ተካሂደውብናልም እየተካሄዱብንም ነው ፤ ከነዚህ ኃይሎች ጋር ምንም የአይዶሎጂ ልዩነት በሌለው ስልጣን ላይ ባለው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጭምር እስካሁን ድረስ ያለማቋረጥ በአማራ ሕዝብ ላይ እጅግ አሰቃቂ የሆነ ከፍተኛ የዘር ፍጅት ወንጀሎች እየተፈፀሙ ነው!!! ♦️ እነዚ...

አንድ አሳዛኝ መረጃ ላጋራችሁ‼

Image
 አንድ አሳዛኝ መረጃ ላጋራችሁ‼   #የፈራ_ይመለስ  ህውሃት በወሎ ቀጠናዎች በአገዛዙ ተሸንፈው ሲወጡ በርካታ የሚኒሊክ ዕዝ ሠራዊቶችም ህውሃትን ተከትለው ወደ ትግራይ ገቡ።  አላማጣ ወደ ማይጨው መውጫ ህውሃቶቹ እግሬን አውጭኝ ሲሉ ፋኖ ሲዋጋ አገዛዙ በከባድ መሳሪያ፣ በድሮን፣ በአየር ሀይል ጭፍጭፍ አድርጓቸዋል። ህውሃትን ለማዳን ወደ ውቅሮ፣ እዳጋ ሀሙስ ፣ አዲግራት አካባቢ በመኪና ሲጓዙ በርካታ ወንድሞቻችን በድሮን ተጨፍጭፈዋል። ውጊያም ገብተው ተጨፍጭፈዋል። አጉጉሙ የሚባለውም በተመሳሳይ። ህውሃቶቹ በማያውቁት ሀገር ከፊት ያሠልፏቸዋል፣ ድሮን ጥቃት መኖር አለመኖሩን መመከሪያ ያደርጓቸዋል።  አስቡት በማያውቁት ቋንቋ፣ ደጀን በሌለበት ሁኔታ በትግራይ ምድር ወድቀዋል። ውቅሮ አካባቢ፣ አዲግራት መግቢያ አካባቢ በተሳቢ መኪና እየተጓዙ እያለ በድሮን አልቀዋል። ሻዕቢያም በቁጥር 10 የሚሆኑ ቁስለኞች ወደ ኤትራ ገብተው እንዲታከሙ ሲፈቅድ ሌሎች ወንድሞቻችን ስቃይ ላይ ናቸው። እነ ሄኖክ እንዲህ ተጫወቱብን። እኛ እንኳን እንዲህ እንደሚሆን ቀድመን ተናግረን ነበር።  አሁን ከባዱ ነገር ህውሃቶቹ ለፋኖ መሪዎች "መሪ ዎቻችሁን ( እነ ዘመነን እና ሄኖክን ) ልትታደጉ ይገባል የሚል ትዕዛዝ አውርደዋል። እነሱን ለመታደግ ከሁሉም የተውጣጣ 10,000 ፋኖ ያስፈልጋል በአስቸኳይ ላኩልን ተብሏል። አይ ውርደት። የአማራ ወጣት ሂደህ እንዳትማገድ። እነ ዘመነን እንደ ፈጣሪ የሚያመልኳቸው አለቆቻቸው ይታደጓቸው። ማን ተሰደድ አላቸው። ብአዴን ለራሱ ወንበር የአማራን ወጣት ይጨርሳል፣ እነ ዘመነ ደግሞ በተመሳሳይ የአማራን ወጣት ህውሃትን ለማዳን ያስጨርሱታል። በራሱ የቆመን ትግል ተለጣፊ አድርገው ያስጨርሱታል። ለትብብር ሀይሉ ተብለህ...

Ethiopia: Crushing Freedom Creating Fear BY GRAHAM PEEBLES

  The sight of a despot masquerading as a lover of democracy is as repulsive as it is common. Leaders like Abiy, rule through fear, control, and the fermentation of social division. The antidote to their brutality, difficult to accomplish, is unity; sustained, peaceful, collective action (think Arab Spring e.g.). Against a united populous, focused and mobilized, no regime, no matter how cruel, can stand. Repressive regimes know this well, hence the focus on fueling communal divisions and maintaining social hardship. Political activism is a luxury when you’re hungry or destitute. Crushing criticism Freedom of all kinds is the enemy of all such regimes; freedom of expression, freedom of assembly and freedom of the media; essential elements of a democratic nation and a free society, enshrined in the Universal Declaration of Human Rights (UDHR). Freedom of expression, like all such rights, flows from The Good – that Center of Righteousness, which sits within the heart of everyone, even...

Black Grazziani Abiy Ahmed Defeated Unarmed Ethiopians At The Battle Of MENELIK Square On Adwa Victory Day !

  In the early hours of Yekatit 23, 2015 EC hundreds of thousands of Addis Ababans converged on MENELIK Square where the great King of King’s magnificent equestrian monument is located near St. George Cathedral ! Abiy Ahmed, who has been diagnosed by a professional psychiatrist as suffering from “delusion of grandeur” could not tolerate the gargantuan historical stature of MENELIK II ! So he organized a parallel rally of mercenaries who succeeded in forming a crowd at Meskal Square of less than one hundredth of the massive tsunami of humanity that was still building up at MENELIK Square when Abiy’s various troops including the OPDO army clutching mounted machine guns tried to surround the celebrating crowds at MENELIK Square ! The crowds attempted to fight back with empty hands but when the troops started shooting teargas cannisters ferociously it became quite clear that they would soon use lethal weapons and so the crowds began to retreat ! https://zehabesha.com/black-grazziani-ab...