Ethiopia:-Addis Abeba:-6 የጋሞ ተወላጆች በአክራሪዉ OLF/ODPጽንፈኛ የቄሮ ቡድን የመደብደብ አደጋ ደረሰባቸው

ስድስት የጋሞ ተወላጆች በጽንፈኞች የድብደባ ጥቃት ደረሰባቸዉ።
ግንቦት 4/2012 ዓ.ም ወለቴ መስኪድ ሰፈር 6 የጋሞ ተወላጆች በአክራሪዉ ጽንፈኛ የቄሮ ቡድን መደብደባቸው መረጃ ደርሶናል። በአስቸኳይ አዋጅ ወቅት ከአካባቢዉ ለቃችሁ ውጡ በማለት በሃይል ጥቃት ፈጽመዋል። በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩትን የጋሞ ተወላጆች በብራዩ በተደራጀ ቡድን ዘግናኝ ጥቃት እንደደረሰባቸው በቅርብ ጊዜ የሚታወቅ ነበር።
አሁንም በቡድን እያጠቋቸዉ ሲሆን በተለይም ከአዲስ አበባ ዙሪያ በላባቸው የሰሩትን ቤት ንብረት እያፈናቀሉ ውዥንብር እየፈጠሩባቸዉ እንዳለ ከአካባቢዉ ነዋሪዎች ለመስማት ተችሏል።
ዛሬ በ9: ሰዓት ወለቴ መስኪድ ስድስት የጋሞ ተወላጆች በሚኖሩበት ሰፈር ለጊዜው ስማቸውን የደረሰን አቶ ጉጄ አየለ፣ አቶ አበበ ጎቶሾ፣ አቶ ደምሴ ዳሳ እና አቶ አዳኔ ጨረቃ የተባሉ ግለሰቦች ያለምንም ምክንያት ተደብድበዋል። ይህን የድብደባ ጥቃት ለማስረዳት ወደ ፖሊስ ጣቢያ ቢሄዱም ቀበሌ 03 ፖሊስ ጣቢያ ታስረዉ እንደሚገኝ ከወለቴ መረጃ አድርሰዉናል። ዘር እየለዩ ማጥቃት ዛሬም አልቆመም።


Comments

Popular posts from this blog

Ethiopia: Crushing Freedom Creating Fear BY GRAHAM PEEBLES