Posts
Showing posts from May, 2020
Ethio 360 Zare Min Ale "ኢትዮጵያ ለጠላቶቿና ተባባሪዎቻቸው እርምጃ ምን ያህል ተዘጋጅታለች?" Thu...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:-Addis Abeba:-6 የጋሞ ተወላጆች በአክራሪዉ OLF/ODPጽንፈኛ የቄሮ ቡድን የመደብደብ አደጋ ደረሰባቸው
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEgqQGS9sfD4ePtASVF0xEr0-lVKRLMOlxp9S6rUFGMJ1vgF1sJDCXtPvblaVkY5kmHJp7ulsFPYfulHVyND38T3SD_jIDOxrPUT0ZHzxRAsxyDKV488Weoc58GbBclzEvbjkHYarhlphUU/s320/96837002_1357730687743993_417250167226368000_n.jpg)
ስድስት የጋሞ ተወላጆች በጽንፈኞች የድብደባ ጥቃት ደረሰባቸዉ። ግንቦት 4/2012 ዓ.ም ወለቴ መስኪድ ሰፈር 6 የጋሞ ተወላጆች በአክራሪዉ ጽንፈኛ የቄሮ ቡድን መደብደባቸው መረጃ ደርሶናል። በአስቸኳይ አዋጅ ወቅት ከአካባቢዉ ለቃችሁ ውጡ በማለት በሃይል ጥቃት ፈጽመዋል። በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩትን የጋሞ ተወላጆች በብራዩ በተደራጀ ቡድን ዘግናኝ ጥቃት እንደደረሰባቸው በቅርብ ጊዜ የሚታወቅ ነበር። አሁንም በቡድን እያጠቋቸዉ ሲሆን በተለይም ከአዲስ አበባ ዙሪያ በላባቸው የሰሩትን ቤት ንብረት እያፈናቀሉ ውዥንብር እየፈጠሩባቸዉ እንዳለ ከአካባቢዉ ነዋሪዎች ለመስማት ተችሏል። ዛሬ በ9: ሰዓት ወለቴ መስኪድ ስድስት የጋሞ ተወላጆች በሚኖሩበት ሰፈር ለጊዜው ስማቸውን የደረሰን አቶ ጉጄ አየለ፣ አቶ አበበ ጎቶሾ፣ አቶ ደምሴ ዳሳ እና አቶ አዳኔ ጨረቃ የተባሉ ግለሰቦች ያለምንም ምክንያት ተደብድበዋል። ይህን የድብደባ ጥቃት ለማስረዳት ወደ ፖሊስ ጣቢያ ቢሄዱም ቀበሌ 03 ፖሊስ ጣቢያ ታስረዉ እንደሚገኝ ከወለቴ መረጃ አድርሰዉናል። ዘር እየለዩ ማጥቃት ዛሬም አልቆመም።
Ethio 360 Zare Min Ale " ለኢትዮ 360 የደረሰው የአባይ ግድብ አዲሱ መረጃ እና ሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳ...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:-OLF/ODP (Abiy)ሳታማሃኝ ብላ
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEi4qxiRVXK6zveoeKe27EOR8iaytSYFToM4F2dClcjBc_yRfBKjL3PhDIvhNmwA3AvoIvEfPiUlnFY6cus4W_ka5Z5b2W68-hrz-VN9Frdp-49kygLT53wFlKSMF4ataU8bQ_udEitk8KI/s320/97125096_1193819504293243_1910817025706426368_n.jpg)
ሳታማሃኝ ብላ በኮረና አሳቦ የአዲስ አበባ ህዝብን አንገት ማስደፋትና ማሠቃየት ባስቸኩአይ ይቁም! በመጣ በሄደው ሁሌ እሚረገጠው የአዲስ አበባ ህዝብ ሃጢያቱ ምንድነው? ፖሊስ ዛሬ 1300 በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አስቀድሞ ማክስ ሳያድላቸው ልክ ገዝቶ እንደሠጠ ሁሉ ለምን አላረጋችሁም በሚል ምክንያት አስሩአል ይሄ ጭፍን ሠብአዊነት የጎደለው እርምጃ ነው ከዚህ ቀደምም ቡራዩ ላይ የዛሬ ሁለት አመት በደረሠው የጅምላ ግድያና ጥቃት አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ እንዲሉ ከ 500 በላይ የአዲስ አበባ ወጣትን በጅምላ አፍሳችሁ አምስት ወር በላይ በጦላይ ማጎሪያ ስታሠቃዩ መቆየታችሁን አንረሳውም! መረጃ :-ከአዲስ አበባ አሌክስ ሸገር ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia #Addis Abeba :-አዲስ_አበቤ ጠፋ_የተባለው የገዳ ኮንስት...
- Get link
- X
- Other Apps
#Ethiopia #Addis Abeba :-አዲስ_አበቤ ጠፋ_የተባለው የገዳ ኮንስትራክሽን ባለቤት
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "አቶ አባዱላ ገመዳ በደቡብ ክልል ምን ይሰራሉ?" Tuesday May 12, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "ግራ የተጋቡት የተቃዋሚ መሪዎችና የአባይ ፖለቲካ አደጋ" Monday May ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia:ማህተብህን በጥስ ፖሊስ..የጠሚሩ ሽግግር በተግባር ሲፈተሽ ይህ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia:-ለውጥ ለውጥ እየተባለ የሚደሰኮርለት የለውጥ ጥግ ይሄ ነው
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale " ከትናንት የቀጠለው የኢኮኖሚ ሻጥር" Sunday May 10, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:-ከፍልውሃ -ኮዬፈጬ
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjhZgX_zY-1mTw4S34g2347H-49pXJdEhxKrrteftxx9JS6vQ6MzHrpcV1U3GVIt_NSY1OKcVwmKmKcKXcM2P8XeuVyThNDo1pV6VjXieRzFvQeT1V5PXkc67c1hzTwXTE9PF_dQqPalS8/s320/Abiy+dictator+regim+displace+them+from+addis+and+take+them+to+koyefecha.jpg)
ከፍልውሃ -ኮዬፈጬ .."ከፍልዉሃ ፖስታ ቤት የተፈናቀሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ኮዬፈጬ መብራትና ውሃ በለሌው አካባቢ እንዲቀመጡ ተደርጓል። በባልደራስ ተጽኖ በህዝብ ግፊት ተፈናቃይ ድሆች ወደ ኮዬፈጬ ቢወሰዱም ውሃና መብራት በሌለበት አስቸጋሪ ስፍራ እንዲቀመጡ አድርገዋል። ለባልደራስ ቤታችን ፈረሰ ብላችሁ ለምን መረጃ ሰጣችሁ በማለች ዛቻና ማስፈራራትም እየደረሰብን ይገኛል ብለዋል። ህገወጡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየጊዜዉ የሚያፈናቀላቸው ወገኖች እለት በእለት ባልደራስ እየተከታተለ ለህዝብ በማድረሱ ከፍተኛ ውግዘት ህዝባዊ ተቃዉሞ ሲያስተናግድ በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ድርጊቱን በመግለጫ እንዳወገዙት ይታወቃል። ከፍልዉሃ ፖስታ ቤት የተነሱ አዲስ አበቤዎች ለ33 አባዎራ ኮዬፈጬ በጊዚያዊነት ቦታ ቢሰጣቸውም አሁንም በችግር ላይ እንዳሉ ከደረሰን መረጃ ማረጋገጥ ችለናል።
Birth Of Lideta Lemariam at Debre Menkrat Saint Gabriel EOTC Boston.
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Zare Min Ale "የግብጽ ዲፕሎማሲያዊ ጥረትና ወታደራዊ ዝግጅት" Friday May 8, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
#የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የቤት ፈረሳ #ኢትዮጲስ #Addis Ababa dwellers home deconstruction...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: አፈናቃይ፣ነቃይ እና ተካዩ የኦነግ/ኦዴፓ ፅንፈኛ መንግስት ተረኛ ያደረጋቸው የአ...
- Get link
- X
- Other Apps
አፈናቃይ፣ነቃይ እና ተካዩ የኦነግ/ኦዴፓ ፅንፈኛ መንግስት ተረኛ ያደረጋቸው የአዲስ አበባ ፍል ውሀ ነዋሪዎች!
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEhU_wlfcQQiIHgFW4JZi-yvgwVENnNioSsAbDSPcTDEMSyUSwKB9gTDU7WD39LZh0vzsm6G1r5hOYHhmog4CXJ5B6XPazaxhrDPJrYj91X3xS_Wg61AAPzA25_iOS8zEnwJWN22BcA4FDM/s320/File+Woha+posta+bet+gerba+displacment+Abiy.jpg)
ማፈናቀል፤መንቀል እና መትከልን ስራዬ ብሎ የተያያዘው ፅንፈኛው #የኦነግ/ኦዴፓ መንግስት ቤታቸውን ያፈረሰባቸው የፍልውሀ ነዋሪዎች ያቀረቡትን የሰቆቃ ጥሪ ተከትሎ ተፈናቃዮችን ለመጠየቅ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በስፍራው ቢገኝም ፖሊስ ተፈናቃዮችን እንዳያናግር ክልከላ እንዳደረገበት ገለፀ ። "ፍልዉሃ ፖስታ ቤት ጀርባ ከትላንት ለሊት ጀምሮ ቤታቸው የፈረሰባቸው የአዲስ አበባ ነዋሪን ለመጠየቅ ባልደራስ በስፍራው ቢገኝም ፖሊስ ተፈናቃዮችን እንዳናናግር ከለከለ። ሚያዚያ 29/2012 ዓም ትላንት ምሽት ጀምሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፖስታ ቤት ጀርባ ቤታቸው የፈረሰባቸውን ዜጎች ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ በአካባቢዉ ነዋሪ የድረሱልን ጥሪ መሰረት በስፍራው ተገኝቶ ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ በፖሊስ ክልከላ ምክንያት ጥየቃችን ሳንጨርስ ለመመለስ ተገደናል። የባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ በቦታው ተገኝቶ ተፈናቃዮችን ለማነጋገር ሲሞክሩ ፖሊስ በኃይል ጣልቃ በመግባት ዜጎች ችግራቸውን እንዳያስረዱ አድርጓል። ፖስታ ቤት ጀርባ በአሁኑ ሰዓት በርከት ያሉ ተፈናቃይ ህፃናት እናቶችና አረጋውያን በቅርብ እርቀት ለአደጋ እንደተጋለጡ የታዘብን ሲሆን እቃቸውም ሜዳ ላይ እንደወቀ ለመታዘብ ተችሏል። መንግስት በአዲስ አበባና አካባቢዋ የሚያካሄደውን ህገወጥ የዜጎች ማፈናቀል እንዲያቆም በተደጋጋሚ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ቢጠይቅም መንግስት የህዝብን ጥያቄ ችላ ብሎ በህገወጥ ጭካኔ በተሞላበት እብሪት ተግባሩን ቀጥሎበታል። በዚህ ወረርሽኝ የኮሮና ቫይረስ በተለይ በታላቁ ረመዳን ፆም ወቅት አረጋዊያን እናቶች ማስጨነቅ ከመንግስት የማይጠበቅ ኃላፊነት የማይሰማዉ እኩይ ድርጊት መሆኑን ታዘብናል። በ...
Ethio 360 Zare Min Ale "የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛቻ እና የአብን መግለጫ" Thursday May 7, 2020
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: አሁን የደረሰኝ መረጃ.."አዲስ አበቤን የመንቀል ዘመቻ"በአዲስ አበባ መሀል ከ...
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEh0iGGnef9l7ly9A1NISU7ki611zt6RvOB_i4JwTCL8mQTQrBjJDkdn_ecbIShB-d8JjzGlMVIY_KPiN7cQw3f-uZeI6rjFIw9Oxjd17CDBazXYU802wn-n2OlAUgHwo_-ZL6CYxjCBZFo/s320/Arada+01+displacement+of+today+photo+2.jpg)
አሁን የደረሰኝ መረጃ .."አዲስ አበቤን የመንቀል ዘመቻ" በአዲስ አበባ መሀል ከተማ ከፖስታ ቤት ጀርባ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ውጥረት ነግሷል። ኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ አዋጅ ያላቆመው የዜጎች ሰቆቃ የታከለ ኡማ ቤት ፈረሳ ገደብ አጥቷል። አሁን በዚህ ጨለማ የከተማው አስተዳደር ባሰማራቸው አፍራሽ ግብረሃይል ብዛት ያለው ፖሊስ ወደ አካባቢዉ በማሰማራት ቤት በማፍረስ እቃቸዉን በአይሱዙ አስጭነዉ እየወሰደ መሆኑን ከደረሰን ጥቆማ ለማረጋገጥ ወደ አካባቢው ስልክ በመደወል ለማጣራት እንደቻልኩት ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ጩኸትና ግርግር እንዳለ ለመታዘብ ተችሏል ። ግፈኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታከለ ኡማ በዚህ ወረርሽኝ አስቸኳይ አዋጅ አዲስ አበቤ የመንቀል ዘመቻ አጠናክሮ ቀጥሏል ህፃናት የያዙ እናቶች በምሽት ሜዳ ላይ ወድቋዋል።
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia:-የኢትዮጵያውያኖች ታሪካዊ መለያ ምልክት አንበሳ እንጅ ፒኮክ አ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia:-ፅንፈኛው የኦነግ/ኦዴፓ ገዥ ቡድን እየፈፀመ ያለው የሰብአዊ መብ...
- Get link
- X
- Other Apps
LIBERTY voice CHANNEL: #Ethiopia:-የኢትዮጵያውያኖች ታሪካዊ መለያ ምልክት አንበሳ እንጅ ፒኮክ አ...
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjuuBIbvwq-8ywoofBx1qjmY0uhEQPEPlkisFa7iGDrxDbodwiPKp8v3TFyn_ZyLnZV3MWqVKnZAgBoVoDaTiFHmcsjVHBDZjsJ3QlmBvfLUyi1gwLY_PbZ4WDw6aqqTlPKwgsDz-44vdc/s320/Lebalderas+why+did+you+give+info.2jpg.jpg)
"ለባልደራስ መረጃ ለምን ሰጣችሁ ተብለን በአስተዳደሩ አመራሮች እያስጨነቁን ይገኛል። /የአዲስ አበባ ወጣቶች/ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በማለት የደረሰብን በደል ለህዝብ ስናሳውቅ ዛቻና ማስፈራሪያ በተደራጁ ሃይሎች እየደረሰብን ነው ሲሉ አመልካቾች ለባልደራስ በድጋሚ ተናገሩ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ያወጣውን የስራ ቅጥር ምዘና ከሚገባው ወጤት በላይ በማስመዝገብ ለስራ ቅጥር ዝግጁ ቢሆኑም የከተማ አስተዳደሩ በሰራው አሻጥር በመጀመሪያው ዙር ሳይቀጠሩ መቅረታቸው ይታወሳል። የአዲስ አበባ ወጣት አመልካቾች ለሰው ሃብት ልማት ቢሮው ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት የተፈፀመው ድርጊት ስህተት መሆኑን ተቀብሎ በአንድ ወር ውስጥ እንደሚያርምና ቅጥር እንደሚፈፅምላቸው ቃል የገባ ቢሆንም ቃሉን ሳያከብር አራት ወራት ማለፉን አመልካቾች ለባልደራስ መግለፃቸው ይታወሳል። በተደጋጋሚ ወደ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በቁጥር በርከት ያሉ አመልካቾች በማቅናት የገባውን ቃል እንዲያከብር ቢጠይቁም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በማለት መልስ ሳያገኙ ቀርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ የሚሰራዉን ዘረኝነት ሚያዚያ 26 2012 ዓም በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታ ማቅረባቸው የሚታወቅ ነው። ይሁን እንጅ የአስተዳደሩ የሰው ሃብት ልማት ቢሮው ችግሩን መቅረፍ ሲገባው ለምን መረጃ ለባልደራስ ሰጣችሁ በሚል በአመልካቾች ተወክለው በመጡ ወጣቶች ላይ ዛቻና ማስፈራሪያ እያደረሰባቸው ነው በድጋሚ ገልፀዋል።
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEh9uzHmmJUDl6-udq_KyFQlVl-hCC2NzNcuw8-wkS6BiFROsJt8fGWmR6rNq1TShlpkXZY_-7gAl0Qwm7Afk_O0u4KNKHz764F2clqaMPbx3tTtguAuYSQaSSPdOkU5tlcYKKkALkn2WUM/s320/Human+Right+wach.jpg)
Ethiopia:-ፅንፈኛው የኦነግ/ኦዴፓ ገዥ ቡድን እየፈፀመ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሲጋለጥ። *HUMAN RIGHT WATCH(HRW):-Today May 6, 2020 12:00AM EDT Ethiopian men read newspapers at a cafe during a declared state of emergency in Addis Ababa, Ethiopia on Oct. 10, 2016. © AP Photo/Mulugeta Ayene Ethiopia: Free Speech at Risk Amid Covid-19 New Emergency Law Raises Concerns of Further Arrests, Prosecutions (Nairobi) – The Ethiopian government has been using Covid-19 restrictions and a recently declared state of emergency as a pretext to restrict free speech. In the last month, the authorities have detained a lawyer, Elizabeth Kebede, and charged a journalist, Yayesew Shimelis, for comments on social media about the government’s response to the coronavirus. A new state of emergency declared on April 8, 2020 gives the government sweeping powers to respond to the pandemic, heightening concerns of further arbitrary arrests and prosecutions of journalists and government cr...
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEg3P6xTz-G9SQrFS3omvv-FeKzr2kDWL0dDftTsLwjzcyJiRRyCTjYjHSDw4xOvYpDQ6U2NS8qpXnYAo5HGVDYB0p5BqWHxjFX2j8kabI3ud0xLaqw7TCKzhoRUd8SgbXnU4Y20bALM7Zg/s320/Aminsty+Internationa.jpg)
Ethiopia: Forced evictions in Addis Ababa render jobless workers homeless amid COVID-19 29 April 2020, 03:01 UTC Addis Ababa municipal authorities have demolished dozens of homes belonging to day labourers over the past three weeks, rendering at least 1,000 people homeless amid the COVID-19 pandemic, Amnesty International said today. Most of those whose homes have been destroyed recently lost their jobs due to the ongoing COVID-19 shutdowns told Amnesty International that they are now also having sleepless nights as authorities repeatedly confiscate tarpaulin or plastic sheeting they are using to shelter against heavy rains. Having a home is critical to protecting oneself from COVID-19, stopping its spread and recovering from it. The authorities must ensure that no one is put in a position of increased vulnerability to COVID-19 including by rendering them homeless. Deprose Muchena, Amnesty International's Director for East and Southern Africa “Stranded families have tol...