Posts
Showing posts from 2019
Ethiopia: ርዕዮት ዜና መጽሄት Reyot News Magazine 08/31/2019
- Get link
- X
- Other Apps
የመቀሌው ስብስብ… የሲዳማ ነገርና የምርጫ ቦርድ መግለጫ… የ “ኦሮሚያ ሲኖዶስ” ?08/29/19
- Get link
- X
- Other Apps
“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!” ተላከ ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤትባልደራስ የከበረ ሰላምታዬ ካላችሁበት ይድረሳችሁ
- Get link
- X
- Other Apps
አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ የታጠቀ ሃይል የለም ያሉት እነዚህን አያካትትም ነበር ማለት ነው የኢትዮጵያ...
- Get link
- X
- Other Apps
የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ “ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር” የሀቅና የአተያይ ዝንፈቶች… ልዩ ቆይታ ከአቻምየለህ ...
- Get link
- X
- Other Apps
ስኬታማው የባልደራሱ ምክርቤት የአውሮፓ ጉዞ… “ባልደራሱ ከፓርቲዎች በላይ ነው” ኤርምያስ ለገሰ08/21/19
- Get link
- X
- Other Apps
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ፤እስኪ እናንተስ ምን ትሉ ይሆን ት ዝብታች ሁን ወዲህ በሉ
- Get link
- X
- Other Apps
"ሰው እንደሰው ክቡር ነው የባንዳ ልጅ ግን ታሪክ ሲናገር አያምርበትም"መምህር ታዬ ቦጋለ Ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopian top information - ውስጥ አዋቂ ህውሀት ከኢትዮጵያ ዘርፎ የገነባው ኢንዱስትሪዎች ላይ በ...
- Get link
- X
- Other Apps
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የአዲስአበቤን ጥያቄ ለምን ማራከስ ፈለጉ? ባልደራሱና ጋዜጠኞች መሳደዳቸው ቀጥሏል...Ethi...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia - በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያን ላይ ዘረፋና ሞት ታውጇል” South Africa Ethiopians
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia - "ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ማስፈራሪያ እንዲሆን ተሰርቷል" | አቶ ኦባንግ ሜቶ | ከዚህም ከዚያም
- Get link
- X
- Other Apps
የጽንፈኞችን የማወክ ሴራ ያከሸፉ የባልደራሱ ምክርቤት የአውሮፓ ስብሰባዎች Ethiopia 07/29/19
- Get link
- X
- Other Apps
ጀሮ ያለህ ስማ:-በመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ይህንን የ አባቶች ጥሪ ተቀበሉ
- Get link
- X
- Other Apps
Temesgen Desalegn: መረጃ - የጄነራሉ የነጻ እርምጃ አዋጅ - በተመስገን ደሳለኝ ላይ 'የግድያ' ትዕዛዝ?
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia: ሰበር ዜና - አዴፓ ከባድ መግለጫ አወጣ - ሕወሓትን ልኩን ነገረው | Statement by ...
- Get link
- X
- Other Apps
የባልደራስ ሚዲያ ዕለታዊ ዜናዎች | Balderas Media July 10, 2019 Daily News | Ethiop...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Biruk Yibas with Ermias Legesse 10 July 2019
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEhL0I0HS54FtrpP_DkwyfsjeQ6y1L43Fl6mIj36ulsf0H5r4so8eNQOXEgaZzfk-81Y4vRE_T6ScPJ9qIgemYefPbnEfCUR34eqx3j2wjzPOwqPpKV4d_NvRYsn1oXJ9gLMgc35bTWR7CE/s320/66268640_445211326058713_1289984833124040704_n.png)
መረጃ ( Ethio 360 Media ) የአዲስ አበባ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል።--ጋዜጠኛና የመብት ተማጓች እስክንድር ነጋ (ኢትዮ 360 - ሐምሌ 3/2011) የአዲስ አበባ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል ሲል የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ አስታወቀ። ምክር ቤቱ ይህን ያለው ዛሬ ባልታወቁ ሰዎች እንዲቋረጥ በተደረገው መግለጫው ላይ ነው። የሕሊና እስረኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ በሚል ባወጣው መግለጫው ዛሬ ላይ የጭቆና ቀንበር ውስጥ ወድቀናል፣በተለይ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል ብሏል በመግለጫው ላይ የተገኘው የምክር ቤቱ ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ። ኢትዮጵያ ዛሬ የሕሊና እስረኞች ያሉባት ሃገር ሆናለች ያለው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ የሕወሃት አገዛዝ ከተገረሰሰ ከአንድ አመት በኋላ በርካቶች በሕሊና እስረኝነት ወደ እስር እንዲጋዙ ተደርጓል። የባላደራው ምክር ቤት ዋና ጸሃፊን ኤልያስ ገብሩና የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊውን ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ በርካቶች ለእስር ተዳርገዋል። ከእነዚህ እስረኞች በአብዛኞቹ ላይ ፖሊስ በባህርዳር ከተፈጸመው ችግር ጋር ንክኪ አላቸው በሚል በኢትዮጵያ ሕዝብ፣በአዲሱ አመራርም ሆነ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ በተወገዘው የሽብር ህግ ክስ መስርቶባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ። በባህር ዳርም ሆነ በአዲስ አበባ የተከሰቱት ችግሮች መጀመሪያቸውም ሆነ መጨረሻቸው ኢሕአዴግ ውስጥ የተፈጠረ ልዩነት መሆኑ እየታወቀ በባላደራው አባላት ላይም ሆነ በሌሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የእ...
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjrseJ0P9KZ2jwTmE8EPOO71JWz-I9O45aSks52mHFF2D1QQDuGwMoXBxNEMTcy81UZy6B-kTrNlIK2eH5BFmOV07GtXr9mCyYEQzJ3nYeonwFWf0yWcexyfVuqPrd7zhZT3HI2ykB6o1U/s320/66290520_2719750798052256_8532731683521167360_n.jpg)
ኢትዮጵያ አደጋ ላይ የወደቀዉ የኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ባደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አሳሰበ። ሰሞኑን ጋዜጠኞችን ማሰሩና የሐገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር ወታደራዊ ሚስጥር አወጡ ያላቸዉን ጋዜጠኞች እንደሚከስ ማስታወቁ ለፕረስ ነፃነት አደገኛ ነዉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ያደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አሳሰበ። ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ዛሬ ባሰራጨዉ ዘገባ እንዳለዉ መንግሥት ሰሞኑን ጋዜጠኞችን ማሰሩና የሐገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር ወታደራዊ ሚስጥር አወጡ ያላቸዉን ጋዜጠኞች እንደሚከስ ማስታወቁ ለፕረስ ነፃነት አደገኛ ነዉ። በምስራቅ አፍሪቃ የአምስቲ ኢንተርናሽናል ዋና ተጠሪ ጆአን ንያንዩኪ እስሩና የመክሰስ ዛቻዉ ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ በኢትዮጵያ የታየዉን የፕሬስ ነፃነት የሚደፈጥጥ፣ ሃገሪቱንም ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ የሚያመራት እንደሆነ አመልክተዋል። የድርጅቱ ዋና ተጠሪ የታሰሩ ጋዜጠኞች ሁሉ መፈታት አለባቸዉ ፤ የተመሰረተባቸዉ ክስም ዉድቅ መሆን አለበት ሲሉ አሳስበዋል። አምንስቲ እንዳለዉ የኢትዮጵያ መንግሥት መፈንቅለ መንግሥት ካለዉ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ ሶስት ጋዜጠኞች ታስረዋል። ከሶስቱ ሁለቱ በአሸባሪነት ተከስሰዋል። አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ https://www.dw.com/am/%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8B-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1...
Ethiopia:አማራ አመረረ! መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ሰልፍ በመላው አማራ ተካሄደ
- Get link
- X
- Other Apps
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEgOauK-QjUHvToz-RoDoqHn7lpatuPb9GL2AgRaAV8OjTAyVimgJoT1eNxmAtBORxwceRM0m3X4_zC4hocBxk5BsrE9KbViPnkjxLofsq9lmi0rju4nmYrJBQdFem7DrC8Y0RQI1-umj40/s320/Global.jpg)
ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት በግንባር ቀደምትነት ስብአዊ መብታቸው እንዲከበር ለዓለም አቀፍ የስብአዊ መብት ተቋማትና ለኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የዜጎቻችን መብት እንዲከበር የራሱን አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም ላለፍት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኞችና የመብት ተማጋቾች በነጻነት ሃሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ ያለምንም የፍርድ ቤት ትእዛዝ ሲታስሩ፤ ሲገረፉ፤ ሲገደሉ እና ሲስቃዩ ያሳለፉት ዘመናት ገና ሳይረሳ በተለይም በአሁኑ ስአት በሃገራ ችን በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ መጥቷል በሚባልበት ግዜ እና ሃገሪቱን የሚመሩት ጠቅላይ ሚንስትር በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ይሁን ማን አስቀድሞ ማጣራት ሳይደረግና የፍርድ ቤት ትእዛዝ ሳይወጣ አንድም ስው እንዲታስር አንፍቅደም በማለታችው ምክንያት ከአለም አቀፍ ተቋማት አምንስቴ ኢንተርናሽናልና የመሳስሉት ድርጅቶች ሳይቀር እውቅና በተስጣቸው አንድ ወር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ፤ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ ከሁለት መቶ ሰባ በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባና የሊሎች ነዋሪዎች ታፍነው ወደ እስር ቤት ተወርውረዋል። እየተገረፉ ነው። በሽብርተኛነት እየተከሰሱ ነው። ይህ የህወሓት መራሹን አፋኝና ጨቃኝ መንግስት ስራ የሚያስታውሰንና የሚመስል አድራጎት በአገሪቷ ውስጥ መጥቷል የሚባለውን ለውጥ ተስፋ ስጪ መሆኑ ቀርቶ ኢትዮጵያዊያኖች መጪውን ግዜ በጭንቀትና በፍርሃት እንዲመለከቱት ከማድረጉም ባሻገር ያለፈው የመከራና የአፈና ዘመን መልሶ መምጣቱን ከወዲሁ አመላካች እንደሆነ ያሳያል። በአሁኑ ወቅት በሀገራችን...
Ethio 360 Biruk with Habtamu on Current Issues 30 June 2019
- Get link
- X
- Other Apps
Mr.Tedla is Voicing out about the Current Situation of Ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!! ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ ተገዶ ቆይቷል:: በተለይ ባለፉት 28 አመታት አማራው በግልጽ ማንነቱን መሰረት ያደረገ የጥቃት ዘመቻ ተከፍቶበት ዋጋ ሲከፍል ቢቆይም ከኢትዮጵያዊ ማንነቱ ወርዶ በብሄር ላለመደራጀት በትግዕስት ለመቆየት ሞክሯል:: የመከራው መርግ መክበድ የግፍ መበራከትና የስቃዩ ብዛት ሳይወድ በግድ በብሄር ማንነቱ ተሰባስቦ እንዲመክት ተገዷል:: ሕወሃት ኦነግና ግብረአበሮቻቸው አማራውን ገለን ቀብረነዋል :: አከርካሪው ተሰብሮ እንዳይነሳ አርገን ጥለንዋል:: ቢሉም በማንነቱ መሰባሰብ በጀመረ ማግስት ያሳየው መነሳሳት ጠላቶቹን ከፍተኛ ድንጋጤ ላይ ጥሏቸዋል:: የአማራው መነቃቃትና መደራጀት ለአማራው ብቻ ሳይሆን ጥላቻና የግንጠላ አጀንዳ ያላቸውን የጽንፈኛ ሃይሎችን ሕልም አምክኖ ለመላው ኢትዮጵያዉያን ብሄሮች ሕልውና ጭምር ተስፉ በመሆኑ አደረጃጀቱ እንዲመክን አንድነቱ እንዲበተን በግልጽና በስውር ሰፊ ዘመቻ ተከፍቶበት ቆይቷል:: ይህንንም ተቋቁሞ እራሱን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል የሚያደርገውን ዝግጅት ለመቀልበስ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በተቀናበረ ሴራና የፖለቲካ አሻጥር መፈንቅለ መንግስት በሚል ሰበብ በአንድ ቡድን የበላይነት በሚመራ የፌዴራል ጣልቃ ገብ ወታደራዊ ወረራ ስር እንዲውል ተደርጏል:: ይህንን በ...
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስታት መካከል የወሰን ማጥራት ስራ ሪፖርት።
- Get link
- X
- Other Apps
ለታፈነው ሕዝባችን ድምፅ የሆነው
- Get link
- X
- Other Apps
-አሁን ለውጥ የምንለው ነውጥ ነው፤ -ለውጥ ላይ መፈናቀል ምናምን አለ የሚባለው ሰበብ ይቁም" ሌላው በፖለቲካው ውስጥ ልጅ እና የእንጀራ ልጅ አሉ፤ቄሮን ያቀበጠ መንግስት ፋኖን የመኮርኮም ሞራል አይኖረውም እዚህ ጋ በሰል ያለ ጥያቄ አቅርበህለት መመለስ ሲያቅተው እዚያ ጋ ቦንብ በማያፈነዳልህት እና አዠንዳ ሊያስቀይር ይሞክራል ወይም ሰምበዲ እንዲያፈነዳው እያደረገ የተለያዩ አዠንዳዎችን ይፈጥርልሀል በእነዚህ ጊዜያዊ አቅጣጫ የማስቀዬሻ ሐገር የመበጥበጥ ስልቶች መንግስት ይቆጠብ እላለሁ!!!" -ሌላው በፖለቲካው ውስጥ ልጅ እና የእንጀራ ልጅ አሉ፤ቄሮን ያቀበጠ መንግስት ፋኖን የመኮርኮም ሞራል አይኖረውም"
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEiWPyEf3mh_7I4kMvpht1tFwS0v0_goJzw0Pz-eZ0V_iBfcZ885Vgp2tv2ZTlG7v5R7Dc0xbAfnLnjBHzqDlxCkGaXtfrZFtsjNUpAo65dwEBrLpwkpwyq4IEHFHSbaeRYGhyZE_qbjPVU/s320/62405255_10218168291455068_4079113024365920256_n.jpg)
ከኢሳት ተገፍተው በወጡት ባለደረቦቻችን በሀብታሙ አያሌው፥ ብርታዊት ግርማዬ እና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ እሮብ እለት ማለትም ግንቦት 28/2011 ዓም የተካሄደው ጥቃት በማን እንደተፈጸመ ፥ለምን ዓላማ እንደተፈጸመ እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም። ስለሆነም ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ውጤቱን እስኪገልጽ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን ምርመራው ተጠናቆ ውጤቱ በፖሊስ ይፋ ሲደረግ ጉዳዩን ለሕዝብ የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። በዚሁ ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው እነዚሁ ባለደረቦቻችን በዋሽንግተን አድቬንቲስት ሆስፒታል ሕክምና ተደርጎላቸው ወደ ቤታቸው የተመለሱ ሲሆን ከደረሰባቸው ቀላል የአካል ጉዳት በስተቀር ሁሉም በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ በዚሁ አጋጣሚ እናረጋግጣለን።
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEhUMdH-tOkdssxsLeMe2c541dfO_emyaQGp0XlmndRnIeY7mbQLvsBB57PHL8k8H9UzgPtQJU1jtIXDPgOp4OXT7IjFBAbj9v2N3wEfgqQ_SAQgK9QyaoQ4e3BsSd8_U7pg8B2FbQmp6cE/s320/62188061_2658622240831779_6532389234215485440_n.jpg)
የሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ አፈና ! " ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም " በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ጊዜ ሰናይ መልቲ ሚዲያ ምስረታና የአክሲዮን ሽያጭ፤ ይፋዊ መግለጫ መንግስታዊ አፈና በድጋሚ ተካሂዶበታል ። ለአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል በቀን 27/ግንቦት/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ፤ "ጌት አማካሪዎች" የንግድና ኢንቨስትመንት ማማከር ድርጅት፤ የሰናይ ቲቪ ምስረታ እና አክሲዮን ድርሻ ሽያጭን በተመለከተ ፤ለግንቦት 30/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 እስከ 6 ሰዓት ለሚደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ የአዳራሽ ኪራይ የተጠየቀ ሲሆን ፤ ሂልተን ሆቴል በደብዳቤ ለቀረበለት ጥያቄ ግንቦት 28 ቀን 2011 ዓ.ም አወንታዊ ምላሽ በደብዳቤ በመግለጽ፣ ክፍያ እንዲፈጸም በጠየቀው መሰረት በዚው ዕለት 12995 ብር (አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አምስት ብር ) ክፍያ ተፈጽሟል ። ይሁን እንጂ በተገባው ህጋዊ ውል መሰረት፣ በዛሬው ዕለት ጥሪ የተደረገላቸው ጋዜጠኞች እና ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት የተገኙ የሰናይ መልቲ ሚዲያ መስራቾች ፣በቦታው ቢገኙም የተሳበው መግለጫ መስጠት አልተቻለም ። ይህን ጉዳይ በተመለከተ የሆቴሉ የሽያጭ ክፍል እረዳት ስራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ ሰርጸወልድ " ከሚመለከተው ክፍል ፍቃድ ካላመጡ መግለጫ እንዳይሰጡ" በማለት ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም ብሏል ። ለእኚህ ስራ አስኪያጅ የሰናይ መልቲ ሚዲያ መስራቾች "የሚመለከተው" አካል ማነው ?ይህን ማድረግ ከእኛ አይጠበቅም !ዝግጅታችን አጠናቀናል፣ ህጋዊ ውል ፈጽመናል ፣ መግለጫ እንድንሰጥ ወደ አዳራሹ እንድንገባ በሩ ይከፈትልን ፤ በማለት ጥያ...
LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia: Stop harassing Eskinder Nega for his opi...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia: Stop harassing Eskinder Nega for his opinions
- Get link
- X
- Other Apps
"This harassment is solely aimed at frustrating the outspoken Eskinder Nega and curtailing his right to freedom of expression. It is unacceptable and must be stopped because Ethiopia’s laws do not require press conferences to be approved or licensed. The police have no right to stop press conferences,” said Joan Nyanyuki, Amnesty International’s Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes. In March this year, Eskinder tried to hold another press conference on the administration of Addis Ababa but it was cancelled by the police for “security reasons”. The police have no right to stop press conferences. Joan Nyanyuki, Amnesty International's Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes Eskinder also uses Twitter to voice his opinions on a variety of issues, where he has also faced hostility, including threats to his life . “This week’s interference with Eskinder’s press conferences show that the police and other authorities are not fulfil...
LIBERTY voice CHANNEL: ሰበር ዜናአሳፋሪው የፖለቲካ ሴራ:- በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ፣ሀብታሙ አያሌውና...
- Get link
- X
- Other Apps
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEi9HXhZV0Ya6STgrImBB_fCiJ5dxTCW4M1QR6QgjvhVZsRvHzfSJfZ4RP8-EO5-w-y7E4C7S4KWJA7u6yzqnwwAm_LDZ2JioyixLAOid5UO6y5MSR6wdXm_kako3BHr3kPoxbFyOnBi3dY/s320/61685537_301887597386325_215350068243333120_n+%25281%2529.png)
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤ ----------- ኢትዮጵያን በተመለከተም ይሁን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁለቱ ግለሰቦች ፍጹም የተለያየ እሳቤ እና አቋም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ሁለቱም ባመኑበት መንገድ የመሔድ፣ ያሻቸውን የማሰብ እና የመረጡትን የፖለቲካ አቋምም ሆነ ምልከታ የመያዝ መብታቸው ለውይይት የሚቀርብ አይደለም። ጃዋርን በአደባባይ መንቀፍ የሚፈሩ ሰዎች እስክንድርን ሲያብጠለጥሉ፣ ሲዘልፉ እና ሲያጣጥሉ ሳይ ገርሞኝ ነው ይህን አጭር ትዝብት ለመጻፍ የተነሳሁት። ትዝብቴም ኢትዮጵያ ሁለቱን ልጆቿን እንዴት ነው የያዘቻቸው የሚለውን ጉዳይ አንስቶ መወያየት የግድ ሳይል አልቀረም በሚል ነው። ኢትዮጵያ የሁለቱም ነች። ኢትዮጵያን በተመለከተ እነሱ ያላቸው ምልከታ ከግምት ሳይገባ ማለት ነው። ጃዋር በአደባባይ ኢትዮጵያን ቅኝ ገዥ አድርጎ እና Ethiopia out of Oromia የሚል መፈክር አያሰማ የፖለቲካውን ፍልሚያ የተቀላቀለ አክራሪ ብሔረተኛ ነው። ትግሉንም በብዙ ሺ ማይልስ ላይ ሆኖ እና ከወላፈኑም እርቆ የመራና የተሳካለት የመብት አቀንቃኝ ነው። እስክንድር ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች፤ አንድ አገር፤ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ባንዲራ የሚል መፈክር አንግቦ ለዲሞክራሲ የሚታገል ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ ነው። እዛው እሳት ውስጥ ቆሞ ሲታገል የኖረ፣ ለዛም እራሱ እና ቤተሰቦቹ ትልቅ ዋጋ የከፈሉ፣ እሱም በረዥም የእስር ዘመን ቁም ስቅሉን ሲያይ የኖረና በጽናቱ የሚታወቅ ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች ነው። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ለጃዋር የተደላደለችና ያሻውን ለማድረግ የሚችልባት ምቹ ደሴት ስትሆን፤ ለእስክንድር ነጋ ደግሞ ትልቅ እስር ቤትና እሾህ የሆነችበት ምክንያት ምንድን ነው? ጃዋር ሲያዋርዳት፣ ሲዘልፋት እና ሲ...
Ethiopia from worst to worst the fascist Abiy government,OLF with jawar mohammed Karoo treating Ethiopian human right activist and Journalist Eskinder Nega on street of Addis Ababaበስንቱ እንቃጠል አንዱን ስንል አንዱን ስንል እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የውሀ እንጥፍጣፊ ታህል መንግስት ካለ እንደዚህ ዓይነት አራዊቶች ታድነው ይያዙልን።
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia:Ethiopis…’’ኢ/ር ታከለ ኡማ አዲስ አበባን አያውቋትም !’’…የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ወቅታዊ ጉ...
- Get link
- X
- Other Apps
ለሕዝብ ጥቅም ሲባል(ከኤርሚያስ ለገስ)
- Get link
- X
- Other Apps
(ጀግናችን ኤርሚ ከሕዝብ ጎን ስለቆምክ ክለብ እናመሰግናለን) “ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!” ተላከ: - ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት(ባልደራስ) የከበረ ሰላምታዬ ካላችሁበት ይድረሳችሁ፣ የባለአደራ ምክር ቤት “መንግስታዊ የመሬት ወረራ” እየተፈፀመ መሆኑን በጋዜጣዊ መግለጫችሁ ተመልክቻለሁ። የምክርቤት አባላት የወሰዳችሁትን ጠንካራ አቋም ከልቤ እንደምደግፍ ከወዲሁ ለማሳወቅ እፈልጋለሁ። ይህ እምነቴ የሚመነጨው ተቀጥሬ ከማገለግልበት ኢሳት አቋም ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌለው ሲሆን እንደ አንድ አዲስአበቤ እኔም ያገባኛል ከሚል ስሜት ነው። አዲስ አበባ የአዲስአበቤዎች፣ ከተማነቷ ደግሞ የሁሉም ኢትዮጵያዊ በመሆኑ! እንደ እውነቱ ከሆነ አዲስ አበባ እና አዲስአበቤ ህይወቱን ጭምር መስዋዕት አድርጐ የሚታገልላት ሃይል በማግኘቷም መጠነኛ የህሊና እረፍት አግኝቻለሁ። እርግጥም በተስፋይቱ ከተማ የተስፋ ጭላንጭል እንዲፈነጥቅ በማድረጋችሁ ክብር ይገባችኃል። እናንተ በሰላማዊ ትግል እስከመጨረሻው በፅናት ለመታገል የቆረጣችሁ ብርቅዬ የአዲስ አበባ ፍሬዎችን እንዴት መደገፍና ማገዝ እንዳለብን ከቅርብ ወዳጆቼ ጋር ዘወትር የምናሰላስለው ነው። ወደ መግለጫው ስመለስ የባላደራ ምክር ቤቱ በአንድ በኩል “መንግስታዊ ወረራ” ሊካሄድ እንደሆነ የገለጠበት ምክንያት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን እንደሚያፈርስ መግለፁን ተከትሎ እንደሆነ ከመግለጫው ተከታትያለሁ። በሌላ በኩል የባልደራስ ምክር ቤቱ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራ መስፋፋት እንደሌለበት የፀና እምነት እንዳላችሁ አመላክታችኃል። በሌላ በኩል ፀሎታችን የባሰ አታምጣ የሚለው ቢሆንም ሰሞኑን ከሚኒስትሮች ምክርቤት የተሰማው የማሻሻያ አዋጅ ከድጡ ወደ ማጡ የሚወስድ...
OPD Stop the hypocrisy
- Get link
- X
- Other Apps
ODP choose to move forward using two different and opposite ways to achieve its political interests. It is taking the legal or illegal ways depending on the cause of the matter. If the case does have a legal ground, we have witnessed ODP achieving its interest legally with the support of the public. If the cause does not have a legal ground, it is using state sponsored ethnic terrorism to achieve its goals. One thing this political institution should understand is that the pe ople of Ethiopia will no longer allow a new slave master enslaving Ethiopia. The wish to become a new ethnic supremacist regime to enslave the people of Ethiopia is old fashioned, and it is better to learn from the crimes of TpLf regime. Stop he hypocrisy and work with the rest of Ethiopia to become much more strong multicultural civic federation. The rights for ethnicity and individuality are two different concept because the right for groups can only be achieved with respect to individual rights. The new et...