ኦህዴዶች ታሪክ ሰሩ :- ፋሺስቱ ወያኔ ዘወትር እንደሚያደርገው አብሮ የኖረን ሕዝብ በማጫረስ እና በሕዝብ መቃብር ላይ ቆሞ ጡንቻውን ዳግም ለማፈርጠም ካልሆነ በቀር ሌላ አንዳችም ፋይዳ የሌለውን የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ በሚል የጠራውን የፓርላማ ውይይት አከሸፉበት!!!
ኦህዴዶች ትልቅ ስራ ሰርታችሁዋል በርቱልን ግን አሁንም በጋራ የጋራ ሐገራችን ኢትዮጵያን ለመመስረት ትልቅ ነገር ከእናንተ እንጠብቃለን እና በርቱልን !!!


Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes