ሰበር ዜና
አሳፋሪው የፖለቲካ ሴራ:- በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ፣ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ግርማይ በሜሪላንድ ግዛት የዝርፊያና የመግደል ሙከራ ተደረገባቸው:-በሕዝባችን ላይ የሚደርሱ የዕለት ተዕለት ሰቆቃዎችን እና ኢትዮጵያን ለማጥፋት እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የፖለቲካ ሴራዎችን በማጋለጥ ከተጨቆነው ሕዝብ ጎን በቆሙት በእነዚህ ሐቀኛ የሕዝብ ልጆች ላይ ለተካሄደው ለዚህ አሳፋሪ የግድያና የዘረፋ ሙከራ ማነው ተጠያቂው? 

Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes