Posts

Showing posts from June, 2019

Ethio 360 Biruk with Habtamu on Current Issues 30 June 2019

Image

Mr.Tedla is Voicing out about the Current Situation of Ethiopia

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!! ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ ተገዶ ቆይቷል:: በተለይ ባለፉት 28 አመታት አማራው በግልጽ ማንነቱን መሰረት ያደረገ የጥቃት ዘመቻ ተከፍቶበት ዋጋ ሲከፍል ቢቆይም ከኢትዮጵያዊ ማንነቱ ወርዶ በብሄር ላለመደራጀት በትግዕስት ለመቆየት ሞክሯል:: የመከራው መርግ መክበድ የግፍ መበራከትና የስቃዩ ብዛት ሳይወድ በግድ በብሄር ማንነቱ ተሰባስቦ እንዲመክት ተገዷል:: ሕወሃት ኦነግና ግብረአበሮቻቸው አማራውን ገለን ቀብረነዋል :: አከርካሪው ተሰብሮ እንዳይነሳ አርገን ጥለንዋል:: ቢሉም በማንነቱ መሰባሰብ በጀመረ ማግስት ያሳየው መነሳሳት ጠላቶቹን ከፍተኛ ድንጋጤ ላይ ጥሏቸዋል:: የአማራው መነቃቃትና መደራጀት ለአማራው ብቻ ሳይሆን ጥላቻና የግንጠላ አጀንዳ ያላቸውን የጽንፈኛ ሃይሎችን ሕልም አምክኖ ለመላው ኢትዮጵያዉያን ብሄሮች ሕልውና ጭምር ተስፉ በመሆኑ አደረጃጀቱ እንዲመክን አንድነቱ እንዲበተን በግልጽና በስውር ሰፊ ዘመቻ ተከፍቶበት ቆይቷል:: ይህንንም ተቋቁሞ እራሱን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል የሚያደርገውን ዝግጅት ለመቀልበስ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በተቀናበረ ሴራና የፖለቲካ አሻጥር መፈንቅለ መንግስት በሚል ሰበብ በአንድ ቡድን የበላይነት በሚመራ የፌዴራል ጣልቃ ገብ ወታደራዊ ወረራ ስር እንዲውል ተደርጏል:: ይህንን በ

Ethio 360 Zare Min Ale Mon 24 Jun 2019

Image

Ethio 360 Zare Min Ale Thur 20 Jun 2019

Image

Ethio 360 Media Live Stream

Image

Ethio 360 Zare Min Ale Mon17 Jun 2019

Image

በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስታት መካከል የወሰን ማጥራት ስራ ሪፖርት።

Image
                           በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስታት መካከል የወሰን ማጥራት ስራ ሪፖርት።

ለታፈነው ሕዝባችን ድምፅ የሆነው

-አሁን ለውጥ የምንለው ነውጥ ነው፤ -ለውጥ ላይ መፈናቀል ምናምን አለ የሚባለው ሰበብ ይቁም" ሌላው በፖለቲካው ውስጥ ልጅ እና የእንጀራ ልጅ አሉ፤ቄሮን ያቀበጠ መንግስት ፋኖን የመኮርኮም ሞራል አይኖረውም እዚህ ጋ በሰል ያለ ጥያቄ አቅርበህለት መመለስ ሲያቅተው እዚያ ጋ ቦንብ በማያፈነዳልህት እና አዠንዳ ሊያስቀይር ይሞክራል ወይም ሰምበዲ እንዲያፈነዳው እያደረገ የተለያዩ አዠንዳዎችን ይፈጥርልሀል በእነዚህ ጊዜያዊ አቅጣጫ የማስቀዬሻ  ሐገር የመበጥበጥ ስልቶች መንግስት ይቆጠብ እላለሁ!!!" -ሌላው በፖለቲካው ውስጥ ልጅ እና የእንጀራ ልጅ አሉ፤ቄሮን ያቀበጠ መንግስት ፋኖን የመኮርኮም ሞራል አይኖረውም"
Image
ከኢሳት ተገፍተው በወጡት ባለደረቦቻችን በሀብታሙ አያሌው፥ ብርታዊት ግርማዬ እና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ እሮብ እለት ማለትም ግንቦት 28/2011 ዓም የተካሄደው ጥቃት በማን እንደተፈጸመ ፥ለምን ዓላማ እንደተፈጸመ እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም። ስለሆነም ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ውጤቱን እስኪገልጽ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን ምርመራው ተጠናቆ ውጤቱ በፖሊስ ይፋ ሲደረግ ጉዳዩን ለሕዝብ የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። በዚሁ ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው እነዚሁ ባለደረቦቻችን በዋሽንግተን አድቬንቲስት ሆስፒታል ሕክምና ተደርጎላቸው ወደ ቤታቸው የተመለሱ ሲሆን ከደረሰባቸው ቀላል የአካል ጉዳት በስተቀር ሁሉም በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ በዚሁ አጋጣሚ እናረጋግጣለን።
Image
የሂልተን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ አፈና ! " ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም " በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ጊዜ ሰናይ መልቲ ሚዲያ ምስረታና የአክሲዮን ሽያጭ፤ ይፋዊ መግለጫ መንግስታዊ አፈና በድጋሚ ተካሂዶበታል ። ለአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል በቀን 27/ግንቦት/2011 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ፤ "ጌት አማካሪዎች" የንግድና ኢንቨስትመንት ማማከር ድርጅት፤ የሰናይ ቲቪ ምስረታ እና አክሲዮን ድርሻ ሽያጭን በተመለከተ ፤ለግንቦት 30/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 እስከ 6 ሰዓት ለሚደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ የአዳራሽ ኪራይ የተጠየቀ ሲሆን ፤ ሂልተን ሆቴል በደብዳቤ ለቀረበለት ጥያቄ ግንቦት 28 ቀን 2011 ዓ.ም አወንታዊ ምላሽ በደብዳቤ በመግለጽ፣ ክፍያ እንዲፈጸም በጠየቀው መሰረት በዚው ዕለት 12995 ብር (አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አምስት ብር ) ክፍያ ተፈጽሟል ። ይሁን እንጂ በተገባው ህጋዊ ውል መሰረት፣ በዛሬው ዕለት ጥሪ የተደረገላቸው ጋዜጠኞች እና ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት የተገኙ የሰናይ መልቲ ሚዲያ መስራቾች ፣በቦታው ቢገኙም የተሳበው መግለጫ መስጠት አልተቻለም ። ይህን ጉዳይ በተመለከተ የሆቴሉ የሽያጭ ክፍል እረዳት ስራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ ሰርጸወልድ " ከሚመለከተው ክፍል ፍቃድ ካላመጡ መግለጫ እንዳይሰጡ" በማለት ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም ብሏል ። ለእኚህ ስራ አስኪያጅ የሰናይ መልቲ ሚዲያ መስራቾች "የሚመለከተው" አካል ማነው ?ይህን ማድረግ ከእኛ አይጠበቅም !ዝግጅታችን አጠናቀናል፣ ህጋዊ ውል ፈጽመናል ፣ መግለጫ እንድንሰጥ ወደ አዳራሹ እንድንገባ በሩ ይከፈትልን ፤ በማለት ጥያ

LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia: Stop harassing Eskinder Nega for his opi...

LIBERTY voice CHANNEL: Ethiopia: Stop harassing Eskinder Nega for his opi... : "This harassment is solely aimed at frustrating the outspoken Eskinder Nega and curtailing his right to freedom of expression. It...

Ethiopia: Stop harassing Eskinder Nega for his opinions

"This harassment is solely aimed at frustrating the outspoken Eskinder Nega and curtailing his right to freedom of expression. It is unacceptable and must be stopped because Ethiopia’s laws do not require press conferences to be approved or licensed. The police have no right to stop press conferences,” said Joan Nyanyuki, Amnesty International’s Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes. In March this year, Eskinder tried to hold another press conference on the administration of Addis Ababa but it was cancelled by the police for “security reasons”. The police have no right to stop press conferences.  Joan Nyanyuki, Amnesty International's Director for East Africa, the Horn and the Great Lakes Eskinder also uses Twitter to voice his opinions on a variety of issues, where he has also faced hostility, including threats to his  life . “This week’s interference with Eskinder’s press conferences show that the police and other authorities are not fulfil

LIBERTY voice CHANNEL: ሰበር ዜናአሳፋሪው የፖለቲካ ሴራ:- በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ፣ሀብታሙ አያሌውና...

LIBERTY voice CHANNEL: ሰበር ዜናአሳፋሪው የፖለቲካ ሴራ:- በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ፣ሀብታሙ አያሌውና... : ሰበር ዜና አሳፋሪው የፖለቲካ ሴራ:- በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ፣ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ግርማይ በሜሪላንድ ግዛት የዝርፊያና የመግደል ሙከራ ተደረገባቸው:-በሕዝባችን ላይ የሚደርሱ የዕለት ተዕለት ሰቆቃዎ...
ሰበር ዜና አሳፋሪው የፖለቲካ ሴራ:- በአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ፣ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ግርማይ በሜሪላንድ ግዛት የዝርፊያና የመግደል ሙከራ ተደረገባቸው:-በሕዝባችን ላይ የሚደርሱ የዕለት ተዕለት ሰቆቃዎችን እና ኢትዮጵያን ለማጥፋት እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የፖለቲካ ሴራዎችን በማጋለጥ ከተጨቆነው ሕዝብ ጎን በቆሙት በእነዚህ ሐቀኛ የሕዝብ ልጆች ላይ ለተካሄደው ለዚህ አሳፋሪ የግድያና የዘረፋ ሙከራ ማነው ተጠያቂው? 

LIBERTY voice CHANNEL: የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤

LIBERTY voice CHANNEL: የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤ : የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤ ----------- ኢትዮጵያን በተመለከተም ይሁን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁለቱ ግለሰቦች ፍጹም የተለያየ እሳቤ እና አቋም እንዳ...

የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤

Image
የእስክንድር እና የጃዋር ኢትዮጵያን ሳስባት፤ ----------- ኢትዮጵያን በተመለከተም ይሁን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ሁለቱ ግለሰቦች ፍጹም የተለያየ እሳቤ እና አቋም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ሁለቱም ባመኑበት መንገድ የመሔድ፣ ያሻቸውን የማሰብ እና የመረጡትን የፖለቲካ አቋምም ሆነ ምልከታ የመያዝ መብታቸው ለውይይት የሚቀርብ አይደለም። ጃዋርን በአደባባይ መንቀፍ የሚፈሩ ሰዎች እስክንድርን ሲያብጠለጥሉ፣ ሲዘልፉ እና ሲያጣጥሉ ሳይ ገርሞኝ ነው ይህን አጭር ትዝብት ለመጻፍ የተነሳሁት። ትዝብቴም ኢትዮጵያ ሁለቱን ልጆቿን እንዴት ነው የያዘቻቸው የሚለውን ጉዳይ አንስቶ መወያየት የግድ ሳይል አልቀረም በሚል ነው። ኢትዮጵያ የሁለቱም ነች። ኢትዮጵያን በተመለከተ እነሱ ያላቸው ምልከታ ከግምት ሳይገባ ማለት ነው። ጃዋር በአደባባይ ኢትዮጵያን ቅኝ ገዥ አድርጎ እና Ethiopia out of Oromia የሚል መፈክር አያሰማ የፖለቲካውን ፍልሚያ የተቀላቀለ አክራሪ ብሔረተኛ ነው። ትግሉንም በብዙ ሺ ማይልስ ላይ ሆኖ እና ከወላፈኑም እርቆ የመራና የተሳካለት የመብት አቀንቃኝ ነው። እስክንድር ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች፤ አንድ አገር፤ አንድ ሕዝብ፣ አንድ ባንዲራ የሚል መፈክር አንግቦ ለዲሞክራሲ የሚታገል ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ ነው። እዛው እሳት ውስጥ ቆሞ ሲታገል የኖረ፣ ለዛም እራሱ እና ቤተሰቦቹ ትልቅ ዋጋ የከፈሉ፣ እሱም በረዥም የእስር ዘመን ቁም ስቅሉን ሲያይ የኖረና በጽናቱ የሚታወቅ ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች ነው። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ለጃዋር የተደላደለችና ያሻውን ለማድረግ የሚችልባት ምቹ ደሴት ስትሆን፤ ለእስክንድር ነጋ ደግሞ ትልቅ እስር ቤትና እሾህ የሆነችበት ምክንያት ምንድን ነው? ጃዋር ሲያዋርዳት፣ ሲዘልፋት እና ሲ

Ethiopia from worst to worst the fascist Abiy government,OLF with jawar mohammed Karoo treating Ethiopian human right activist and Journalist Eskinder Nega on street of Addis Ababaበስንቱ እንቃጠል አንዱን ስንል አንዱን ስንል እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የውሀ እንጥፍጣፊ ታህል መንግስት ካለ እንደዚህ ዓይነት አራዊቶች ታድነው ይያዙልን።