FOREINGNERS TO BUY ETHIOPIA HOME LAND SECURITY.

woyanes stupidity, I dont think they even attends an adult`s education(meserete temihert). what foreign journalist and African Media Leaders has got to do with home land security equipments? its like washing your dirty cloths outside. What is the use taking them on guided tour to show them what you have? The whole idea is, we know you are affraid of the nation, the freedom fighters. you show all these to scare the nation, but the nation would not be scared. struggling of an animal can not prevent its death when the knife is on its troat.http://www.fanabc.com

በመገናኛ ብዙሃን ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የሚዲያ አካላት የተለያዩ ቦታዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2006 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንትና በተጠናቀቀው በ6ኛ የአፍሪካ መገናኛ ብዙሃን መሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የተለያዩ የአፍሪካ ጋዜጠኞችና የሚዲያ አካላት ዛሬ የተለያዩ ቦታዎችን ተዘዋውረው ጎበኙ።
የብሄራዊ ሙዚየምንና ሌሎች በአዲስ አበባ ያሉ ታሪካዊ መስህቦችን፣ አዲሱን የአፍሪካ ህብረት ጽህፈት ቤትን እንዲሁም የቢሾፍቱ ሃይቆችንና የቢሾፍቱ ብረታ ብረት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ልማትን ነው የጎበኙት።
በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት የሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ሃላፊና 6ኛው የአፍሪካ ሚዲያ አካላት አመራሮች ፎረም ብሄራዊ አስተባባሪ አዘጋጅ ኮሚቴ አቶ ሞቱማ ተመስገን እንደተናገሩት ፥ ጉብኝቱ የሚዲያ አካላት ስለ ሀገሪቱ ትክክለኛ ገጽታ እንዲኖራቸው ያደርጋል።
አቶ ሞቱማ የሀገሪቱን የልማት እንቅስቃሴም  በተጨባጭ መመልከታቸው ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ለህብረተሰባቸው ስለ ሀገሪቱ ትክክለኛ መረጃ እንዲያስተለካልፉም ይረዳቸዋል ነው ያሉት ።


በትእግስት ስለሺ

Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes