Posts

LIBERTY voice CHANNEL: OPD Stop the hypocrisy

LIBERTY voice CHANNEL: OPD Stop the hypocrisy : ODP choose to move forward using two different and opposite ways to achieve its political interests. It is taking the legal or illegal ways...

OPD Stop the hypocrisy

ODP choose to move forward using two different and opposite ways to achieve its political interests. It is taking the legal or illegal ways depending on the cause of the matter. If the case does have a legal ground, we have witnessed ODP achieving its interest legally with the support of the public. If the cause does not have a legal ground, it is using state sponsored ethnic terrorism to achieve its goals. One thing this political institution should understand is that the pe ople of Ethiopia will no longer allow a new slave master enslaving Ethiopia. The wish to become a new ethnic supremacist regime to enslave the people of Ethiopia is old fashioned, and it is better to learn from the crimes of TpLf regime. Stop he hypocrisy and work with the rest of Ethiopia to become much more strong multicultural civic federation. The rights for ethnicity and individuality are two different concept because the right for groups can only be achieved with respect to individual rights. The new et...

LIBERTY voice CHANNEL:              በሶስተኛው ይሁዳጣላችሁክቡራት እና ክቡራን የዚህ ፅሁፍ ተ...

LIBERTY voice CHANNEL: በሶስተኛው ይሁዳጣላችሁክቡራት እና ክቡራን የዚህ ፅሁፍ ተ... : በሶስተኛው ይሁዳ ጣላችሁ ክቡራት እና ክቡራን የዚህ ፅሁፍ ተከታታዮቼ በያላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ መቼም የሐገር ነገር ሆድ ይፍጀው ተብሎ ዝም የሚባል ባለመሆኑ እየሆነ ስላለው እ...

በሶስተኛው ይሁዳ ጣላችሁ

Image
   በሶስተኛው ይሁዳ ጣላችሁ ክቡራት እና ክቡራን የዚህ ፅሁፍ ተከታታዮቼ በያላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ መቼም የሐገር ነገር ሆድ ይፍጀው ተብሎ ዝም የሚባል ባለመሆኑ እየሆነ ስላለው እና ስለተሰማኝ ስሜት ትንሽ ልል ወደድኩ ሐገር ማለት እናት ናት !!! ሐገር ማለት ሁሉሉ ሉ …. ነገር ናት !   የሐገርን ሉአላዊነት ማስከበር ደግሞ ከሰንደቅ ዓላማዋ ይጀምራል፤ ለዚያም ነው ጣልያኖች በ 1928 መላው ኢትዮጵያን ወረው ከአስመራ ለትርጉም ወሰደውት የነበረው ጀግናው ዘርዓይ ደረስ ከእለታት ባንዱ ዓመታዊ በአላቸው ላይ የሃገሩን የአርበኝነት ዩኒፎርም እስከነ ሙሉ ትጥቁ ጎራዴውን ጨምሮ ለብሶ በዓሉ ቦታ እንዲገኝ ካረጉት በሁዋላ የእምዬ ኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ መሬት ላይ አንጥፈው እየተፉ ሲያልፉ ጎራዴውን መዞ አጠገቡ ካሉት ወታደሮች በመጀመር የጣልያን ሹማምንቶችን አንገት እየቀነጠሰ   በመጣል ታላቅ ገድል የሰራው . አዎ !!! በከፍተኛ የሐገር ፍቅር ስሜት እንደነበልባል እሳት ውስጡ እየተንቀለቀለ በታላቅ ቁጣና እልክ የመዘዘውን ጎራዴ ከሀፎቱ ማስመለስ የሚችል አንዳችም የሰው ሀይል እንደሌለ የተረዱት ጣልያኖች በጥይት እግሩን መተው እስኪጥሉት ድረስ አርበኛችን ዘርአይ ደረስ ብቻውን ይህንን ገድል ፈፅሙዋል !!! ታዲያ ምነው እናንተ ? ለዛሬው ፅሁፌ እና ለዚህ ጥያቄዬ መነሻ የሆነችኝ ከወደ ጀርመን አካባቢ ስትንከባለል ያየሁዋት ፅሁፍ ስትሆን እንዲህ በማለት ትጀምራለች  :- “ ውድ የመማክርት ጉባኤ አባላ...