Posts

Image
ወያኔ ከገባበት ውጥረት ለመውጣት በከፈተው ጦርነት ትኩረታችን አይቀለበስም !!! – መግለጫ June 13, 2016       በጥጋብና እብሪት የተወጠረው የህወሃት አገዛዝ በትናንትናው ዕለት ዕሁድ ሰኔ 5 ቀን 2008 በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በኩል ከኤርትራ ጋር በሚያዋስኑ የድንበር ቦታዎች ላይ ጦርነት ጀምራል፤ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም ይህን ዜና አረጋግጠው ዘግበዋል። ይህ መግለጫ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በወያኔ በኩል ስለጦርነቱ ምንም የተሰጠ መግለጫ ባይኖርም የኤርትራ መንግሥት በጾረና ግንባር በኩል ጥቃት እንደተፈጸመበት ትናንት ማምሻውን ይፋ ባደረገ መግለጫ አረጋግጦአል። የህወሃት ዘረኝነት በፈጠረው ኢፍትሃዊነትና አፈና የተማረረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች በአገዛዙ ላይ ተቃውሞውን እያጠናከረ ባለበት በዚህን ሰዓት በሙስና የተጨማለቁ የህወሃት የጦር ጀነራሎችና በሲቪል ማዕረግ አስተዳደሩን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩ ሃይሎች ለምን ይህንን ጦርነት መጫር እንደፈለጉ ግልጽ ነው። በኦሮሚያ የተነሳውን የመብት ጥያቄ ለማፈን ከ400 በላይ ሕዝብ መጨፍጨፉና በሺዎች የሚቆጠሩ እስር ቤት መታጎራቸው የህወሃትን ዕድሜ ለማራዘም እንደ አንድ መሣሪያ ሆኖ ላለፉት 25 አመታት ሲያገለግል በኖረው ኦህዲድ ውስጥ እንኳን ከከፍተኛ አመራር እስከ ተራ ካድሬ ያሉትን አስኮርፎአል። የወልቃይት ህዝብ ያነሳው የማንነት ጥያቄ ሌላኛው የህወሃት አጋር በሆነው ብአዴን ውስጥ የማያባራ ክፍፍል ፈጥሮአል። የነጻነት ታጋዮች በቅርቡ አርባምንጭ ከተማ አቅራቢያ የፈጸሙት የጀግንነት ገድል የደቡብ ኢትዮጵያን ሕዝብ የሚያንቃቃና ለትግል የሚያነሳሳ አርአያነት እንደፈጠረ የህወሃት አገዛዝ ተረድቶአል። በቤኔሻንጉ...
Image
20 የሚሆኑ የሕወሓት ደጋፊዎች በአውስትራሊያ ኢትዮጵያዊውን የመንግስት ተቃዋሚ ደበደቡ | ቪዲዮ ይዘናል  (ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት የሚመራው መንግስት በሜልበርን አውስትራሊያ የጠራውን ሕዝባዊ ሰብሰባ ለመቃወም ከወጡ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ 20 በሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሕወሓት መንግስት ደጋፊዎች ደበደቡት:: ኒውስ 7 የተሰኘው የአውስትራሊያ የመረጃ ቴሌቭዥን የተጎጂውን ኢትዮጵያዊ ፊት በደም ተለውሶ አሳይቶታል:: ሰሞኑን በአውስትራሊያ የቆዩት የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አባይ ወልዱ; የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙክታር ከድርና የሶማሊያ ክልል አመራሮች የተገኙበትን ይህን ስብሰባ እንዳይካሄድ እንዲሁም በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው የሰብ አዊ መብት ጥሰት እንዲቆም ከጠየቁት መካከል በፎቶግራፍና ከታች በቭድዮ የምትመለከቱት ወጣት መደብደቡ በዲያስፖራው ውስጥ ያለውን በተለይ የሕወሓት ደጋፊዎች እና የሌሎችን ኢትዮጵያውያን ልዩነት የበለጠ ያሰፋዋል ተብሎ ተሰግቷል:: በሕወሃት ደጋፊዎች በአውስትራሊያ የተደበደበው ወጣት ስሙ ፈይሳ እንደሚሰኝና የትውልድ ክልሉም ኦሮሚያ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመልከታል:: ኢትዮጵያውያኑ ተቃዋሚዎች በሕወሓት መንግስት ወኪሎች ላይ የከረረ ተቃውሟቸውን ከማቅረባቸውም በተጨማሪ የአውስትራሊያ መንግስት ይህንን በሰብ አዊ መብት ጥሰት; በግድያና በ እስራት የሚታወቀውን መንግስት እንዳይተባበርና እንዳይረዳ ጠይቀዋል:: ይህ ሕወሓት የጠራው ስብሰባ በሕዝቡ ብርቱ ተቃውሞ መቋረጡም ታውቋል:: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/61939
SEC:Ethiopia’s Electric Utility Sold   Unregistered Bonds in U.S. FOR IMMEDIATE RELEASE 2016-113 Washington D.C., June 8, 2016 — The Securities and Exchange Commission today announced that Ethiopia’s electric utility has agreed to pay nearly $6.5 million to settle charges that it violated U.S. securities laws by failing to register bonds it offered and sold to U.S residents of Ethiopian descent. According to the SEC’s order instituting a settled administrative proceeding: Ethiopian Electric Power (EEP) conducted the unregistered bond offering to help finance the construction of a hydroelectric dam on the Abay River in Ethiopia.  EEP held a series of public road shows in major cities across the U.S. and marketed the bonds on the website of the U.S. Embassy of Ethiopia as well as through radio and television advertising aimed at Ethiopians living in the U.S.  EEP raised approxim...

Heroic welcome for Professor Berhanu Nega in Oslo, Norway

Image
  ESAT English News  » Parliament passes computer crime law further restricting freedom of speech   ESAT News (June 7, 2016) The rubber stamp parliament in Addis Ababa passed a computer crime law on Tuesday that’s intended to further stifle freedom of speech. The law, which has come under a damning scrutiny from all sides, makes punishable the exchange of any information that’s deemed antigovernment. The law makes it illegal the exchange of emails, audiovisuals and pictures that encourage people to criticize, protest and rise against the regime. Human rights organizations say the law tramples on human rights and the right to information. The rights groups also said the law is intended to spy on the exchange of information among people.
Image
Ethiopia: Boycott the TPLF festival (AESA ONE)   WE CALL UPON ALL FREEDOM LOVING ETHIOPIANS TO SAY NO TO THE WOYANE FESTIVAL THAT IS BEING ORGANIZED BY ALAMUDI SERVANTS IN ALEXANDRIA VA UNDER THE NAME OF AESA ONE! Alamudi’s servants haven’t stopped from trying to accomplish their evil tasks. This group whose members are individuals who have sold their souls for money has come up with a shameful organization by the name All Ethiopian Sports Association One (AESA ONE). They are now organizing a fraudulent sports event in Mount Vernon High School from July 3 to July 9, 2016. We want all Diaspora Ethiopians to know that behind this greedy bunch whose daily bread is provided by Alamudi lurks a Woyane ploy to divide Ethiopians in the name of sports. Dear Compatriots! This is a call to boycott AESA ONE in Alexandria VA by all freedom loving Ethiopians in diaspora. We plead with all Ethiopians in diaspora or in Ethiopia who knowi...
Image
ሰማእቶቻችን ‪#‎ መቼም‬ አንረሳችሁም የዛሬ 11 ዓመት የ14 አመቱን ህጻን ነብዩን ጨምሮ ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአረመኔው እና በነፍሰ ገዳዩ አጋዚ ጦር የተጨፈጨፉበት ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ወደ እስር ተጉዘው አሰቃቂውን የእስር ስቃይ የተጎነጩበት ቀን ሲሆን ይሄው ስርዓት አሁንም ድረስ ይሄን ጭካኔውን እንደቀጠለ ነው ። የኢትዮጵያውያን የጣር ጩኸትም እስከአሁን ከዳር እስከዳር እያስተጋባ ነው፤እነዚህ ወገኖቻችን የተሰውለት አላማ ፍትሕ፣ እኩልነት፣ ነፃነት፣ዲሞክራሲ የሰፈነባትን ሐገር ለመመስረት ነው፤ ይህ አላማቸው እውን እስከሚሆን እና የወያኔ ፋሽሽታዊ ስርዓት ተወግዶ አምባገነኖች ለፍርድ እስከሚቀርቡ እንደማንተኛ ቃል እየገባንላቸው የመታሰቢያቸውን ሻማ እናብራ ። ሰማእቶቻችን #መቼም አንረሳችሁም!!!