ሰማእቶቻችን ‪#‎መቼም‬ አንረሳችሁም
የዛሬ 11 ዓመት የ14 አመቱን ህጻን ነብዩን ጨምሮ ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአረመኔው እና በነፍሰ ገዳዩ አጋዚ ጦር የተጨፈጨፉበት ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ወደ እስር ተጉዘው አሰቃቂውን የእስር ስቃይ የተጎነጩበት ቀን ሲሆን ይሄው ስርዓት አሁንም ድረስ ይሄን ጭካኔውን እንደቀጠለ ነው ።
የኢትዮጵያውያን የጣር ጩኸትም እስከአሁን ከዳር እስከዳር እያስተጋባ ነው፤እነዚህ ወገኖቻችን የተሰውለት አላማ ፍትሕ፣ እኩልነት፣ ነፃነት፣ዲሞክራሲ የሰፈነባትን ሐገር ለመመስረት ነው፤ ይህ አላማቸው እውን እስከሚሆን እና የወያኔ ፋሽሽታዊ ስርዓት ተወግዶ አምባገነኖች ለፍርድ እስከሚቀርቡ እንደማንተኛ ቃል እየገባንላቸው የመታሰቢያቸውን ሻማ እናብራ ።
ሰማእቶቻችን #መቼም አንረሳችሁም!!!

Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes