Posts

Showing posts from July, 2020

Ethio 360 ልዩ ዝግጅት "በዋሽንግተን ሲያትል ምን ተወሰነ ? " Friday July 31, 2020

Image

Ethio 360 Zare Min Ale "የፓለቲካ ፓርቲዎች ውይይትና ማቆሚያ ያጣው የአማራ ጭፍጨፋ!" Wednesday...

Image

ETHIO 360 ልዩ ዝግጅት ከጠብቃ ሄኖክ አክሊሉ ጋር ።

Image

Ethio 360 Zare Min Ale "የህሊና እስረኞች የፍርድ ቤት ውሎና የኦነግ ሽኩቻ" Monday July 27,...

Image

Ethio 360 Zare Men Ale "ዳግማዊው የጄኖሳይድ ጥሪ" Saturday July 25, 2020

Image
Image
Birhanemeskel Abebe Sine and Suleman Dedefo, Birds of the same Feather !!! Anti Ethiopia Ambassador !!!!! Suleiman Dedefo, the Ethiopian Ambassador to the United Arab Emirates is accusing Emperor Menelik on crimes against humanity, killing millions !!!!! He went further and condemned Menelik for the 1902 Blue Nile water allocation by England for its subjects, Egypt and Sudan. Dedefo accused Menelik for the loss of Eritrea. Defending Ethiopian soverignity from foreign wolves armed to their teeth is not commendable to people like Dedefo foreign/Areb worshippers !!! Dedefo is a product of Tribal Politics that killed tens of thousands, displaced millions and enslaved thousands of young ethiopian women in the Middle East. Menelik saved Dedefo ancestors from being chained and sold to Arabia. Menelik haters are white/Arab worshippers anti Ethiopia, Woyane collaborators who profited big time in the last 29 yea

Ethio 360 Zare Men Ale "የሲኖዶሱ ዝምታ" Tuesday July 21, 2020

Image

Ethio 360 Zare Min Ale "የደብረጺዮን ክስ" Monday July 20, 2020

Image

Genocide in Ethiopia by Jawar Mohammod terror groups( Qerro) ጨፍጭፈው ገለውም...

Image

Ethio 360 Zare Men Ale "የታገቱ ተማሪዎችና የኦሮሙማ ፖለቲካ ቀውስ" Friday July 17, 2020

Image

Ethio 360 Zare Men Ale ''ወንጀልን ለመደበቅ እየተደረገ ያለው ግብግብ"' Thursday July 16...

Image

Ethio 360 News Wednesday Jul 15 2020

Image

Ethio 360 ልዩ ዝግጅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ሀላፊነት የቻለ አይመስለኝም እምነትም የለኝም አምባሳደር አ...

Image

Ethio 360 Special Program ''ውይይት ከዋሽንግተን አገር አድን ግብረሀይል ጋር'' Wednesday ...

Image

Ethio 360 Zare Men Ale "ዓቃቤ ህግና የሀጫሉ ገዳይ " Friday July 10, 2020

Image
ለመንግስት የቀረበ አስቸኳይ ግልጽ ጥሪ!! የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና ደህንነትየመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ መዋቅር ቸልተኝነት ለጉዳቱ አስከፊነት አስተዋጽዖ ማድረጉም ተሠምቷል። የፌዴራሉ መንግስት ስላም እና መረጋጋትን በማስከበር፣የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሃላፊነቱን፣ በተገቢው መንገድ መወጣትም ያልቻለበት ሁኔታምተከስቷል። ሃገሪቱን ማለቂያ ወደ ሌለው ደም መፋሰስ ለመውሰድ፣ ባለ በሌለ ሃይላቸውእየሰሩ የሚገኙ የጥፋት ሃይሎች፣ በይፋ በሰጡት የአመራር ስምሪት፣ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆኑንጹሃን ዜጎች የማይተካ ህይወት እና በብዙ ጥረት ያፈሩት ንብረት በአንድ ጀንበር እንዲወድም ተደርጓል። ከዚህ ሌላ፣ መንግስት አጋጣሚውን በመጠቀም፣ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግ ንኙነትየሌላቸውን፣የህጋዊ ሰላማዊ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን፣ ማሰሩን ተዘግቧል። በተለይም፣በሃገር ሕልውናና ለብዙ ሰዎች ሕይወት መጥፉት ቀጥተኛ ተጠያቂ ከሆኑ ጽንፈኛ ብሄረተኞች ጋር አጣምሮ የባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ እስክንድር ነጋንና ፣የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች የበቀል እርምጃ በሚመስል መልኩ፣ አጋጣሚውን ተጠቅሞያሰረበት ሁኔታም መኖሩን፣ለማወቅ ችለናል።በጽጥታ ሃይሎች ቁጥጥር የሚገኙት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አካላዊ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ለማረጋገጥ ችለናል። በአቶ እስክንድር ላይድብደባ መፈጸሙም ተረጋግጧል። ይህ ድርጊት የሕግ ልዕልናን ዋጋ የሚያሳጣ፣ የፍትህ ሂደቱንጥርጣሬ ላይ የሚጥል እና ሃገራችን የተቀበለቻቸውን አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድንጋጌዎች የሚጥስ፣የሚወገዝ ተግባር ነው። ጠቅላይ ሚኒስ

Ethio 360 Zare Men Ale "የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መግለጫና የሕወሃት የክተት አዋጅ" July 9...

Image

Ethio 360 Zare Men Ale "የኦሮሚያ ብልፅግና የማጥራት ዘመቻ" Tuesday July 7, 2020

Image
Image
ጥግ የደረሰው የኦሮሞ ፅንፈኞች የተረኝነት ስሜት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለሀምሌ 11 ተቀጠሩ- ምግብ እና ልብስ እንዳይገባላቸው መከልከላቸውን ጠበቃቸው አቶ አዲሱ ጌታነህ ገለጹ። ዛሬ ሀምሌ 1 ቀን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ኢ/ር ይልቃልን ሂደው እንደጎበኟቸው አቶ አዲሱ ለአማራ ሚዲያ ማእከል ገለጹ።3ኛ ፖሊስ ጣቢያ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን) የታሰሩት ኢ/ር ይልቃል ፍርድ ቤት ቀርበው "በአዲስ አበባ ለተነሳው ሁከት እና ግርግር ለሰው ህይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ሁነሀል " በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው ለሀምሌ 11 ቀን እንደተቀጠሩ ጠበቃቸው አቶ አዲሱ ከዶ/ር ዳንኤል በቀለ መስማታቸውን ገልጸዋል። ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው መከልከላቸውን እና ምግብም ሆነ ቅያሪ ልብስ ስላልገባላቸው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉም ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ሊጠይቋቸው ሲሄዱ አይቻልም እንደሚሏቸው እና አንዳንዴ ደግሞ እዚህ የለም እንደሚሏቸው የገለጹት ጠበቃ አዲሱ በደንበኛቸው የተፈጸመው የመብት ጥሰት አሳሳቢ ነው ብለዋል። የኦፌኮ አመራሮችን ሰው እንደሚጠይቃቸው እና ገደብ እንደሌለባቸው የሚታወቅ ሲሆን በአንጻሩ የኢሀን ሊቀመንበር በሆኑት በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው ተደርገዋል።

Ethio 360 Yager Guday "የኢትዮጵያ ችግር መሰረታዊ ምንጩ የት ነው?" Sunday July 5, 2020

Image

#እስክንድርነጋን እና #ጃዋርመሀመድን በአንድ ሚዛን የመስፈር ወንጀል… የ#ታከለኡማ መግለጫ7/2/2020

Image