Posts
Showing posts from July, 2019
የጽንፈኞችን የማወክ ሴራ ያከሸፉ የባልደራሱ ምክርቤት የአውሮፓ ስብሰባዎች Ethiopia 07/29/19
- Get link
- X
- Other Apps
ጀሮ ያለህ ስማ:-በመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ይህንን የ አባቶች ጥሪ ተቀበሉ
- Get link
- X
- Other Apps
Temesgen Desalegn: መረጃ - የጄነራሉ የነጻ እርምጃ አዋጅ - በተመስገን ደሳለኝ ላይ 'የግድያ' ትዕዛዝ?
- Get link
- X
- Other Apps
Ethiopia: ሰበር ዜና - አዴፓ ከባድ መግለጫ አወጣ - ሕወሓትን ልኩን ነገረው | Statement by ...
- Get link
- X
- Other Apps
የባልደራስ ሚዲያ ዕለታዊ ዜናዎች | Balderas Media July 10, 2019 Daily News | Ethiop...
- Get link
- X
- Other Apps
Ethio 360 Biruk Yibas with Ermias Legesse 10 July 2019
- Get link
- X
- Other Apps
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEhL0I0HS54FtrpP_DkwyfsjeQ6y1L43Fl6mIj36ulsf0H5r4so8eNQOXEgaZzfk-81Y4vRE_T6ScPJ9qIgemYefPbnEfCUR34eqx3j2wjzPOwqPpKV4d_NvRYsn1oXJ9gLMgc35bTWR7CE/s320/66268640_445211326058713_1289984833124040704_n.png)
መረጃ ( Ethio 360 Media ) የአዲስ አበባ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል።--ጋዜጠኛና የመብት ተማጓች እስክንድር ነጋ (ኢትዮ 360 - ሐምሌ 3/2011) የአዲስ አበባ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል ሲል የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት ባልደራስ አስታወቀ። ምክር ቤቱ ይህን ያለው ዛሬ ባልታወቁ ሰዎች እንዲቋረጥ በተደረገው መግለጫው ላይ ነው። የሕሊና እስረኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈቱ በሚል ባወጣው መግለጫው ዛሬ ላይ የጭቆና ቀንበር ውስጥ ወድቀናል፣በተለይ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እንዳያደርግ ማዕቀብ ተጥሎበታል ብሏል በመግለጫው ላይ የተገኘው የምክር ቤቱ ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ። ኢትዮጵያ ዛሬ የሕሊና እስረኞች ያሉባት ሃገር ሆናለች ያለው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ የሕወሃት አገዛዝ ከተገረሰሰ ከአንድ አመት በኋላ በርካቶች በሕሊና እስረኝነት ወደ እስር እንዲጋዙ ተደርጓል። የባላደራው ምክር ቤት ዋና ጸሃፊን ኤልያስ ገብሩና የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊውን ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ በርካቶች ለእስር ተዳርገዋል። ከእነዚህ እስረኞች በአብዛኞቹ ላይ ፖሊስ በባህርዳር ከተፈጸመው ችግር ጋር ንክኪ አላቸው በሚል በኢትዮጵያ ሕዝብ፣በአዲሱ አመራርም ሆነ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ በተወገዘው የሽብር ህግ ክስ መስርቶባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ። በባህር ዳርም ሆነ በአዲስ አበባ የተከሰቱት ችግሮች መጀመሪያቸውም ሆነ መጨረሻቸው ኢሕአዴግ ውስጥ የተፈጠረ ልዩነት መሆኑ እየታወቀ በባላደራው አባላት ላይም ሆነ በሌሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የእ...
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEjrseJ0P9KZ2jwTmE8EPOO71JWz-I9O45aSks52mHFF2D1QQDuGwMoXBxNEMTcy81UZy6B-kTrNlIK2eH5BFmOV07GtXr9mCyYEQzJ3nYeonwFWf0yWcexyfVuqPrd7zhZT3HI2ykB6o1U/s320/66290520_2719750798052256_8532731683521167360_n.jpg)
ኢትዮጵያ አደጋ ላይ የወደቀዉ የኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ባደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አሳሰበ። ሰሞኑን ጋዜጠኞችን ማሰሩና የሐገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር ወታደራዊ ሚስጥር አወጡ ያላቸዉን ጋዜጠኞች እንደሚከስ ማስታወቁ ለፕረስ ነፃነት አደገኛ ነዉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ያደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አሳሰበ። ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ዛሬ ባሰራጨዉ ዘገባ እንዳለዉ መንግሥት ሰሞኑን ጋዜጠኞችን ማሰሩና የሐገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር ወታደራዊ ሚስጥር አወጡ ያላቸዉን ጋዜጠኞች እንደሚከስ ማስታወቁ ለፕረስ ነፃነት አደገኛ ነዉ። በምስራቅ አፍሪቃ የአምስቲ ኢንተርናሽናል ዋና ተጠሪ ጆአን ንያንዩኪ እስሩና የመክሰስ ዛቻዉ ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ በኢትዮጵያ የታየዉን የፕሬስ ነፃነት የሚደፈጥጥ፣ ሃገሪቱንም ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ የሚያመራት እንደሆነ አመልክተዋል። የድርጅቱ ዋና ተጠሪ የታሰሩ ጋዜጠኞች ሁሉ መፈታት አለባቸዉ ፤ የተመሰረተባቸዉ ክስም ዉድቅ መሆን አለበት ሲሉ አሳስበዋል። አምንስቲ እንዳለዉ የኢትዮጵያ መንግሥት መፈንቅለ መንግሥት ካለዉ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ ሶስት ጋዜጠኞች ታስረዋል። ከሶስቱ ሁለቱ በአሸባሪነት ተከስሰዋል። አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ https://www.dw.com/am/%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8B-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1...
Ethiopia:አማራ አመረረ! መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ሰልፍ በመላው አማራ ተካሄደ
- Get link
- X
- Other Apps
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት
- Get link
- X
- Other Apps
![Image](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEgOauK-QjUHvToz-RoDoqHn7lpatuPb9GL2AgRaAV8OjTAyVimgJoT1eNxmAtBORxwceRM0m3X4_zC4hocBxk5BsrE9KbViPnkjxLofsq9lmi0rju4nmYrJBQdFem7DrC8Y0RQI1-umj40/s320/Global.jpg)
ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት በግንባር ቀደምትነት ስብአዊ መብታቸው እንዲከበር ለዓለም አቀፍ የስብአዊ መብት ተቋማትና ለኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የዜጎቻችን መብት እንዲከበር የራሱን አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም ላለፍት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኞችና የመብት ተማጋቾች በነጻነት ሃሳባቸውን ስለገለጹ ብቻ ያለምንም የፍርድ ቤት ትእዛዝ ሲታስሩ፤ ሲገረፉ፤ ሲገደሉ እና ሲስቃዩ ያሳለፉት ዘመናት ገና ሳይረሳ በተለይም በአሁኑ ስአት በሃገራ ችን በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ መጥቷል በሚባልበት ግዜ እና ሃገሪቱን የሚመሩት ጠቅላይ ሚንስትር በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ይሁን ማን አስቀድሞ ማጣራት ሳይደረግና የፍርድ ቤት ትእዛዝ ሳይወጣ አንድም ስው እንዲታስር አንፍቅደም በማለታችው ምክንያት ከአለም አቀፍ ተቋማት አምንስቴ ኢንተርናሽናልና የመሳስሉት ድርጅቶች ሳይቀር እውቅና በተስጣቸው አንድ ወር በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ፤ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ ከሁለት መቶ ሰባ በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባና የሊሎች ነዋሪዎች ታፍነው ወደ እስር ቤት ተወርውረዋል። እየተገረፉ ነው። በሽብርተኛነት እየተከሰሱ ነው። ይህ የህወሓት መራሹን አፋኝና ጨቃኝ መንግስት ስራ የሚያስታውሰንና የሚመስል አድራጎት በአገሪቷ ውስጥ መጥቷል የሚባለውን ለውጥ ተስፋ ስጪ መሆኑ ቀርቶ ኢትዮጵያዊያኖች መጪውን ግዜ በጭንቀትና በፍርሃት እንዲመለከቱት ከማድረጉም ባሻገር ያለፈው የመከራና የአፈና ዘመን መልሶ መምጣቱን ከወዲሁ አመላካች እንደሆነ ያሳያል። በአሁኑ ወቅት በሀገራችን...