Ms.Ana Gomes, member of European Parliament speaking about the current Ethiopian situation and her worried,
Hope the rest also the can stand with Ethiopian not with the Apartheid TPLF regime.
የኢትዮጵያውያን ጠበቃ የሆኑት የአውሮፓ ፓርላመንት ተወካይ ወይዘሮ አና ጎሜዝ ሽብርተኛው ወያኔ በኢትዮጵያ እየፈፀመ ያለው መጠን የለሽ ወንጀል እና ዉጥንቅጡ የወጣው ፖለቲካው ሊያስከትል ስለሚችለው ቀውስ ያላቸውን ስጋት ይናገራሉ፤የምዕራባውያንንም ዝምታ ይቃወማሉ


            

Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes