Posts

Showing posts from September, 2017
Image
        ESAT Special Program on H. Res. 128 Sep 2017                  
Image
                    A call for action: H.R. 128 Ethiopia's Human Rights Bill                     
Image
       ESAT - EUROPE WIDE ESAT EVENTs AD Sept 26 2017                                    
                  ኩባውያን ለኢትዮጵያ   ይህ የምትመለከቱት ቪዲዮ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1969 እስከ 1970ዓ.ም የሶማሊያው መሪ ሜጀር ጄኔራል ሞሃመድ ዚያድ ባሬ ሰራዊቱን አሠማርቶ ታላቂቱን ሶማሊያ ለመመስረት በሚል የቀን ቅዘት ኢትዮጵያን ወሮ በነበረበት ወቅት የደረሱልን በፕሬዚዳንት ፊደል ካስትሮ የሚመሩት የኩባ የጦር ኃይላት ከሰራዊታችን ጎን በመሆን የሁለቱም ሐገራት ሕዝብ መዝሙር ከተዘመረ በሁዋላ ከሶማሌው ወራሪ ሐይል ጋር ሲዋደቁ የሚያሳይ ነው።                             ( በውቅቱ በጦርነቱ ላይ ተገኝቶ የኩባ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ የቀረጸው ቪዲዮ) ስለ ኢትዮጵያ ነፃነት ሲሉ የሶማሌን ወራሪ ኃይል ድባቅ ለመምታት ሐገራትን አቁዋርጠው ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን በመቆም ሲዋደቁ የነበሩትን እነዚህን ኩባውያን እዚህ ቪዲዮ ላይ ስመለከትም ሆነ ኩባ ለኢትዮጵያ የዋለችውን ውለታ ሳስብ የሚሰማኝ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ሲሆን:- ይሄውም:-1ኛው በቃላት ተገልፆ የማያልቅ ለኩባውያን ያለኝ ታላቅ አክብሮት ሲሆን:-             2ኛው ስለኛ ዳር ድንበር ሲሉ ኩባውያን ሕይወታቸውን የገበሩላት የዛሬዋ ኢትዮጵያ ወጣቶች ወያኔ የተባለ ፤ባንዳ የባንዳ ዘር ፤አያት ቅድማያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍስሰው ዳርድንበሩዋን ጠብቀው ያቆዩልንን ኢትዮጵያ መሬትዋን እየቆረሰ ለባእዳን በመሸጥ ላይ ያለ እና በሕዝባችን ላይ የባርነት ቀንበር ጭኖ ሐገር በመመዝበር ላይ ያለን ፋሺስት ወያኔን የመሰለ ጠላት ቁጭ አድርጎ አርሴናል ገለመኔ እያለ የሚያወራውን እና ባህል
Image
Ethiopia: Security forces shot and injure several people in Debre Tabor    ESAT News (September 25, 2017) Several residents of Debre Tabor in Gondar who protested the detention of a church leader were shot and injured as security forces opened fire at an impromptu protest rally. Information reaching ESAT say several people including priests were also detained. The priest, Aba Berhan, was arrested twice for protesting the installation of a telecommunication tower at the premise of his church. Residents who heard the arrest of the priest for the second time were heading to their church with some carrying the cross when security forces opened fire. ESAT sources say those who sustained injuries were admitted to the local hospital. The sources also say the whereabout of the priest is not known.
Image
(ኢሳት ዜና መስከረም 08 ቀን 2010ዓም)አርበኞች ግንቦት7 ንቅናቄውን ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚመሩትን መሪዎችን ይፋ አደረገ /PatrioticGinbot7/   ንቅናቄው በኤርትራ ሲያደርግ የነበረውን ጉባኤ ሲያጠናቅቅ ድርጅቱን ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚመሩትን መሪዎች በ4 ዘርፎች ከፋፍሎ ይፋ አድርጓል። እነዚህ ተመራጮች የስራ አስፈጻሚዎች ይሆናሉ። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በሊቀመንበርነት በሚመሩት በዚህ የሃላፊነት ተዋረድ፣ ኮማንደር አሰፋ ማሩ የህዝባዊ ተጋትሮ ዘርፍን በአዛዥነት፣ አርበኛ ታጋይ ገበየሁ አባጎራውና አርበኛ ታጋይ ታደለ ወንድም በምክትል አዛዥነት ይመሩታል። በፖለቲካው ዘርፍ ደግሞ አርበኛ ታጋይ ኤፍሬም ማዴቦ በዘርፍ ሃላፊነት፣ አርበኛ ታጋይ ንአምን ዘለቀና አርበኛ ታጋይ አበበ ቦጋለ በምክትል ዘርፍ ሃላፊነት ይመራሉ። የህዝባዊ እምቢተኝነቱን ዘርፍ ዶ/ር ታደሰ ብሩ የሚመሩት ሲሆን፣ አርበኛ ታጋይ ቸኮል ጌታሁንና አርበኛ ታጋይ አብርሃም ልጃለም በምክትል ሃላፊነት ያገለግላሉ። የንቅናቄውን ጽ/ቤት ደግሞ አርበኛ ታጋይ መኳንንት አበጀ በሃላፊነት እንዲሁም አርበኛ ጃንከበድ ዘሪሁን እና አርበኛ ታጋይ መላኩ ተሾመ በምክትል ሃላፊነት እንደሚመሩት ንቅናቄው ገልጿል።