Posts

Showing posts from May, 2017
Image
Breaking News! ኧረ እሪ የሚያስብል ነው! የድርቡሽ ሰራዊት ጎንደር እየሰፈረ ነው! ወያኔ ሙሉ ስምምነት አድርጓል! ድንበሩን አሳልፈው ሰጥተዋል! ይህ ፎቶ አርማጭሆ ወረዳ አብደራፊ ላይ ነው የተነሳው። የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር በተመለከተ የወያኔ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች፣ የብአዴን የክልልና የዞኑ ተላላኪ ባለስልጣናት ከሱዳን ወታደራዊ መኮነኖች ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል። የሱዳን ሰራዊት ድንበር ጥሶ ገብቶ ወያኔ የቸረውን መሬት እየተረከበ ነው። ድንበሩን ለማስከበር የሚዋደቀውንም ገበሬ ከፊት ሱዳን ከኋላ ወያኔ እያጠቁት ነው። ሆድ አደር የሆኑ የብአዴን ሚሊሻወችን በመሰብሰብ ዳሸን ቢራ በነፃ እያደሉ እርካሽነታቸውን አስመስክረዋል። የምክክር መድረክ በሚል ሰበብ አብደራፊ ለስርአቱ ተገዥ የሆኑ ባለ ሀብቶች የተቀማ መሬታቸውን ከሱዳኖች ተከራይተው እንዲያርሱ ሲያስማሙ ሰንብተዋል። ይህም የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ለሱዳኖች ማበርከት ነው። ሴራው ድንበር እያፈረሰ ነው። ነገር ግን እነዚህ ጥቂት ግለሰቦች ሰፊውን የአብደራፊንና የጠገዴን ህዝብ የማይወክሉ መሆኑን ከቦታው እልህና ቁጭት የገባቸው ወገኖች ሴራውን ከነፎቶ ማስረጃው ልከው አጋልጠዋል። የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በድብቅ እየተሰራ ያለውን መሰሪ የድንበር ማፍረስ ወንጀል ይወቅ ከጎናችንም ይቁም ብለው ጥሪ አስተላልፈዋል። ከዚህ በላይ አንገብጋቢ ሃገራዊ ጉዳይ የለምና የኢትዮጵያ ህዝብ ተረባርቦ ድንሩረን ያስጠብቅ! ሙሉነህ ዮሃንስ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳዮች ኮሚቴ የቦርድ አባል
Image
Physician’s letter in Lancet casts new shadow on Tedros WHO bid   The physician who leads the Africa Tobacco-Free Initiative has spoken out against candidate Tedros Adhanom Ghebreyesus of Ethiopia, just as the final vote for World Health Organization Director-General (WHO DG) looms next week. Dr. Frank Ashall, in an open letter published online Friday in the well-regarded British medical journal The Lancet , raised questions about the Ethiopian government’s deal-making role in a tobacco industry at odds with global health goals. The letter marks the second time in as many weeks that the candidacy of frontrunner Tedros has been challenged, including the charge that he withheld information about deadly cholera outbreaks in Ethiopia a decade ago. Ashall referenced Ethiopia’s sale of 40 percent of the shares in its National Tobacco Enterprise (NTE) in 2016, a USD$510 million deal overseen by two Ethiopian ministers and celebrated as an inroad into the Ethiopian ma...
Image
Health Candidate to Lead the W.H.O. Accused of Covering Up Epidemics Global Health By DONALD G. McNEIL Jr.   Tedros Adhanom Ghebreyesus in 2016. He has been accused of covering up cholera outbreaks by an associate of a rival for World Health Organization director general. Credit Fabrice Coffrini/Agence France-Presse — Getty Images A leading candidate to head the World Health Organization was accused this week of covering up three cholera epidemics in his home country, Ethiopia, when he was health minister — a charge that could seriously undermine his campaign to run the agen...