አሳዛኝ ዜና ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፡7የቤተሰብ አባላት በዘራቸው ምክንያት በስራ አስፈጻው ትህዛዝ ተፈናቀሉ!!

በቂርቆስ ከተማ 7 የቤተሰብ አባላት የአማራ ብሔር ናችው በማለት በዘራቸው ምክንያት በክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ትህዛዝ ከየካቲት16/2007 ጀምሮ ከቤታቸው እንደተፈናቀሉና ኦሬጅና ማስረጃቸውን በማጥፋት የሀሰት ሰነድ ብማዘጋጅት ከተጠያቁነት ነጻ ለመሆን በሀሰት እንደተወነጀሉና ተደጋጋሚ የማስፈራሪያ ዛቻ እንደሚደርሳቸው ፣ፍትህ ምኒስትሩ አቶ ጌታቸው ድረስ ሄደው ቢያናግሩም ምኒስትሩ አቶ ተወልደ አይናቸውን ማየት እንደማይፈልግ ገልጸው ጉዳያቸው ህዝብ ጆሮ እንዲደርስ እና እያደረሰባቸው ያለው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆም አቤቱታቸውን ገልጸዋል።በአሁኑ ሰዓት እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን ተጠልለው ይገኛሉ።
https://freedom4ethiopian.wordpress.com/2016/02/07/olk/

Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes