የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ጉድሕን ስማ እስከመቼ ትታለላለህ?
ወያኔ የተባለ መዥገር እላይህ ላይ ተጣብቆ 25 ዓመት ሙሉ እረግጦ መግዛቱ አልበቃ ብሎት አባይ ቦንድ እያለ አንተን በመዋጮ ሲያስጨንቅህ ከርሞ ግድቡም ሳይሰራ፤ በወንዙ ላይ ያልህን መብት ነጥቆ ለግብፅ አስረክቦ ተመለሰልህ፤ ከዚህ በሁዋላ ግብፅ ካልፈቀደች መብት የለህም!!!፤ይህም አልበቃው ከሰሞኑ ደግሞ 1600ኪሎ ሜትር የሚሆን አያት ቅድማያቶችሕአጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍስሰዉ ያቆዩልህን ዳር ድንበር ደፍሮ መሬት ቆርሶ ለሱዳን ሊያስረክብ ቀን ቆርጡዋል።
ለሱዳን አሳልፎ ሊሰጥ በተዘጋጀው ለሙ መሬትሕ ውስጥ የሚከተሉትም ተካተዋል :-
![](https://scontent-ams3-1.xx.fbcdn.net/hphotos-xfa1/v/t1.0-9/10478928_463061843900570_6630570042824749214_n.jpg?oh=3522e99e0ff931b7eccc4cd1ab8e4c55&oe=5709B817)
ይህ ሁሉ ውርደት የመጣው ዝምታህ ስለበዛ ነውና ጠላትህ ወያኔን ለመጣል በጋራ ተነሳ።
Comments
Post a Comment