Posts

Showing posts from January, 2016

UN experts urge Ethiopia to halt violent crackdown

Image
UN experts urge Ethiopia to halt violent crackdown on Oromia protesters, ensure accountability for abuses GENEVA (21 January 2016) – A group of United Nations human rights experts* today called on the Ethiopian authorities to end the ongoing crackdown on peaceful protests by the country’s security forces, who have reportedly killed more than 140 demonstrators and arrested scores more in the past nine weeks. “The sheer number of people killed and arrested suggests that the Government of Ethiopia views the citizens as a hindrance, rather than a partner,” the independent experts said, while also expressing deep concern about allegations of enforced disappearances of several protesters. The current wave of protests began in mid-November, in opposition to the Government’s ‘Addis Ababa Integrated Development Master Plan’ to expand the capital’s municipal boundary. The ‘Master Plan’ could reportedly lead to mass evictions and the seizure of agricultural land in the Oromia r
Image
የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ላይ ምልክት ማድረግ ሊጀመር ነው  ጥር ፲፫ (አሥራ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ወይም ኢንሳ አማካኝነት ሲካሄድ የከረመው የሁለቱን አጎራባች አገራት ድንበር የአየር ላይ ፎቶ ወይም erial photo acquisition የመስራቱ ስራ ለሁለት ሳምንት ከተቋረጠ በሁዋላ፣ ሰሞኑን እንደገና የተጀመረ ሲሆን፣ በድንበሩ ላይ ምልክት ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የደህንት መስሪያ ቤት ምንጮች ገልጸዋል። በአሁኑ ሰአት በድንበሩ ዙሪያ መሬት ላይ ምልክት የማድረግ በእንግሊዝኛ pre mark ground control points እንዲሁም የካርታ ስራውን ለመስራት እንቅስቃሴ ተጀምሯል። ኢንሳ በአማራ ክልል መንግስት ስም በአርሶ አደሮች የእርሻ እና የግጦሽ መሬት ላይ ምልክት የማድረጉን ስራ ለመጀመር የተዘጋጀ ሲሆን፣ የአካባቢው ህዝብ እና የወረዳ ባለስልጣናት ምልክት በማስቀመጡ ስራ ላይ ትብብር እንዳያደረጉ የደህንነት ምንጮች ምክራቸውን ለግሰዋል። የመለያ ምልክቶቹ ከአሸዋ፣ ስሚንቶና ጠጠር የሚሰሩ ሲሆን ፣ 3 ሜትር ቁመት እና 60 ሴንቲሜትር ስፋት ያላቸው በነጭና ጥቁር የተቀቡ ይሆናሉ። የቀለም አቀባባቸውም ነጭ፣ ጥቁር፣ ነጭና ጥቁር የሚሆኑ ሲሆን መሃሉ ነጭ ይሆናል። ኢንሳ ተመሳሳይ የአየር ላይ ፎቶዎችን በወልቃይት ፣ አብደራፊ እንዲሁም ምእራብ አርማጭሆ አካባቢዎች የሚያነሳ ሲሆን፣ ሰፊ የሆነ መሬት ወደ ትግራይ ክልል በመውሰድ የወልቃይት የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት እንዲጠቀምበት እያዘጋጀ ነው። የስኳር ፋብሪካው አቮሪንጋ በሚባል የእስራኤል ኩባንያ የሚሰራ ይሆናል። http://ethsat.com/amharic/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE-%E1%88%
Image
             European Parliament motion for resolution on the situation in Ethiopia European Parliament, strongly condemns the recent use of excessive force by the security forces in Oromia and in all Ethiopian regions, the increased cases of human rights violations and abuses, including violations of people’s physical integrity, arbitrary arrests and illegal detentions, the use of torture, and violations of the freedom of the press and of expression, as well as the prevalence of impunity… The European Parliament, –   having regard its previous resolutions on the situation in Ethiopia –   having regard to the statement by the EEAS spokesperson on recent clashes in Ethiopia, 23 December 2015 –   having regard to the joint statement by Federica Mogherini, High Representative for Foreign Affairs and Security Policy/Vice-President of the European Commission, and Minister of Foreign Affairs Tedros Adhanom of the Federal Republic of Ethiopia, 20 October 2015 –   having
Image
  ኢትዮጵያ አምባገነንነትን እንቢ ትበል!!! ሁለት ወራት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኦሮሚያ ውስጥ ብቻ ከ150 በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ በአማራ፣ በጋምቤላና በሶማሌ ቁጥራቸው የማይታወቅ በርካታ ወገኖቻችን ተገድለዋል፤ በሌሎችም ክልሎች ወገኖቻችን እየተገደሉ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ተደብድበዋል፤ ታስረዋል። የህወሓት አገዛዝ ዜጎች መግደል፣ መደብደብና ማሰር መደበኛ ሥራው አድርጎታል። በተለይ በኦሮሚያ ክልል እየቀጠለ ያለው ሕዝባዊ እምቢተኝነት ትልቅ ትምህርት የሚወሰድበት እና ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን የሁላችንም ተሳትፎ የሚሻ ነው። ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ትናንሽ የገጠር ከተሞችን ሳይቀር ያዳረሰ መሆኑ የበርካታ ሕዝብ ስሜትንና ጥቅምን የሚነካ አጀንዳ በፍጥነት እንደሚሰራጭና ሕዝብን እንደሚያደራጅ አመላካች ነው። ከዚህ ሕዝባዊ ትግል በርካታ ድሎች የተገኙ ቢሆኑም ሁለቱ መሠረታዊ በመሆናቸው አጽንዖት ሊሰጣቸው ይገባል። አንደኛ በአለፉት ሁለት ወራት በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እምቢተኝነት የኢትዮጵያን ማኅበረሰብ አቀራርቧል። ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው ሕዝብ ያልመከረበት የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መቃወም ፍትሃዊ መሆኑ በሰላማዊም ሆነ በአመፅ መንገድ የህወሓትን አገዛዝ መታገል የመረጡ የዲሞክራሲ ኃይሎችን በሙሉ ያስማማ፤ በኦሮሞና በአማራ ማኅበረሰብ መካከል መልካም የሆነ መግባባትን የፈጠረ መሆኑ ትልቅ ድል ነው። ይህ ማለት ግን አፍራሽ ጽንፈኛ አስተያየቶች ከወዲህም ከወዲያም መወርወራቸው ቀረ ማለት አይደለም፤ ያም ሆኖ ግን በሕዝቡና በፓለቲካ ልሂቃኑ መካከል ያለው መናበብ ከቀድሞው በጣም
Image
Ethiopia silences its critics with a deadly crackdown on dissent     Ethiopian migrants, all members of the Oromo ethnic group living in Malta, protest against the Ethiopian regime in Valletta, Malta, on Dec. 21. (Darrin Zammit Lupi/Reuters) By Editorial Board IN THE latest chapter of Ethiopia’s escalating authoritarianism, young people, journalists and musicians have been the targets of the ruling regime’s quest to silence political dissent. For several weeks, students from the Oromo majority ethnic group have been protesting the government’s “master plan” to expand the capital territory of Addis Ababa into Oromo lands. Instead of addressing the concerns through dialogue, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) regime has responded with devastating violence. At least 140 people have been killed by police and security forces in the Oromia region, according to reports from Human Rights Watch. The government claims five have been killed and
Image
Famine and Government Neglect in Ethiopia   by Graham Peebles | Counter Punch Millions in Need of Food Aid A shadow of fear and panic is creeping through villages in North Eastern, central and Southern Ethiopia, where once again famine stalks the land. The seasonal rains that usually fall between June and September did not arrive, and now, with the ‘dry season’ here the already severe situation can only deteriorate. According to the UN, Ethiopia “is experiencing its worst drought in 30 years;” in some areas the poorest, most vulnerable infants are already dying at a rate of two per day. Around “350,000 children are in need of treatment for severe acute malnutrition,” UNICEF relates, and up to 8.2 million people (out of a population of 95 million) urgently require relief assistance. This number is expected to rise to a staggering 15 million by early 2016. A villager near Wallo in the north of the country, told the BBC, “although this drought has just started, it’s
Image
የመጨረሻዉ መጀመሪያ — አሜሪካ ለምን የአርባ ምንጭ የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣቢያዋን መተዉ አስፈለጋት? ከሳዲቅ አህመድ ወደ አለም አቀፉ የዲፕሎማሲ መንደር ቀረብ ቀረብ ማለት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል። ከሐያላኑ አገራት ጋር የቀጥታ ሳይሆን የእጅ አዙር የዲፕሎማሲ ጉዞን ሳይጀምሩ አልቀሩም የሚሉም አሉ። በጠመዝማዛዉ መንገድ የሚጓዙት የዲፕሎማሲ ጉዞ ከሚፈልጉበት ቦታ እስኪያደርሳቸዉ ድረስ እምብዛም አትኩሮት አልሳቡም። እርሳቸዉ ግን እየተጓዙ ነዉ። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ  አፈርቂ። ዜናዉ፦ አሜሪካ አርባ ምንጭ ዉስጥ ያላትን የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማብረሪያ ጣብያ መጠቀም ማቆሟ ታወቀ በሱማሊያ ያሉትን አል-ሸባቦች ለማጥቃት አሜሪካ እንደ ኢሮጵያዉያን አቆጣጠር ከ2011 ጀምሮ ትጠቀምበት የነበረዉን የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣብያ መጠቀም ማቆሟን አሶሽየትድ ፕሬስ አዲስ አበባ ያለዉን የአሜሪካ ኤምባሲ ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ዴቪድ ኬኔዲ የተባሉት የኤምባሲዉ ቃል-አቀባይ ለአሶሽየትድ ፕሬስ በኢሜይል በላኩት መልእክት ሁለቱ አገራት ባደረጉት ስምምነት አሜሪካ በአርባ ምንጭ የምታደርገዉ ቆይታ አስፈላጊ አይደለም።የኤምባሲዉ ቃል አቀባይ ይህንን ቢሉም የኢትዮጵያና የአሜሪካን ግንኙነት የሚከታተሉ ባለሙያዎች ክስተቱ አሜሪካ የፖሊሲ ለዉጥ ማረግ መጀመሯን አመላካች ዱካ ሊሆን ይችላል ሲሉ ይጠቁማሉ። ለጋሽ አገራትና ፍላጎታቸዉ የቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽ ሽብር ፈጠራን የመዋጋት ዘመቻ ማወጃቸዉ የሚዘነጋ አይደለም።ኢትዮጵያ የዚሁ ሽብር ፈጠራን የመከላከል ሚና ተሰጥቷትበምላሹ ከለጋሽ አገራት ድጎማን ስትቀበል መቆየቷ ይታወቃል።መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሜሪካ ለኢትዮጵያን በደንብ አርጋ ትለግሳለች። በ2008እንደ አዉሮፕያዉ
Image
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ጉድሕን ስማ እስከመቼ ትታለላለህ? ወያኔ የተባለ መዥገር እላይህ ላይ ተጣብቆ 25 ዓመት ሙሉ እረግጦ መግዛቱ አልበቃ ብሎት አባይ ቦንድ እያለ አንተን በመዋጮ ሲያስጨንቅህ ከርሞ ግድቡም ሳይሰራ፤ በወንዙ ላይ ያልህን መብት ነጥቆ ለግብፅ አስረክቦ ተመለሰልህ፤ ከዚህ በሁዋላ ግብፅ ካልፈቀደች መብት የለህም!!!፤ይህም አልበቃው ከሰሞኑ ደግሞ 1600ኪሎ ሜትር የሚሆን አያት ቅድማያቶችሕ አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍስሰዉ ያቆዩልህን ዳር ድንበር ደፍሮ መሬት ቆርሶ ለሱዳን ሊያስረክብ ቀን ቆርጡዋል። ለሱዳን አሳልፎ ሊሰጥ  በተዘጋጀው ለሙ መሬትሕ ውስጥ የሚከተሉትም ተካተዋል :- ይህ ሁሉ ውርደት የመጣው ዝምታህ ስለበዛ ነውና ጠላትህ ወያኔን ለመጣል በጋራ ተነሳ።

LIBERTY voice CHANNEL:    ...

LIBERTY voice CHANNEL:    ... :           Prof. Berhanu Nega’s Address to the   European Parliam...
Image
          Prof. Berhanu Nega’s Address to the   European Parliament –  Full Text Ethiopia as an Anchor for Peace and Stability in the Horn of Africa and The Need for a Broad-based Transitional Political Order By Berhanu Nega  Dec 2 2015 Honorable chair, and distinguished members of the European parliament Ladies and Gentlemen: Allow me to first express my sincere condolences to the families of the victims, to the People of France and the European Community in general for the most recent senseless and barbaric terrorist crime committed against innocent people in Paris on the evening of November 6. In my view, such acts are not only contrary to the basic norms of civilized behavior and devoid of rudimentary moral principles, they can never be an acceptable instrument to achieve any objective, no matter how noble the cause. Madam Chair, Let me also thank you for giv
ወያኔ የደደቢቱን — እኛ የእለት የእለቱን (ይገረምአለሙ)   በደርግ የሥልጣን ዘመን የመጨረሻ ሰዐት ላይ ወያኔን በደንብ የሚያውቁት ሰዎች ዓላማው ምን እንደሆነ እቅድ ዝግጅቱ እስከምን እንደሚደርስ ኢትዮጵያን ለመያዝ ከበቃም ምን ሊያርግ እንደሚችል ተናግረው ነበር፡፡ ( አቶ አብርሀም ያይህና አቶ ገብረ መድህን አርአያ ይጠቃሳሉ፡፡) ነገር ግን የተነገረው ሁሉ የደርግን እድሜ ለማራዘም እንደሆነ ተደርጎ በመወሰዱና ተናጋሪዎቹንም የደርግ መልእክተኞች አድርጎ በማየት እንኳን ልቡን ጆሮውን የሰጣቸው ሰው ብዙ አልነበረም፡፡ (አቶ ገብረ መድህን ሰሚ አጣሁ ብለው ተስፋ ባለመቁረጥ ወያኔ ዛሬ ቤተ መንግስት ሆኖ የሚፈጽመው ገና ተሀህት እያለ ያቀደ የወጠነውን እንደሆነ ዛሬም እየነገሩን ነው፡፡ ወያኔ የደደቢት ዓላማውን ተግባራዊ ለማድረግ በህዝብና በሀገር ላይ ያደርሰዋል ተብሎ የተነገረንንና ልንከላከለው ቀርቶ ልንሰማው ያልፈቀድነውን ድርጊት ደረጃ በደረጃ በተግባር ሲፈጸም አይተናል፡፡ ስቃይና መከራውንም ተራ በተራ እየደረሰብን አስተናግደናል፡፡ ግን ተቀዋሚዎች በጥቅሉም ተበዳዮች ከዚህ ተምረን በረጅም አስበን፣ ዘላቂ ግብ አቅደን፣ የትግል ስትራቴጂ ነድፈን፣ መክረንና ተባብረን መነሳቱ አልሆን ብሎን እዛና እዚህ ቆመን ዛሬም የእለት የእለቱን እየያዝን እንጮሀለን፡፡ ይህ ደግሞ ለወያኔ ይበልጥ የልብ ልብ እየሰጠው ነገረ ስራው ሁሉ ከአምባገነን ወደ ቅኝ ገዢ ተግባር ተቀይሯል፡፡ ወያኔ ለ17 አመታት ጠመንጃ ነክሶ ሲታገል ሲያሸንፍም ሆነ ሲሸነፍ፣ ነጻ መሬት ሲይዝም ሆነ ሲነጠቅ ከመነሻው ያነገበውን ዓላማና ዘላቂ ግብ አልጣለም ወይንም አለወጠም፡፡ የአንድ አካባቢ መንግሥትነትን አልሞ ተነስቶ ሙሉ ኢትዮጵያን ለመያዝ መብቃቱም ከዓላማው ፈቀቅ፣ ከግቡም ዘነፍ