መለስ ዜናዊ ባጠፋው እኔ ልጠየቅ አይገባም# አቶ ኦኬሎ አኳይ
![](https://scontent.fsvg1-1.fna.fbcdn.net/hphotos-xfp1/v/t1.0-9/12295371_902036416531255_8057148989991187882_n.jpg?oh=2544917f150c1a49b7144cd38c176439&oe=56D84B55)
በሽብር ወንጀል ተከሰው ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ኦኬሎ የጋቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በነበሩበት ወቅት ከ 400 በላይ ሰዎች በመንግስት
ወታደሮች በግፍ ተገለው 60 ሰዎች ብቻ ናቸው እንድል ታዝዤ ፍቃደኛ ሳልሆን ቀርቻለው ብለዋል አቶ ኦኬሎ ከ 10
አመት በፊት የተፍፀመውን ግድያ ዋነኛ ተዋናዮች አቶ መለስ ዜናዊ አቶ አዲሱ ለገሰና አቶ በረከት ስምዖን እንደሆኑ
ለችሎቱ ሲያስረዱ በዛን ግዜ የፌደራል ፖሊስ ጉዳዮች ሚንስትር ዴኤታ የነበሩት ዶክተር ገብረአብ ባላባራስ ወንጀሉን
በቀዳሚነት አስፍፃሚ እንደነበሩ ለችሎቱ ተናግረዋል አቶ ኦኬሎ ስልጣናቸውን ትተው ስረአቱን በመክዳት ከተሰደዱ በኋላ
በአኝዋኮች የተፍፀመውን ኢ.ሰባዊ ድርጊት ለማጋለጥ ከ 18 በላይ ሃገር ኤንባሲዎችን እንደጎበኙ ገልፀዋል አቶ
ኦኬሎ የወያነ መንግስት እኔን ለማሳፈን ለደቡብ ሱዳን ወታደሮች 23 ሚሊዮን ዶላር መክፈላቸውንም ለፍርድ ቤቱ
ተናግረዋል
Comments
Post a Comment