Posts

Showing posts from July, 2015

LIBERTY voice CHANNEL: የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! (ዳዊ...

LIBERTY voice CHANNEL: የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! (ዳዊ... : የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ አትላንታ- ጆርጂያ) ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ ...
Image
የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ አትላንታ- ጆርጂያ) ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ነው። የትላንት ታሪካችንን ማየት የተሳናቸው የዘመኑ ገዥዎች ይህንን ላያውቁ ይችላሉ። ነገር ግን ታሪክ ሊፋቅ የማይቻል ሃቅ በመሆኑ፤ ደግመን ደጋግመን በእውነት በትር አናት አናታቸውን መቀወር ያስፈልጋል።   በ PDF ማንበብ ከፈለጉ እዚህ ላይ ይጫኑ። ይህ ፎቶ የተላከው ከታዋቂው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት፤ ለአጼ ምኒልክ ነው። ከላይ ያለው ጽሁፍ ቃል በቃል – To His Majesty King Menelik II of Abyssinia. Niguse Negest of Ethiopia. From Theodore Rooevelt. ይላል። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በኦፊሴል ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከጀመሩ 112 አመታት ተቆጠሩ። በታህሳስ 1903 ከአጼ ምኒልክ ጋር የተነጋገሩት ከአሜሪካው ፕሬዘዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት የተላኩት፤ ሮበርት ስኪነር ነበሩ። ከአጼ ምኒልክ ጋር የተደረገው ስብሰባ ዘጠኝ ቀናትን የፈጀ ነበር። የሁለቱም አገር ህዝቦች በነጻነት እንዲዘዋወሩ፣ የንግድ ግንኙነት፣ እና አሜሪካ አባይን ለመገደብ እውቀቱ ያላቸውን ሰዎች እንድታበረክት ነበር። በኋላ ላይ ሃኪም ወርቅነህ እሸቴ (ዶ/ር ቻርልስ ማርቲን) በ1927 ወደ አሜሪካ መጥተው ሃርለምን ሲጎበኙ፤ የራስ ተፈሪን መልእክት አስተላለፉ። ወደአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመሄድም፤ በአጼ ምኒልክ ዘመን ስምምነት ላይ የተደረሰበትን የአባይን ግድብ ጉዳይ ተነጋገሩ። በእርግጥም አሜሪካውያን ጥናቱን ለማድረግ ብቻ ሳይሆን፤ ግድቡን

LIBERTY voice CHANNEL: Obama to Africa: No more presidents for lifeWindi...

LIBERTY voice CHANNEL: Obama to Africa: No more presidents for lifeWindi... : Obama to Africa: No more presidents for life Winding up his final visit to the continent as president, Obama says it’s time for Africa...
Image
Obama to Africa: No more presidents for life Winding up his final visit to the continent as president, Obama says it’s time for African countries to develop truly democratic practices. ADDIS ABABA, Ethiopia – On the final stop of what will almost certainly be his final visit to Africa while in office, President Barack Obama ripped into African leaders who refuse to give up power, saying: “let me be honest with you — I just don’t understand this.” Obama drew huge applause, cheers, whistles and laughter on Tuesday here at African Union headquarters as he mocked the many African leaders who refuse to give up power, jabbing, “especially when they’ve got a lot of money.” Obama used the address at the African Union headquarters — a massive, ultra-modern building here in the Ethiopian capital with shantytowns a block away visible from its glass-enclosed lobby — about the need to bring more opportunity, health care and human rights to the entire continent. The b

LIBERTY voice CHANNEL: ፕ/ት ኦባማ «ኤርትራ ያለ ተቃዋሚ ድርጅትን በአሸባሪነት ለመፈረጅ» የሚያስችል ...

LIBERTY voice CHANNEL: ፕ/ት ኦባማ «ኤርትራ ያለ ተቃዋሚ ድርጅትን በአሸባሪነት ለመፈረጅ» የሚያስችል ... : ፕ/ት ኦባማ «ኤርትራ ያለ ተቃዋሚ ድርጅትን በአሸባሪነት ለመፈረጅ» የሚያስችል በቂ መረጃ የለንም አሉ፤  ኢሳት ዜና ፦ የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ ይህን የተናገሩት ” በአሜሪካና በኤርትራ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅ...
ፕ/ት ኦባማ «ኤርትራ ያለ ተቃዋሚ ድርጅትን በአሸባሪነት ለመፈረጅ» የሚያስችል በቂ መረጃ የለንም አሉ፤  ኢሳት ዜና ፦ የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ ይህን የተናገሩት ” በአሜሪካና በኤርትራ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመወጋት የምታደርገውን ጥረት እያደናቀፉ በመሆኑ የእርስዎ መንግስት የኢትዮጵያን መንግስት ለመርዳት ምን ያክል ዝግጁ ነው ተብሎ ከኢቢሲ ጋዜጠኛ ጥያቄ መቅረቡን ተከትሎ ነው። ጋዜጠኛው የድርጅቱን ስም በግልጽ ከመግለጽ ቢቆጠብም፣ ፕ/ት ኦባማ የሰጡት መልስ ፣ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ከዚህ ቀደም ለአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ሃላፊ ዌዲ ሸርማን አርበኞች ግንቦት7ትን በአሸባሪነት እንዲፈረጅ ያቀረቡትን ጥያቄ፣ ለፕ/ት ኦባማም ማቅረባቸውን የሚያመለክት ነው። ፕ/ት ኦባማ በመልሳቸው «ፖሊሲያችን መንግስትን በሃይ ል ከስልጣን ማውረድን አይደግፍም፣ ይህ ፖሊሲያችን በዲሞክራሲያዊ ሁኔታ የተመረጠውን የኢትዮጵያን መንግስትንም ያካትታል» ካሉ በኋላ፣ «በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ከፍተኛ ችግር እየፈጠሩብኝ ነው በማለት የሚፈርጃቸው ድርጅቶች እንዳሉ እናውቃለን፣ ይሁን እንጅ በመንግስት ላይ ተቃውሞ ቢያሰሙም የሽብር ዝንባሌ እንደሌላቸው የእኛ የመረጃና የደህንነት መረጃዎች ያሳዩናአል» በማለት በኢህአዴግ መንግስት በኩል የቀረበውን ጥያቄ ሳይቀበሉት መቅረታቸውን ተናግረዋል። «ይህንን በመገምገም በኩል ግልጽ የሆነ መስፈርት አለን ያሉት ኦባማ፣ ለወደፊቱ እነዚህ ድርጅቶች የሽብር ጥቃት ይፈጽማሉ አይፈጽሙም የሚለውን ለወደፊቱ የምናየው ይሆናል ብለዋል። . «አንድ ድርጅት የፖለቲካ ተቃውሞውን ቢገልጽ ፣ ከአስተሳሰቡ ጋር ባንስማማም እንኳ ከለላ እንሰጠዋለን፣ ይሄ በአሜሪካ በሌላም ቦታ የሚሰራበት እውነታ ነው፤ ይህን

LIBERTY voice CHANNEL: Obama urges Ethiopia to end crackdown on oppositio...

LIBERTY voice CHANNEL: Obama urges Ethiopia to end crackdown on oppositio... : Obama, who arrived from Kenya on Sunday, wants to boost business ties with Africa [Reuters] US president, after meeting PM Hailemariam, s...

Obama urges Ethiopia to end crackdown on opposition

Image
Obama, who arrived from Kenya on Sunday, wants to boost business ties with Africa [Reuters] US president, after meeting PM Hailemariam, says political inclusion makes a country "stronger and more successful". Barack Obama has met the Ethiopian prime minister on the first visit by a serving US president to a nation with one of the fastest-growing economies in Africa but which has often been criticised for its rights record. In a joint press conference on Monday in the capital, Addis Ababa, Obama urged East Africa's most populous country to curb its crackdown on opposition members and limits on press freedom. "We had a frank discussion, in a global economy increasingly driven by technology and the internet, continued growth in Ethiopia depends on the free flow of information and open exchanges of ideas." Obama said. "I believe that when all voices are being heard, when people know that they are included in the political process, that makes
Image
የዘረኞች ባንዲራ ቤቱ ሙዚየም ነው! (ታሪኩ አባዳማ) በዩኤስ አሜሪካ የግንጠላ ታሪክ ውስጥ ጎልቶ የሚታወቀው የደቡብ ክፍለ ግዛት ባሪያ አሳዳሪ ነጮች እንቅስቃሴ ነፀብራቅ የነበረው ባንዲራ እንዳይወጣ ሆኖ ወረደ። የደቡብ ካሮላይና ግዛት ምክር ቤት በወሰነው መሰረት ለምዕተ ዓመት ሲውለበለብ የነበረው የኮንፌዴሬት ዘረኛ ባንዲራ በቄንጠኛ ስርዓት ከተሰቀለበት ወርዶ ወደ ሙዚየም ተልኳል – የዘረኞቹ ባንዲራ ዘላለማዊ ቦታውን ተጎኗፅፏል። የ19ኛው ክፍለ ዘመን ባሪያ አሳዳሪ ዘረኛ ግፈኞች የሰቀሉት ባንዲራ ዛሬ ቢወርድም በራሳችን አገር በ21ኛው ምዕተ ዓመት በየመንደሩ ተፈብርከው የተሰቀሉ መርዝ የሚነሰንሱ ዘረኛ ባንዲራዎች ደግሞ ተራቸውን እየጠበቁ ነው። የደቡብ ካሮላይና ተገንጣዮችን ከኛ አገር ተገንጣዮች የሚለያቸው ነገር ቢኖር የቆዳ ቀለማቸው ብቻ ነው። እርግጥ ነው እኛ አገር ዘረኛ ተገንጣዮች የመንግስት ስልጣን ለመጨበጥ እና ያሻቸውን አስገንጥለው የቀረውንም በዘር ግንድ ከፋፍለው እያንዳንዱ ባንዲራ እንዲነሰንስ ብቻ ሳይሆን አንዱ ሌላውን ዘር ላይ በተመረኮዘ ጥላቻ እና ጥርጣሬ ተፋጦ እንዲቀመጥ ማድረግ ችለዋል – የደቡብ ካሮላይና ዘረኞች ግን የግንጠላ አላማቸውን ማሳካት አልበቁም። በተባበረው አሜሪካ አንድነት ሀይል ክንድ ተደቁሰው የግንጠላ ባንዲራቸውን ግን ታቅፈው ነበር የቆዩት። ዘረኝነት በደም ሲወርድ ሲወራረድ መጥቶ ያንን ጦሰኛ ባንዲራ ከለላ ያደረገ ነጭ ዘረኛ ዘንድሮ እንኳ የዘጠኝ ጥቁሮችን ደም ከደጀሰላም በግፍ አፍሷል – ባንዲራው ሰላምን እና ፍቅርን ሳይሆን ጥላቻ እና ቂም ሲነሰንስ መኖሩን የተረዱ የዛሬው ዘመን አሜሪካውያን ባንዲራውን ከከረፋ ፀያፍ ታሪኩ ጋር ቦታህ ሙዚየም ነው ብለውታል። የፈጀውን ጊዜ ይፈጃታል እንጂ ዘረኞች የሰቀሉት ባንዲራ የት
Image
What it took for Ethiopia to lose access to hacking tools it used against journalists in the U.S. by Andrea Peterson | The Washington Post Now we know what it takes to get your hacking tools taken away if you’re a repressive government. It’s not enough to get caught spying on U.S.-based journalists — or even to have the story plastered on the front page of a major U.S. newspaper. But if you get caught doing it again because of your own sloppiness, that may just be enough to shame your vendor into cutting you off. That’s what the public is now learning from a massive trove of e-mails and documents released online this week from Italian company Hacking Team, which was itself hacked. Hacking Team is part of a burgeoning commercial surveillance industry that critics allege sells hacking tools once reserved for the most advanced intelligence agencies to any country that can pay. The company has long had a policy of not identifying its customers and has responded to previous r
Image
Ethiopia releases journalists and bloggers ahead of Obama visit Five writers from media and the Zone 9 blog have security related charges dropped, but critics say there are still at least 12 others behind bars  Obama is due to address the African Union in Addis Ababa. Photograph: Jacoline Prinsloo/GCIS/EPA Charges against five bloggers and journalists held in  Ethiopia  for more than a year have been dropped, weeks before Barack Obama’s planned visit to the country. Five others also  arrested in April 2014  remain in jail,  accused of planning terrorist attacks  and collaborating with the US-based opposition group Ginbot 7, labelled a terrorist organisation by Ethiopia. “The release of these five journalists is a welcome turn of events in  Ethiopia , where the number of journalists in prison has steadily increased in recent years,” said Tom Rhodes, east Africa representative at the Committee to Protect Journalists (CPJ). “We call on authorities to release the remaining
Image
Important Petition! We Demand President Obama to Cancel his trip to Ethiopia  SIGN NOW We Demand President Obama to Cancel his trip to Ethiopia, ruled by ethnic minority, dictatorial regime. In the aftermath of flawed elections in which the authoritarian TPLF tyrants declared 100% victory after slaughtering civilians, incarcerating journalists and decimating any credible opposition, Obama’s planned trip to Ethiopia is a mockery of democracy, a blatant expression of contempt for the oppressed people of Ethiopia, and an affirmation of his administration’s hypocrisy and obscene lack of respect for the very principles upon which the US constitution are founded. The egregious violations of all known rules of good governance and democratic principles by the authoritarian regime in Ethiopia are well documented. Let us all join the Washington Post and echo its admonition: “Mr. Obama’s visit to Ethiopia sends the wrong message on democracy!” SIGN NOW http://ecadforum