Posts

Showing posts from February, 2015
Image
British support for Ethiopia scheme withdrawn amid abuse allegations  Department for International Development will no longer back $4.9bn project that critics claim has funded a brutal resettlement programme An Anuak woman at work in Abobo, a village in Ethiopia’s Gambella region. It has been claimed that UK money has funded abuses against Anuak people in the area. Photograph: Alamy The UK has ended its financial support for a controversial development project alleged to have helped the Ethiopian government fund a brutal resettlement programme. Hundreds of people have been forced from their land as a result of the scheme, while there have also been reports of torture, rape and beatings. Until last month, Britain’s Department for International Development (DfID) was the primary funder of the promotion of basic services (PBS) programme, a $4.9bn (£3.2bn) project run by the World Bank and designed to boost education, health and water services in Ethiopia.
Image
አዋራጅ ሰልፎችና ድግሶች እንዲያበቁ ህወሓት ይወገድ! ድግሶችን፣ ወታደራዊ ሰልፎችንና ሀውልቶችን ማብዛት የአባገነኖች ሁሉ የጋራ ባህርይ ነው። ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝም በሕዝብ እየተጠላ፣ እያረጀና እየወላለቀ በሄደ መጠን በየተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ደግሶ መብላት፤ ወታደራዊ ሰልፍና የመሣሪያ ጋጋታ ማሳየት እና በየመንደሩ ሀውልት መመረቅ ሙያው አድርጎት ቆይቷል። የህወሓት ድግሶችና ፌሽታዎች የአገራችን ሀብት ከማሟጠጣቸውም በላይ የመንግሥት ሠራተኞችን፣ የአርሶ አደሮችንና የአነስተኛ ነጋዴዎችን ኪስ እያራቆቱ ናቸው። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች በእስር ቤቶች እየማቀቁ በሚገኙበት ሁኔታ፤ በመቶ ሺዎች የሚገመቱ የአማራ አርሶአደሮች ተፈናቅለው እያለ፤ በጋምቤላና በኦጋዴን ወገኖቻችን ላይ ዘግናኝ የጅምላ ጭፍጨፋዎች እየተደረጉ፤ በአፋር፣ በሲዳማ፣ በቦረና፣ በወልቃይት እና በመላው ኢትዮጵያ ግጭቶች በበዙበት፤ ሕዝብ እያለቀሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት “የብሔር፣ ብሔረሰቦች መብት ተከበረ” እያሉ እነዚህኑ በደል እየደረሰባቸው ያሉ ዜጎችን ማስጨፈር እና ለእነዚህ ጭፈራዎች በርካታ ሚሊዮኖች ብር ማውጣት በእጅጉ ያስቆጫል። እነዚህ ጭፈራዎች ለህወሓት ሰዎች የገቢ ምንጮች መሆናቸው ጥርጥር የለውም፤ ለድሀው ኢትዮጵያዊ ግን መራቆቻዎች ናቸው። ከዚህም አልፎ በዘረኝነት እየተበደለ ያለ ሕዝብ ስለእኩልነት ዝፈን ማለት ክብረ ነክ ተግባር ነው። ዘንድሮ በአሶሳ የተደረገው አገር አቀፍ ድግስ ካለቀ ጥቂት ወራት በኋላ አገራችን በሌላ ዙር የህወሓቶች ድግስ ተወጥራለች። ሰሞኑን በባህር ዳር በተደረገው የጦር ሠራዊት ሰልፍ እና ሰልፉን ተከትሎ በነበረው የድግሶች ግርግር ከሁሉም በላይ የተሰደበውና የተዋረደው የሠራዊቱ አባል ነው። አዛዦቹ መቶ በመቶ የ
ኢህአዴግ “የቀለም አብዮትና አመጽ የመምራት እድል አለው ያለውን የተማረውን የመንግስት ሰራተኛ ክፍል በፍጹም እንደማያምነው” ገለጸ የካቲት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ” የአገራችን ህዳሴና የሲቪል ሰርቪስ ሚና” በሚል ርዕስ ለከፍተኛ አመራሩ ስልጠና ባዘጋጀው ሰነድ ላይ፣ በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኘው የተማረው ክፍል በኢህአዴግ የመጨረሻው የማይታመነው ክፍል ነው ሲል ገልጾታል። “ይህ የተማረው ሃይል” ይላል ሰነዱ ” አመፅየመምራት፤ኢሳትና ቪኦኤን ከመሳሰሉ አፍራሽ ሚዲያዎች ጋር በመተባበር የቀለም አብዮት ለመምራት ፣ አመጽ ለማደራጀት እና መሪ ተዋናይ ለመሆን ያለው እድል ሰፊ ነው” ። የተማረው የመንግስት ሰራተኛ “መንግስት ቢቀየር የኢህአዴግ ህልውና ቢንኮታኮት ግድ ” እንደማይሰጠው ሰነዱ ይጠቅስና፣ በምርጫ ድምጽ አሰጣጥም መርጦ ካልወጣ በስተቀር የማይታመን፣ በተጠራበት ሰልፍ የሚገኝ ” መሆኑን ይጠቅሳል። በመንግስት መስሪያ ቤት  ውስጥ ያለው የተማረው ክፍል ህልውናውን ከኢህአዴግ ጋር መመስረት አለመቻሉን የሚገልጸው ሰነዱ፣ ምክንያቱ ደግሞ  “ከፍተኛ አመራሩ ፣ መካከለኛውና አባላቱም ጭምር፣ ሌላ መንግስት ቢመጣም በእውቀቱ እና በስራው መኖር እንደሚችል ማመኑ” ነው ይላል። የተማረው የመንግስት ሰራተኛ “ለውጥ ፋላጊ ፣የመረጃ ሃይል እና አቅርቦት በተደራጀ አግባብ ያለው፣ እራሱን እንደሚዛናዊ ሃይል የሚቆጥር እና  በበደሉት ጥቂት አመራሮች ላይ አቂሞ የሚገኝ “እንዲሁም ሌላውንም የማስካድ አቅም ያለው በኢህአዴግ የመጨረሻው የማይታመነው ክፍል ነው ተብሎ በኢህአዴግ መፈረጁንም ሰነዱ ይገልጻል። የመንግስት ሰራተኛው ልማታዊ አልሆነም የሚለው የስለጠና ሰነዱ፣ ይህንኑ ለመፈጸም በአምስት ክፍሎች የተዋቀረ
Image
Advocates Petition UN to Intervene on Jailed Ethiopian Bloggers’ Behalf Last April, nine writers were arrested and imprisoned in association with Ethiopia’s Zone 9 blogging collective. Eleven weeks later, they were charged under the nation’s Anti-Terrorism Proclamation. Since their arrest, Soleyana Gebremicheal and Endalk Chala, two members of the collective who now live in the United States, have advocated tirelessly for their colleagues’ release. Global Voices is honored to publish this original contribution by Soleyana and her colleague, Patrick Griffith, who are now petitioning the UN Working Group on Arbitrary Detention to intervene on the bloggers’ behalf. by  Soleyana S. Gebremicheal  and  Patrick Griffith | Global Voices ADVOCACY Despite early, high-level condemnation of the arrests of independent journalists and bloggers in Ethiopia nine months ago, international attention has waned as the pre-trial proceedings have dragged-on. The government’s continued d
Image
UK Medias and MPs pressing David Cameron to secure the release of Andargachew Tsige Editor note: UK Human Rights advocates, Medias and Politicians are pressing Prime Minister David Cameron to secure the release of Andargachew Tsige. Andargachew (Andy) critic of the Ethiopian government has been held in solitary confinement for the past six months. Fight to free British national held on death row in Ethiopia (doughty street chambers) British national Mr Andargachew Tsege is currently held in indefinite detention in Ethiopia pursuant to a death sentence imposed in his absence. A well-known and respected critic of the Ethiopian government, Mr Tsege was granted refugee status on political grounds by the UK in 1979.  In June 2014, Mr Tsege was abducted during a two-hour stopover at Sana’a Airport in Yemen and unlawfully rendered to Ethiopia, where he has been held for the past 7.5 months in an undisclosed location.  He has no access to a lawyer or regular consular assi
The Washington Post Editorial: Ethiopia’s stifled press by The Washington Post Editorial Board WHILE ENJOYING its status as an international development darling, Ethiopia has been chipping away at its citizens’ freedom of expression. The country now holds the shameful distinction of having the second-most journalists in exile in the world, after Iran. That combination of Western subsidies and political persecution should not be sustainable. According to a new report by Human Rights Watch, at least 60 journalists have fled the country since 2010, including 30 last year, and at least 19 have been imprisoned. Twenty-two faced criminal charges in 2014. The government closed five newspapers and a magazine within the past year, leaving Ethiopia with no independent private media outlets. With the country headed toward elections in May, the pressure on the media has undermined the prospect of a free and fair vote. Ethiopia has long been known for its censorship and repres
U.S Policy: Ethiopia a Failed State (Documentary) (video  http://ecadforum.com/ethiopianvideo/2015/02/03/u-s-policy-ethiopia-a-failed-state-documentary/   (click the video link) by E – Veracity Ethiopia is at a crossroad. The internal social-economic and religious inter-relationship is in turmoil. Much of the conflict is along ethnic lines that have been ever growing since the current government’s grasp to power. The current government in Ethiopia has been in power for a total of almost 24 years, and it is based on a single ethnic minority group. The government has made sure to control all sectors of the country with its own ethnic group. The military, religious, and economic composition has always and still continues to revolve around the Tigray ethnic group. To prolong its grasp on power, the Tigray government has been using the age-long known strategy of divide-conquer. It has pitted several ethnic groups against each other and particularly the major ethnic g
Image
ወያኔ የጋረደብንን የመበታተን አደጋ ለማክሸፍ ትግላችንን ማቀናጀትና በአንድ የአመራር ጥላ ሥር ማሰባሰብ ወቅቱ የሚጠይቀን እርምጃ ነው ትግራይን ከተቀረው የአገራችን ክፍል ለመገንጠልና የትግራይን ሪፑፕልክ ለማቋቋም ራዕይና ተልዕኮ ሰንቆ የዛሬ 40 አመት ደደቢት በረሃ ውስጥ የተፈጠረው ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ፡ በለስ ቀንቶት የመንግሥት ሥልጣን ከተቆጣጠረ ወዲህ፡ በስሙ የሚነግድበትን የትግራይን ህዝብ ጨምሮ በአገራችንና በመላው ህዝባችን ላይ የፈጸማቸው ወንጀሎችና ያደረሳቸው ሰቆቃዎች ተዘርዝረው የሚያልቁ አይደሉም:: ከነዚህ ወንጀሎች ሁሉ የከፋውና ምናልባትም የሚቀጥለውን ትውልድ ጭምር ዋጋ ያስከፍላል ተብሎ የሚፈራው ምዕራባዊያን ቅኝ ገዥዎች አህጉራችን አፍሪካን በተቀራመቱበት ወቅት የአገዛዝ ዘመናቸውን ለማራዘምና ቅኝ የገዙዋቸውን ህዝቦች ሃብትና ንብረት ለመዝረፍ እንዲመቻቸው የተጠቀሙበትን የከፋፍለህ ግዛ ፖሊስ በምድራችን ተግባራዊ በማድረግ ለዘመናት የተገነባውን የህዝብ አንድነትና የአገር ሉአላዊነት ሊያናጋ በሚችል መልኩ በዘር፤ በቋንቋና በሃይማኖት ተከፋፍለን የጎሪጥ እንድንተያይ የተፈጸመብን ደባ ነው:: በዚህ ደባ ምክንያት ዛሬ በአገራችን ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ሆኔታ ኦሮሞነት፤ ሱማሌነት፤ ትግሬነት፤ አማራነት ፤ ስዳማነት፤ አፋርነት፤ ወላይታነት ፤ ከምባታነት ወዘተ ከዘግነት በላይ ገዝፎ የማንነት መለያና የፖለቲካ፤ የኢኮኖሚና ማህበራዊ መብቶች መሠረት ሆኖአል:: በዚህም የተነሳ የኦሮሞ ከብት አርቢ ለከብቶቹ ግጦሽ ፍለጋ ወደ ሱማሌ ድንበር ከተሻገረ እንደ ባዕድ ተቆጥሮ ተኩስ ይከፈትበታል፤ አፋር ወደ ኢሳ ከተሻገረ ይገደላል፤ ለቤነሻንጉል በተከለለ ክልል የሰፈረ የአማራ አርሶ አደር የደከመበትን አንጡራ ሃብት ተቀ