Posts

Showing posts from 2015
Image
Ethiopian Dam Crisis:Ethiopia has agreed to not fill the dam with any water from the Nile River   Egypt, Ethiopia and Sudan have signed an agreement aimed at curbing Egypt’s alarm at the speed of which the Grand Ethiopian Renaissance Dam (‘the dam’) is being constructed. The agreement is based on a preliminary agreement that had been reached in March 2015 between the leaders of the three countries in Khartoum, Sudan. According to Egyptian state media, it was agreed that a French consulting firm would conduct research for a period between eight months and a year. Ethiopia has also agreed to not fill the dam with any water from the Nile River until some sort of consensus has been reached between the three countries. The agreement also states that regular meetings will be held to solve other disagreements between the three countries and to respond to all Egyptian concerns regarding the filling of the dam with water. The agreement, which was signed after talks between fo
Image
በገብረመድህን አርአያ በሰሜን በጌምድር (ጎንደር) ወልቃይት ፀገዴ፣ ፀለምት በአማራው ላይ ተስፋፊው ተሓህት/ህወሓት የፈጸመው የዘር ማጽዳት ወንጀል ይህ ታሪካዊ መረጃ በተቀነባበረ መልኩ የሚጀምረው ገና ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ (ተሓህት) ሲፈጠር ጀምሮ አስቀድሞ ለማጥፋት ያነጣጠረው በአማራው ህዝብ ላይ እንደሆነ በማስገንዘብ ነው። ከዚህ በመነሳት የተሓህት ፕሮግራም ገና ከ1967 ጀምሮ የረቀቀው በዲማ ኮንፈረንስ በየካቲት ወር 1968 ከ150 ያነሱ የተሓህት ታጋዮችን በማሰባሰብ ሕጋዊ ሆነ ተብሎ ቢነገርም፣ ሁሉም ታጋዮች ግን አልተቀበሉትም። በመጥፎ መልኩ የተዘጋጀውና አማራውን በማውገዝና ጠላት ብሎ የፈረጀ ነው። በኢትዮጵያና በህዝቧ፣ 1ኛ፣ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት አውዳሚ፣ 2ኛ፣ አንድነቱን ጠብቆ ለዘመናት አብሮ የኖረውን የኢትዮጵያ ህዝብ በጎሳ በዘር ለመበታተን ተደምሮና ተቀንሶ የተቀነባበረ አደገኛ ፕሮግራም በማለት አውግዘውት ነበር። ከነዚህ ካወገዙት መካከል ለምሳሌ ለመጥቀስ፤ አስገደ ገብረሥላሴ፣ ካህሳይ በርሄ (ዶ/ር ግንጽል)፣ ተሾመ ጉዶ፣ ሲሆኑ እነዚህ በህይወት ያሉ ሲሆን፣ እቁባዝጊ በየነ፣ አሰፋ ገብረዋእድ፣ አጽብሃ ዳኘው፣ ዘርኡ ገሰሰ (አጋአዚ) ገሰሰው አየለ፣ ዶ/ር አታክልት ቀጸላ፣ ዘወንጀል በየነ፣ መሃረ ተክሌ ወዘተ እነዚህ ፕሮግራሙን በጠነከረ አቋም ስለተቃወሙ የተገደሉ ናቸው። ተሓህት የፕሮግራም ዝግጅቱን ንድፈ ሃሳብ የጀመረው ገና በረሃ ሳይወጣ ማገብት ተብሎ በሚጠራበት ከ1966 ጀምሮ ነው። ይህንን ፕሮግራም በሃላፊነት ያዘጋጀው አረጋዊ በርሄ ሲሆን፣ ጥር 1967 ለወታደራዊ ስልጠና ኤርትራ፣ ስህል ወርደው ፕሮግራሙን በማጠናከር የተሰማሩት የትጥቅ ትግሉ መሪዎች አረጋዊ በርሄ፤ በዋና ሃላፊነት፣ ግደይ ዘርአጽዮን፣ አስፍ
Image
Twenty-four years of state-terror and looting under TPLF in Ethiopia “The voices of the wailing mothers echoes across this land” Community elder in western Ethiopia Posted by: Alem Mamo  “The voices of the wailing mothers echoes across this land” Community elder in western Ethiopia Terrorism Noun 1. terrorism – the calculated use of violence (or threat of violence) against civilians in order to attain goals that are political or religious or ideological in nature; this is done through intimidation or coercion or instilling fear. Synonyms: act of terrorism, terrorist act A wailing mother paces around the mutilated body of her twenty-year old son. Both of her hands are crossed over her head as she weeps with anguish. Distraught and mournful she beats her chest while family members and friends join in the collective sorrow of the community. The young and aspiring college student has been shot in the head by TPLF’s sniper. His face covered with blood, his
Image
   የአርበኞች ግንቦት 7 የመጀመሪያ ምክር ቤት ስብሰባ መግለጫ አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከህዳር 26 ቀን 2008 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2008 ዓም ድረስ ሰራዊቱ በሚገኝበት የትግል ቦታ የመጀመሪያውን የምክር ቤት ስብሰባ አድርጎ በስኬት አጠናቋል:: ይህ ስብሰባ የቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርና ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ተዋህደው አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከተሰኘ ወዲህ የተደረገ የመጀመሪያው የምክር ቤት ስብሰባ ነው::   ይህ ስብሰባ፦ 1. ውህደት ከተደረገበት ከጥር 2 2007 ዓ.ም ወዲህ የስራ አስፈፃሚውን የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል፤ 2. ከውህደት ወዲህ ንቅናቄው የፈጸማቸውን ተግባራት በጥልቀት መርምሯል፤ 3. የንቅናቄውን ህገ-ደንብና አሰራሮችን መርምሮ ማሻሻያዎችን አድርጓል፤ 4. የምክር ቤቱ ልዩ ልዩ ኮሚቴዎችን አቋቁሟል 5. ተተኪና ወጣት የአመራር አባላት ምክር ቤቱ ውስጥ እንዲካተቱ አደርጓል፤ 6. የሃገራችንን የወቅቱን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሁኔታዎች በጥልቀት መርምሯል፤ 7. በወቅቱ ሁኔታዎች ጥናት ላይ ተመርኩዞ የወደፊት የትግል አቅጣጫውን ቀይሷል፣ ግልጽ የሆነ የትግል ስትራቴጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፤ 8. ከስብሰባው በኋላ መከናወን የሚገባቸውን ተግባራት ቅደም ተከተል አውጥቶ ለስራ አስፈጻሚው መመሪያዎችን አስተላልፏል፡፡ የአርበኞች ግንቦት 7 ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የህወሓትን አምባገነን አገዛዝ አስወግዶ በምትኩ ፍትህ የነገሰባት፣ የዜጎች እኩልነት የተረጋገጠባት፣ ዴሞክራሲያዊት አገር ለመገንባት የሚያደርገውን ትግል በግንባር ቀደምትነት ለማስተባበርና ለመምራት ከመቸውም ጊዜ በላይ በቁ
Image
የወገኖቻችን ስቃይ፣ ችግርና ብሶት በያለንበት ይሰማን፤ ለመፍትሔውም በጋራ እንነሳ!- የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ   በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሰበብ በከተማዋ ዙርያ ያሉ ወገኖቻችንን ማፈናቀል በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተፈፀመ ጥቃት ነው። በማስተር ፕላኑ ሰበብ የሚፈናቀሉ ገበሬዎች የሁላችን ወላጆች፣ ወንድሞችና እህቶች ናቸው። በማስተር ፕላኑ ሰበብ የምንፈናቀለው ሁላችንም ነን። ይህን መሰሪ ፕላን በመቃወም ላይ ያሉት የኦሮሞ ተወላጅ ወገኖቻችን ትግል ፍትሀዊ በመሆኑ አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ከጎናቸው ይቆማል። በዚሁ ወቅት በጎንደር ሌላ አሳዛኝ ጉዳይ ተከስቷል። ህወሓት ከሶስት ሺህ በላይ ዜጎቻችንን ያጎረበት እስር ቤት በእሳት ሲጋይ ዜጎች ተቆልፎባቸው እንዲነዱ ተደርጓል። ከእሳቱ በእድል ያመለጡት በጥይት ታድነዋል። ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ዓይነቱን ጭካኔ የሚያውቁት በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ጊዜ ነው። ይህን ጥቃት በመቃወም ላይ ያሉ የአማራ ተወላጅ ወገኖቻችን ትግል ፍትሀዊ በመሆኑ አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ከጎናቸው ይቆማል። ግፍ ያልተፈፀመበት የኢትዮጵያ ክፍል ባይኖርም ሰሞኑን በአማራና በኦሮሚያ ላይ በርክቷል። በሁለቱም የአገራችን ክፍሎች የንፁሀን ደም እየፈሰሰ ነው፤ በሁለቱም ቦታዎች የእናቶች ዋይታና እሪታ ጎልቶ እየተሰማ ነው። የህወሓት አገዛዝ የትውልድ ቦታ፣ ቋንቋና ዘር ሳይለይ በኢትዮጵያዊያን ሁሉ ላይ የተደቀነ አደጋ መሆኑ ከምንጊዜውም በላይ ዛሬ ግልጽ ሆኗል። ለዚህ የምንሰጠው ምላሽ ምንድነው? ዛሬም ኦሮሚያ ውስጥ የሚፈፀመው በደል የኦሮሞ፤ አማራ ውስጥ የሚፈፀመው በደል የአማራ ጉዳይ አድርገን እንወስዳለን? መቸ ነው ኦሮሚያ ላይ ለደረሰው ጥቃት አማራዉ፤ አማራ ላይ
Image
መለስ ዜናዊ ባጠፋው እኔ ልጠየቅ አይገባም# አቶ ኦኬሎ አኳይ                                                                                                                                                                            በሽብር ወንጀል ተከሰው ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ኦኬሎ የጋቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በነበሩበት ወቅት ከ 400 በላይ ሰዎች በመንግስት ወታደሮች በግፍ ተገለው 60 ሰዎች ብቻ ናቸው እንድል ታዝዤ ፍቃደኛ ሳልሆን ቀርቻለው ብለዋል አቶ ኦኬሎ ከ 10 አመት በፊት የተፍፀመውን ግድያ ዋነኛ ተዋናዮች አቶ መለስ ዜናዊ አቶ አዲሱ ለገሰና አቶ በረከት ስምዖን እንደሆኑ ለችሎቱ ሲያስረዱ በዛን ግዜ የፌደራል ፖሊስ ጉዳዮች ሚንስትር ዴኤታ የነበሩት ዶክተር ገብረአብ ባላባራስ ወንጀሉን በቀዳሚነት አስፍፃሚ እንደነበሩ ለችሎቱ ተናግረዋል አቶ ኦኬሎ ስልጣናቸውን ትተው ስረአቱን በመክዳት ከተሰደዱ በኋላ በአኝዋኮች የተፍፀመውን ኢ.ሰባዊ ድርጊት ለማጋለጥ ከ 18 በላይ ሃገር ኤንባሲዎችን እንደጎበኙ ገልፀዋል አቶ ኦኬሎ የወያነ መንግስት እኔን ለማሳፈን ለደቡብ ሱዳን ወታደሮች 23 ሚሊዮን ዶላር መክፈላቸውንም ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል https://freedom4ethiopian.wordpress.com/2015/12/02/hgyt-dd/  
Image
The Ethiopian regime covering up the severe effects of the drought Ongoing drought in Ethiopia Being Hushed by its Own Government by Fasil Girma | Untold Stories Birtukan Ali Birtukan Ali, a woman living in a rural district in Ethiopia, became a sensation following BBC’s report about the ongoing drought and famine. The report, which aired on November 10 2015, sparked a new kind of debate on the government’s intention in trying to cover up the famine – a story that remains untold. Journalist Clive Myrie featured the story of Birtukan Ali who is from a small village called “Kobo” which is located in the North East of Ethiopia. It is a place where the drought is widespread and the effect of it is highly visible. Birtukan told the reporter that her son recently died due to severe malnutrition as a result of the drought in the area. The reporter said that at least two children die in similar cases daily. The drought, brought on by the El Niño, a weather phenomenon
Image
Foreign Minister Tedros Adhanom – A disgrace to Ethiopia’s once Reputed Diplomacy   Ethiopia’s top diplomat, Tedros Adhanom, gave a lengthy interview to the Voice of America’s Tizita Belachew of the Amharic service in which he once again brought shame on himself and his TPLF comrades. We will revisit here some of the ridiculous remarks he made while he was answering, or rather, evading questions by the VOA broadcaster as well as pertinent questions by listeners of the VOA, thereby unmasking who the individuals claiming to rule Ethiopia really are. The malaria expert turned Ethiopia’s Foreign Minister (anything is possible under the rule of the TPLF – with all due respects to malaria scientists out there – and any person with close ethnic ties to the powers that be can assume government positions; merit has no place) was full of a hodge-podge of nonsensical ideas. Indeed unbecoming of a diplomat. He started by saying that there were fewer proportion of people who need

LIBERTY voice CHANNEL:  በጥላቻ ተፀንሶ በጥላቻ ያደገውና የሸመገለው ባንዳው ወያኔ ሊሞትም እያጣጣረ ለ...

LIBERTY voice CHANNEL:  በጥላቻ ተፀንሶ በጥላቻ ያደገውና የሸመገለው ባንዳው ወያኔ ሊሞትም እያጣጣረ ለ... :  በጥላቻ ተፀንሶ በጥላቻ ያደገውና የሸመገለው ባንዳው ወያኔ ሊሞትም እያጣጣረ ለሙን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን አሳልፎ የመስጠቱን ስራ ተግባራዊ ሊያደርግ ቀነ ቀጠሮ መስጠቱን ብንሰማም ድሮም ከባንዳ የምንጠብቀው ነገር ባይ...
Image
 በጥላቻ ተፀንሶ በጥላቻ ያደገውና የሸመገለው ባንዳው ወያኔ ሊሞትም እያጣጣረ ለሙን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን አሳልፎ የመስጠቱን ስራ ተግባራዊ ሊያደርግ ቀነ ቀጠሮ መስጠቱን ብንሰማም ድሮም ከባንዳ የምንጠብቀው ነገር ባይኖርም ከምን ጊዜውም በላይ በቃህ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ብቃትና ኢትዮጵያዊነትክን ልናውቅ የምንችልበት አንዳችም መስፈርት ማሙዋላት አልቻልክም፤ የአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ኢትዮጵያን ለሚያስተዳድር መንግስት እንጅ የውጭ ሐገር አባሳደሮች መቀመጫ አይደለም በ25 አመቱ የስልጣን ቆይታህ ያየነው ይኸንኑ ነው ፤በቃህ ማለት የሚገባን አሁን ነው።  ቀደምት አባቶቻችን እና አያቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ዳርድንበሩዋን ጠብቀው ያቆዩዋትን ሐገር የ25 ዓመቱ ምዝበራ አልበቃ ብሎት ሕዝቡን በረሐብ አለንጋ እየቆላ መሬት ሽንሽኖ ሲሰጥ ዝም ማለቱ ነገ ከታሪክ ተጠያቂነት አያስመልጥም።  በቱኒዚያ የተነሳው ማእበል ዛሬ ተነስቶ ወያኔን መብላት አለበት። Border demarcation between Sudan and Ethiopia to resume next month November 23, 2015 (KHARTOUM) - Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn said that redrawing the borders between Sudan and Ethiopia will begin next month according to a previous agreement with Sudan’s President Omer al-Bashir. Sudanese president Omer Al- Bashir and Ethiopian prime minister Hailemariam Desalegn sign a series of joint cooperation agreements in

LIBERTY voice CHANNEL: Evidence: Turkish F16 Was Inside Syria When it Dow...

LIBERTY voice CHANNEL: Evidence: Turkish F16 Was Inside Syria When it Dow... : Evidence: Turkish F16 Was Inside Syria When it Downed SU 24 Similarities with downing of Airbus 321 are now impossible to overlook ...
Image
Evidence: Turkish F16 Was Inside Syria When it Downed SU 24 Similarities with downing of Airbus 321 are now impossible to overlook   Su-24 © Dmitriy Vinogradov / Sputnik A Turkish fighter jet launched a missile at a Russian bomber on Tuesday well ahead of the Su-24 approaching the Turkish border, the chief of Russia’s Air Force said. The bomber remained on Turkish radars for 34 minutes and never received any warnings. The attack on the Russian Su-24 bomber was intentional and had been planned in advance, Viktor Bondarev, the chief of Russia’s Air Force, announced Friday, calling the incident an “unprecedented backstab.” The commander shared with the media previously unknown details of what happened on Tuesday. On November 24, a pair of Russian Sukhoi Su-24 tactical bombers took off from Khmeimim airbase in Latakia at 06:15 GMT, with an assignment to carry out airstrikes in the vicinity of the settlements of Kepir, Mortlu and Zahia, all in the north of Syri
FREEDOM ON THE NET 2015 ፍሪደም ሐውስ ኢትዮጵያን ሕዝባቸውን የኢንተርኔት መረጃ እንዳያገኝ ካፈኑ አምስት ቀዳሚ ሐገሮች ውስጥ የመደባት ሲሆን ከአፍሪካም የአንደኝነቱን ስፍራ እንደያዘች ገልፁዋል። ዲሞክራሲያዊ ነኝ የሚለን ዘረኛው የወያኔ መንግስት አሁንስ ምን ይል ይሆን? Ethiopia state’s tight grip on the telecom sector. 2 According to the International Telecommunications Union (ITU), internet penetration stood at a mere 3 percent in 2014, up from just 2 percent in 2013. 3 Only 0.5 percent of the population had access to fixed-broadband connections, increasing from 0.25 percent in 2013. 4 Ethiopians had more access to mobile phone services, with mobile phone penetration rates increasing from 27 percent in 2013 to 32 percent in 2014, 5 though such access rates still lag behind an estimated regional average of 74 percent, 6 and cell phone ownership is much more common in urban areas than rural areas. Meanwhile, less than 5 percent of the population has a mobile-broadband subscription as of the latest available data from 2013. 7 In Marc
Image
Foreign Minister dictates orders to VOA at night by Abebe Gellaw The stormy relationship between the Voice of America (VOA) and the TPLF-led Ethiopian government has recently taken a strange twist after Foreign Minister Dr. Tedros Adhanom and Ambassador Girma Birru managed to sneak into the headquarters of the U.S. broadcaster at night and convened an unauthorized editorial meeting with some staff members. During the backdoor meeting, the officials of the dictatorial regime tried to dictate guidance to the broadcasters and critiqued the quality of VOA broadcasts to Ethiopia, reliable sources confirmed to this investigation. The gathering, which was held behind the back of VOA executives, was held in the editorial meeting room of the Horn of Africa section, located at 330 Independence Avenue, Washington D.C. Strangely enough, the engagement was held out of work hours on a weekend night , Saturday, September 26th, from 7 pm to nearly 9 pm. Silencing critics Organized