Posts

Showing posts from July, 2014

Rohrabacher: Ethiopia Must Release Opposition Leader

Jul 28, 2014 Press Release WASHINGTON – Rep. Dana Rohrabacher on Monday urged Ethiopia’s prime minister to release Andargachew Tsige, a native-born opposition leader with British citizenship who last month was extradicted to the African nation from Yemen under questionable circumstances. In a letter to Prime Minister Hailemarian Desalegn, the California Republican wrote: “Mr. Andargachew is a British citizen and a leader for political reform in Ethiopia. He should be released and allowed to return to his family immediately. Any maltreatment or harm to him, or other prodemocracy activists, in your country only serves to widen the gap between our two countries.” Andargachew was traveling from Dubai to Eritrea on June 23 when, stopping over in Yemen, he was forcibly flown back to Ethiopia, which he fled in 2005 following protests of the nation’s elections. He was granted asylum in Britain, where his wife currently lives. British officials have ex...

We Are All Andargachew Tsege! Ginbot 7 Special Statement and Call for Action

Image
                Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy Special Statement and Call for Action: We Are All Andargachew Tsege!!! The long and bitter struggle has now transitioned to a new chapter designated as “We are all Andargchew Tsege”. This communiqué briefly describes what this new chapter is about and what it constitutes. The tasks outlined here are not to be read and set aside rather a series of concrete plans to be put into action. What does it mean to be Andargachew Tsege? Andargachew Tsege is our leader who stands for justice, freedom, democracy and equality, who has been paying and still paying the immeasurable sacrifices that the struggle requires. To be like Andargachew Tsege means to be humble but determined, patient but persistent, visionary and wise and always ready for action. What it means to be an Andargachew Tsege is to be that person ready to take the necessary measures to...

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደብረዘይት አየር ሃይል ግቢ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው

አቶ አንዳርጋቸው እንዳስፈላጊነቱ በቀን ሶስት ጊዜ ምርመራ እንደሚካሄድባቸው የሚናገሩት ምንጮች፣ ምርመራውን የሚያካሂዱት የተመረጡ የህወሃት የደህንነት ሰራተኞች መሆናቸውንና በግቢው ለበረራ የሚሰለጥኑ የሌሎች ብሄር ተወላጆች ወይም የደህንነት ሰራተኞች ወደ አካባቢው እንደማይሄዱ ገልጸዋል። ምሽት አካባቢ የሚሰማው የጣር ድምጽ የሚረብሻቸው የእለት ተረኛ ጠባቂ መኮንኖች በሁኔታው እያዘኑ አንዳንዶች ስሜታቸውን መቆጣጠር እንደማይችሉ ምንጮች አክለው ገልጸዋል። ስለ አቶ አንዳርጋቸው የእለት ውሎ ማወቂያ ብቸኛው ዘዴ የመርማሪዎች ፊት ነው የሚሉት ምንጮች፣ እስካሁን ድረስ ምርመራ በሚያካሂዱ የህወሃት አመራሮች  ዘንድ የደስታ ፊት እንደማይነበብ ገልጸዋል። የኢህአዴግ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የታሰሩበትን ቦታ ይፋ ለማድረግ እስካሁን ፈቃደኛ አልሆነም። የእንግሊዝ ባለስልጣናት ለአቶ አንዳርጋቸው የኮንሱላር የማማከር አገልግሎት ለመስጠት ጥያቄ ቢያቀርቡም ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፈቃደኛ አልሆኑም። ከዚህ በተቃራኒ ኢህአዴግ በአቶ አንዳርጋቸው እና በግንቦት7 ላይ ለሚሰራው ድራማ ግብአት ይሆን ዘነድ የተለያዩ ሰዎችን ማሰማራቱን ምንጮች ገልጸዋል። ቀደም ብለው በአገዛዙ ለስለላ ወደ ኤርትራ ተልከው እና ለተወሰኑ ወራት ግንቦት7 ትን ተቀላቅለው በመጨረሻ የኢህአዴግ የስለላ አባላት መሆናቸው ሲታወቅ የጠፉ እንዲሁም ፈንጅ ሊያፈነዱ ሲሉ ተያዙ የተባሉ እና በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎችን ለመጠቀም እንቅስቃሴ መጀመሩን ለማወቅ ተችሎአል። የኢትዮጵያ ህዝብ በአቶ አንዳርጋቸው መያዝ ያሳየው ቁጣ ያስደነገጣቸው ደህንነቶች ለማንኛውም በሚል በደንበር አካባቢ ጥበቃቸውን እያጠናከሩ ነው። የአቶ አንዳርጋቸውን መያዝ ተከትሎ ግንቦት7ትን የሚቀላቀሉ ሰዎች መጨመራቸውንም ከድርጅ...
Image
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአቶ አንዳርጋቸው ዙሪያ የሰጠው መልስ የእንግሊዝ የፓርላማ አባላትን አስገረመ በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ እና የጋራ ብልጽግና መስሪያ ቤት ዋና ጸሃፊ የሆኑት ማርክ ሲሞንድ  የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ከእንግሊዝ መንግስት የኮንሱላር ምክር የሚያገኙበት ሁኔታ እንዲመቻች የሚጠይቅ ደብዳቤ ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጽፈዋል። ለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሰጠው መልስ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በኢትዮጵያ ፓርላማ አሸባሪ የተባለ ድርጅት መሪ መሆናቸውን ገልጾ፣ አሸባሪ ለመሆናቸው ማሳያ ይሆን ዘንድ ግንቦት7 በቅርቡ ያወጣውን መግለጫ በእንግሊዝኛ ተርጉሞ አያይዞ አቅርቧል። ግንቦት7 አቶ አንዳርጋቸውን ለማስፈታት በኢትዮጵያ ፣ በየመን እና በእንግሊዝ መንግስታት ላይ ኢትዮጵያውያን መውሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች የሚዘረዝር መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል።በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በእንግሊዝ ኢምባሲ ፊት ለፊት በመሄድ ተቃውሞ እንዲያሰሙ፣ ተከታታይ ደብዳቤዎችን እንዲጽፉ የሚጠይቀውን መግለጫ፣ ግንቦት7 አሸባሪ ድርጅት ለመሆኑ ማሳያ ነው በማለት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የጻፈው ደብዳቤ የፓርላማ አባላቱንና የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰራተኞችን እንዳስገረማቸው ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ የአቶ አንዳርጋቸው ቤተሰቦች ገልጸዋል። የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ በቅርብ የሚከታተሉት ሁለቱ የፓርላማ አባላት  ጀርሚ ኮርቢን እና ኤምሊ ቶርንቤሪ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በሰጠው መልስ ከተገረሙት መካከል ሲሆን፣ባለስልጣኖቹ የእንግሊዝ መንግስት በሂደት ስለሚወስደው እርምጃ እንዲብራራላቸው ደብዳቤ ጽፈዋል። የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ዋና ጸሃፊ፣ አገራቸው በተከታታይ ስለምትወስ...
Image
Ginbot 7: Movement for Justice, Freedom and Democracy Special Statement and Call for Action – We Are All Andargachew Tsege!!! July 24, 2014 | Filed under English News/PR , Slider Post | Posted by admin   Ginbot 7: Movement for Justice, Freedom and Democracy Special Statement and Call for Action We Are All Andargachew Tsege!!!  ( pdf ) The long and bitter struggle has now transitioned to a new chapter designated as “We are all Andargchew Tsege”. This communiqué briefly describes what this new chapter is about and what it constitutes. The tasks outlined here are not to be read and set aside rather a series of concrete plans to be put into action. What does it mean to be Andargachew Tsege? Andargachew Tsege is our leader who stands for justice, freedom, democracy and equality, who has been paying and still paying the immeasurable sacrifices that the struggle requires. To be like Andargachew Tsege means to be humble but determined, patient but per...
Image
Amhara National Democratic Movement: A TPLF Surrogate and Watchdog Dominated by Tigryans Marching On Unchecked Destroying Amhara by Abinet Hunegnaw The political organization that is applying into practice Tigray Peoples Liberation Front’s Manifesto in what is now the Amhara Region, where 92% of the population belongs to the Amhara nationality is ANDM. Other than its name it is run and totally controlled by former fighters of the Ethiopian People’s Democratic Movement. That was set up by the TPLF and EPLF (Eritrean People’s Liberation front), with the purpose of confusing the Ethiopian people by spreading the notion of deception that their struggle is to liberate the entire population and the country from the bondage of military dictatorship, hegemony and thereby bring democracy. After the fall of the Mengistu military government, the TPLF, head or lead party of the EPRDF launched successfully pseudo ethnocentric political organizations to run the Apartheid like States on its beha...
 CPJ condemns closed court hearings for nine Ethiopian journalists                                  NAIROBI – The Ethiopian government should end its politicized prosecution of nine Ethiopian journalists arrested in April. The journalists and their lawyers were shut out of court room hearings in recent days. In hearings at the Arada First Instance Court in the capital Addis Ababa on Saturday and Monday, police said that they had wrapped up their investigation into the nine journalists–who were arrested on April 25 and 26–and referred the case for trial to the Federal High Court, according to local journalists, who spoke to the detective leading the investigation. Neither the defendants nor their lawyers were present. Authorities have held the journalists without informing them of any charges for 80 days at Maekelawi P...
Image
የዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ! ይሄንን ጽሑፍ ታች አምና ከጉራፈርዳና አካባቢው አማራ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ ሕጋዊነታቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶችን ይዘው እያለ ሕጋዊ ሆነው የየክልሉ መንግሥት አውቋቸው በሥርዓቱ ግብር እየከፈሉ እየኖሩ የነበሩ ምስኪን ገበሬዎችን “ሕገ ወጥ ሰፋሪዎች”  በሚል ሕገ ወጥነታቸው አግባብነት ባለው የሕግ አካል (ፍርድቤት) ክስ ተመስርቶባቸው ሳይረጋገጥባቸው በጅምላ በግፍና በሕገ ወጥ መንገድ ንብረታቸውን ሁሉ ተወርሰው እንዲወጡ በተደረገ ጊዜ ጽፌው ለጥቂት መደበኛና ኢመደበኛ (Conventional and Social Media) ልኬው ነበር እስከማውቀው ድረስ ለሕዝብ ይፋ አድርገውት ያስነበቡት ወይም ያስደመጡት አልነበሩምና ሕዝብ ሊያውቃቸው የሚገባ በርካታ ቁምነገሮች ስላሉት እንዳያመልጣቹህ በማሰብ ወደ እናንተ አድርሸዋለሁ መልካም ንባብ፡፡ የዐፄ ዮሐንስ 4ኛ መንግሥታዊ (official) ቋንቋ ማለትም ከውጭ መንግሥታትም ይሁን ከሀገር ውስጥ ነገሥታት መልዕክት ይጻጻፉ የነበረው የቤተ መንግሥት ሥራቸውን ይሠሩ የነበሩት በአማርኛ ነበር፡፡ ዐፄ ዮሐንስ 4ኛ ትግሬ ሆነው ሳለ ይሄንን ማድረጋቸው ቅር ያሰኛቸው የትግሬ ሹማምንት በራስዎ በትግርኛ ቋንቋ የማይጠቀሙት ለምንድን ነው? ብለው ጠየቋቸው ዐፄ ዮሐንስ 4ኛም አማርኛ የአክሱማዊያን ነገሥታት ቋንቋ መሆኑን ለእነሱ በማስታወስ ይህንን መለወጥ እንደማይኖርባቸውና እንደማይገባም በመግለጽ ለሹማምንቶቻቸው ምላሽ ሰጡ፡፡ ይህ አክሱማዊያን አማሮች ነበሩ ወይም አማርኛ የእክሱማዊያን ቋንቋ ነው የሚለውን ታሪክ አክሱም አካባቢ ሄዳችሁ ብትጠይቁ የአክሱም ሰዎች በትውፊት ይዘውት እንደመጡ ማለትም አባቶቻቸው አማርኛ የአክሱም ነገሥታት ቋንቋ ...
Image
Andargachew Tsige transferred to a secret location outside Addis Ababa        The TPLF secret police has taken Andargachew Tsige, the kidnapped Ethiopian opposition leader, to a secret location outside Addis Ababa, perhaps the Tigray capital Mekele, according a reliable source in Addis Ababa. Ethiopian Review's source, who is a disgruntled ANDM member, said that the TPLF leaders kept the abduction and interrogation secret from the other factions of EPRDF because they suspect that ANDM has been infiltrated by Ginbot 7. The paranoid TPLF secret police that is led by Debretsion Gebremichael and Getachew Assefa is currently monitoring the phone, email and SMS of all ANDM senior leaders, including Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen. Ato Andargachew was a founding member of ANDM before he joined the opposition. http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=83091    
Image
አዋጅ አዋጅ !!!……….. ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይስማ !! July 13, 2014 | Filed under አማርኛ ዜናና መግለጫ | Posted by admin አዋጅ አዋጅ !!!……….. ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይስማ !! የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ አዋጅ አዋጅ !!! ልብ ያለህ ልብ በል ጆሮ ያለህ ስማ !! የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በየመን መታገት አስመልክቶ አጭር መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል።በመግለጫችን የመን ታጋዩን ልታግት የምትችልበት የጸጉር ስንጣቂ የምታክል ምክንያት እንደሌላት ሊኖራትም እንደማይችል ስለሆነም ታጋዩ ባስቸኳይ እንዲለቀቅ በተደጋጋሚ ጠይቀን፣ ይህ ሳይሆን ቀርቶ የነጻነት ታጋዩ ለፋሽስቱ የወያኔ ቡድን ተላልፎ ቢሰጥ የመን የማይሰረዝ ታሪካዊ ስህተት የምትሰራ መሆኑን ህዝባዊ ሃይላችንም የበቀል እርምጃዎችን እንደሚወስድ አሳውቀን ወያኔም ምናልባት ትግሉን አስቆማለሁ በሚል የሞኝ ስሌት ያደረገው ከሆነ ድርጊቱ ትግሉን በዕልህ እና በበቀል አጅቦ ከመውሰድ እና ከማፋጠን የዘለለ ትልቁ የሃሳብ አባት አንዳርጋቸው በሃገሪቱ ሰማይ ላይ የለቀቀውን የኢትዮጵያዊነት ጸረ ወያኔ መንፈስ አስሮ አሰቃይቶ፣ገሎ ማስቆም እንደማይችል አሳስበን አስገንዝበን ነበር። መግለጫችን የተጻፈበት ቀለም ሳይደርቅ ግን የየመን መንግስት እንደሰጋነው ትልቁን የቁርጥ ቀን ልጅ ለወያኔ አሳልፎ መስጠቱን አውቀናል። የተከበርከው የታላቅ ታሪክ ባለቤት የሆንከው የ...