Posts

Showing posts from May, 2014

The Ethiopian People have Said No to Ethnic Federalism

Image
by Tedla Asfaw Wow Aboy Sibhat I wish I heard this one 23 years ago what he said on German Amharic recently, Ethiopian and Eritrean people are One and the Same. If we put into practice the language based Ethnic Federalism the crown jewel of TPLF/EPRDF the coastal area of Eritrea will be Afar Kilil and the highland part will be incorporated in to Tigrai Kilil. Foreign powers suggested such alternative long time ago but Emperor Haileselassie rejected it. The promised “discussion” which is going to be initiated by Sibhat Nega the founder of TPLF shortly will bring in all the people of Ethiopia, from Asmara to Ogaden, Metema to Asab, Borena Neglle to Addis Ababa in general people of all nations and nationalities of Ethiopia. Some will accuse such initiative as the “Habesha Conspiracy”. They know very well that such initiative will bury their dream of establishing “The Oromo Republic” and the “Ogaden Republic” the two front runners among many “to be formed Republics” based on the TPLF

LONG LIVE ETHIOPIA: Detained Journalists and Bloggers in Ethiopia Must be Charged or Released, says IFJ

LONG LIVE ETHIOPIA: Detained Journalists and Bloggers in Ethiopia Must be Charged or Released, says IFJ

ሕግን ከሚጥስ ቡድን ሕጋዊ ነገር በመጠየቅ ሕጋዊ ልናስመስለው አንሞክር!!

ኢትዮዽያን ሊያስተዳድር ሳይሆን ኢትዮዽያን ሊያጠፋ ስልጣን ከተቆናጠጠው፤ኢትዮዽያን ኢትዮዽያን ከማይሸት ወያኔ ሕጋዊ ነገር መጠበቁን ትተን ኢትዮዽያችንን የማዳን የኛው የኢትዮዽያኖች ሐላፊነት ነውና የታሪክ ተወቃሽ ላለመሆን በአንድነት እንነሳ።    የኢትዮዽያን መሬት እየሸጠ፣ሕዝቡዋን በዘር፣በሐይማኖት እየከፋፈለ፣ታሪኩዋን ለማጥፋት ቀን ከሌት እየሮጠ ከሚሰራ የማፊያ ቡድን በሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞአችንን ለመግለፅ ፈቃድ ጠይቀን በተልካሻ ምክንያት ፈቃድ ተነፈግን እያልን መጮሁን ትተን በአንድነት በመተባበር ለለውጥ እንነሳ፤           ጣሊያንን ድል የነሳን ኢትዮዽያውያን ከሊቢያ፣ከቱኒዢያ ከመሳሰሉት ሐገሮች በምንም አናንስም!!            ታሪካችን የተፃፈው በደም እንጅ በውሀ አይደለም!!!!!      "እናት አባት ቢሞት ባገር ይለቀሳል፣      እህት ወንድም ቢሞት ባገር ይለቀሳል፣      ሐገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል"።   ሕግን ከሚጥስ ቡድን ሕጋዊ ነገር በመጠየቅ ሕጋዊ ልናስመስለው አንሞክር!!!                                                                                           ከየሺሀረግ በቀለ 

ግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል ላለፉት ሶስት ወራት ያሰለጠናቸውን የአራተኛ ዙር ታጋዮችን አስመረቀ

Image
የኢትዮጵያዊያንን ስቃይና መከራ ሊያቅብና እንባቸውን ሊየብስ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛው ሕወሃት የደረሰባትንና እየደረሰባት ያለውን ውርደት ወደ ክብር ለመለወጥና የናቋትና ያዋረዷት በፍትህ ሚዛን ላይ እንዲቀመጡና ፍርዳቸውን እንዲያገኙ ለማድረግ ዓላማየ ብሎ ምሎ ዱሩ ቤቴ ካለ ገና ሁለት ዓመት እንኳ ያልሞላው ግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል በቃሉ መሰረት አራተኛውን ዙር የታጋዮች የምረቃ በአል ሚያዚያ 26 2006 ዓ/ም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት ማክበሩን አስታወቀ። ይህ የአራተኛው ዙር ስልጠና በሰልጣኞች ቁጥርም ሆነ በስልጠናው ጥንካሬ ካለፉት ሶስት ዙሮች በእጅጉ የተለየ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ያለውን የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበና ወቅቱ የሚፈልገውን ቴክኖሎጅ በመጠቀም መረጃን መቀበልና ማስተላለፍን የጨመረም እንደነበር ተያይዞ ተጠቅሷል። በሀገር ውስጥ ፋሽስት ወያኔ እያደረሰው ባለው መረን የወጣ ግፍ የተበሳጩና ሁሉም ልክ እንዳለው ለማሳየት ቆርጠው የተሰለፉት እነዚህ ምሩቅ ታጋዮች ከወታደራዊው ስልጠና በተጨማሪ የፖለቲካ፣ መረጃና ደህንነት እንዲሁም ሌሎችንም ተያያዥ ክህሎቶችን በበቂ ሁኔታ እንደቀሰሙም ተጠቁሟል። ስልጠናው ታጋዮቹ ወደፊት ከሚያጋጥማቸው ጠንካራ ፈተናና ከሚሰለፉበት ጥብቅ ግዳጅ አንጻር በቀላሉ ተስፋ እንዳይቆርጡ ለማድረግ በአካልም ሆነ በመንፈስ ዝግጁ እንደሚያደርጋቸው የተገለጸ ሲሆን የተጀመረው ሕዝባዊ ትግል በግለሰብ ደረጃ ሳይሆን በጋራና በተቀነባበረ ሃይል ለድል እንደሚበቃና ይህን የጋራ ሃይል በጠነካራ እጆች ላይ ላመስቀመጥም የተሰጠው ስልጠና ከበቂ በላይ ነበር ተብሏል። ግንቦት 7 ሕዝባዊ ሃይል በሀገር ውስጥ እንደማእበል እየገነፈለ ያለውን የአታግሉን የሕዝብ ጣያቄ በተደራጀና በተቀነባበረ መንገ

ዝክር ለግንቦት 7 1997 እና ለግንቦት 7 ቀን 2000 ዓ.ም. | Official Site for Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy

ዝክር ለግንቦት 7 1997 እና ለግንቦት 7 ቀን 2000 ዓ.ም. | Official Site for Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy

Ethiopian Air Force Pilot Defects to Eritrea | Madote

Ethiopian Air Force Pilot Defects to Eritrea | Madote

Ethiopia detains bloggers and journalist

Image
Security forces arrest six bloggers and a journalist in latest crackdown on opposition voices. The Ethiopian government has arrested six independent bloggers and a journalist in what human rights group Amnesty International has called a "suffocating grip on freedom of expression". Six members of independent blogger and activist group ‘Zone 9’ and a prominent Ethiopian journalist were arrested on Friday in the capital Addis Ababa. These arrests appear to be yet another alarming round up of opposition or independent voices Claire Beston, Amnesty International All six bloggers were arrested at night by armed security forces and taken from their homes to the Federal Police Crime Investigation Sector ‘Maikelawi’, where political prisoners are alleged to be held in pre-trial, and sometimes arbitrary detention. The Zone 9 group who are said to be very critical of government policy and have a strong following on social media had te