“በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” የባህር ዳሩ ሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፍ (ዜና ፎቶ)
ዛሬ በባሀር ዳር ከተማ አንድንት እና መኢአድ ያስተባብሩት ደማቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል። የሰልፉ መንስኤ የብአዴን/ ኢህአዴግ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አለምነው ስድብ ሲሆን በሰልፉ ላይ ህዘብን እያዋረዱ መግዛት አይቻለም! ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ብስንት ጣዕሙ! አቶ አለምነው ለፍርድ ይቅረቡ የሚሉ እና ሌሎችም መፈክሮች ተስተጋብተዋል።
ድረ ገፃችንም ለብአዴን/ ኢሃዴግን “በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” የሚለውን ሃገርኛ አባባል ታስታውሰዋለች። ይሄ ማለት ምን ማለት በቅጡ ካልገባውም፤ በዘጠና ሰባቱ ምርጫም ኢሃዴግን ህዝቡ “ክፍ” ያለው ዋናው ሰውዬ (ዛሬ አይሳደቡም እንጂ) አደገኛ ቦዘኔ ብለው የተሳደቡ ግዜ ነበር።
ወዳጆⶭ፤ የአንድነት ሰልፈኞች ያጋሩንን ፎቶዎች በድረ ገጻች እንደሚከተለው እናሳያለን!

Comments
Post a Comment