Posts

Showing posts from February, 2014

“በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” የባህር ዳሩ ሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፍ (ዜና ፎቶ)

Image
ዛሬ በባሀር ዳር ከተማ አንድንት እና መኢአድ ያስተባብሩት ደማቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ  ተካሂዷል። የሰልፉ መንስኤ የብአዴን/ ኢህአዴግ ባለስልጣን የሆኑት አቶ አለምነው ስድብ ሲሆን በሰልፉ ላይ ህዘብን እያዋረዱ መግዛት አይቻለም! ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ብስንት ጣዕሙ! አቶ አለምነው  ለፍርድ  ይቅረቡ የሚሉ እና ሌሎችም መፈክሮች ተስተጋብተዋል። ድረ ገፃችንም ለብአዴን/ ኢሃዴግን “በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” የሚለውን ሃገርኛ አባባል ታስታውሰዋለች። ይሄ ማለት ምን ማለት በቅጡ ካልገባውም፤ በዘጠና ሰባቱ ምርጫም ኢሃዴግን ህዝቡ “ክፍ” ያለው ዋናው ሰውዬ (ዛሬ አይሳደቡም እንጂ) አደገኛ ቦዘኔ ብለው የተሳደቡ ግዜ ነበር። ወዳጆⶭ፤ የአንድነት ሰልፈኞች ያጋሩንን ፎቶዎች በድረ ገጻች እንደሚከተለው እናሳያለን! http://www.abetokichaw.com/2014/02/23/%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8D%8D-%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%8D%89-%E1%89%A0%E1%88%88%E1%8D%88%E1%88%88%E1%8D%89-%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%88%85%E1%88%AD-%E1%8B%B3%E1%88%A9-%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9B%E1%8B%8A/

“የረዳት አብራሪ ኃይለመድን እህት ታስራለች፣ ቤተሰቦቹ በግዳጅ ሊናገሩ ነው”

Image
Tensay Abera (Co-pilot Hailemedhin’s sister) ቦይንግ 767-300 ጄኔቭ አርፎ፣ መንገደኞቹ ወደየመድረሻቸው ተጉዘው አውሮፕላኑም ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ነገር ግን የወሬው በረራ ማረፊያ ቦታ እንዳጣ ነው። የኃይለመድን ጉዳይ በየቦታው የመወያያ ርዕስ እንደሆነ ነው፣ ይቀጥላልም። የግምት ወሬዎች እዚህም-እዚያም እየተረጩ ነው። በተለይ የመንግስት ካድሬዎችን “ቢዚ” አድርጓቸዋል። በምን መልኩ የድራማውን ድርሰት እንደሚጽፉ ግራ ግብት ብሏቸዋል የአዕምሮ ሕመምተኛ ሊሉት ፈለጉ …ከዚያ ትዝ ሲላቸው አዕምሮ ታማሚ ሆኖ አየር መንገዱ መንግስት እንዴት እንዲያበር ፈቀደ፣ ለአብራሪዎቹ ምርመራ አያደርግም ወይ የሚሉት ጥያቄዎች ሊከተሉ ሆነ። ቀጥለው አባትዬው እቁብ ሰብሳቢ፣ አራጣ አበዳሪ… ተደርገው ተሳሉ። እእ..ደራሲዎቹ የቤተሰብ ጣጣ መሪ ተዋናዩ ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ አልታይ አላቸው። የኃይለመድን እህት ሆነው የተዋቀረ እና የተዋቃ ጽሑፍ በፌስቡክ ላይ አከታተለው ጻፉ…በርግጥ ይሄኛው የወጭ የዜና አውታሮች ዘንድ ደርሶላቸው ተራግቦላቸዋል። ተአማኒነት ባያገኝም። በነዚህ መጨበጫ በሌላቸው ወሬዎቹ አንድ ሊገባን የሚችል ነገር ቢኖር ካድሬዎቹ ደራሲዎች የአበራሪው ስም እና ስብዕና በአሉታዊ ጎኑ ብቻ እንዲነሳ መፈለጋቸው ነው። ከአየር መንገዱ ይልቅ የመንግስታቸው ህልውና እንቅልፍ ነስቷቸዋል። ምክንያቱም ኃይለመድን የጠየቀው የፖለቲካ ጥገኝነት ነው፣ ዝርዝር ባይኖረውም ይቺ ቃል የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ስቧል። የHuman Rights Watch ዳይሬክተር ሌስሊ ሌፍኮው ስለክስተቱ ተጠይቀው የኢህአዴግ አምባገነናዊ እና ኢ-ሰብአዊነት የትኛውንም ዜጋ የሚያሰድድ እንደሆነ ሳያመነቱ ተናግረዋል። የእንግሊዙ Telegraphም በመረጃ አስደግፎ “ኢትዮጵያው

Ethiopian Airlines Hijacker Co-Pilot to Stand Trial

Image
Swiss officials have revealed that the Ethiopian Airlines co-pilot, Hailemedhin Abera, who hijacked his own flight on Monday, will be charged for taking hostages. A Swiss court has reportedly appointed a defence counsel for Abera and ordered that he is held in custody until his trial begins. However, his trial date is yet to be announced. Reports have emerged that the 5-year employee of Ethiopian Airlines hijacked the flight heading from Addis Ababa to Rome by locking the pilot, who was visiting the washroom, from the cockpit. Reports further indicate that Abera threatened to crash the plane if the pilot did not stop demanding entrance into the cockpit by knocking on its locked door. Although earlier reports claim the 200+ passengers and crew of the Boeing 767 flight were largely unaware of the situation in the cockpit, new reports indicate otherwise. According to reported accounts of passengers, oxygen masks were let down at some point and a distressed male voiced warned “sit do

“Co-pilot hijacked plane to expose brutal rule in Ethiopia” – Cousin

Image
by Abraha Belai, Ethiomedia.com SEATTLE – Amid a flurry of government propaganda to label the hijacker of an Ethiopian Airlines plane as mental patient, a family member of the co-pilot says her cousin was an activist who has been resentful of the stifling political repression in Ethiopia. Speaking to the Ethiopian Satellite TV (ESAT) by phone on Wednesday, a female cousin of co-pilot Hailemedhin Abera Tegegn, who landed the passenger airliner in Geneva early on Monday and sought asylum there, said the measure was politically motivated, and not any other reason. “He was living a comfortable life, and was a frequent traveler to the US and Europe. If he had the desire to live in the West, he had plenty of chances. But he was an activist who very much resented the gross human rights violations that the government is committing in the country,” she said. The woman, who didn’t reveal her identity for fear of political retribution, said 31-year-old Hailemedhin Abera Tegegn and she would

Fundraising event for Ethiopian migrants displaced from Saudi Arabia Feb 09.2014 - YouTube

Fundraising event for Ethiopian migrants displaced from Saudi Arabia Feb 09.2014 - YouTube

The Discussion on the Review of Dr. Berhanu’s Book and My Impression

Image
by T.Goshu I watched the discussion (review) on Dr. Brehanu Nega’s Book , “Democracy and All-round Development in Ethiopia” ( Democracy enna Hulentenawi Limat Ba’-Ethiopia) published in 2013. The discussion (the review) was conducted by ESAT on its Program “Ethiopia Nege” on February 7, 2014. Although the host of the program, Ato Gizaw had the difficulty of how to handle the conversation that sounded derailing from its very clear and specific subject matter, he deserves due appreciation for trying to keep the discussion in its right track. The participants were: Dr. Berhanu, explaining the very aim of his book on one side; and Dr.Tesfaye Demelash and Ato Berhane Mewa as critics of the book on the other side. As one of those who read the book with sincere interest, I was also one of those who watched the review discussion with great interest and sincere attention. I had to go back and watch it for a couple of times to make sure that I could grasp the very essence (specific objectiv
       የአዲሲቱ ኢትዩዽያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ የ3 ቀን ቆይታ በኖርዌ      ተወዳጁ የሰብአዊ መብት ተከራካሪና የአዲሲቱ ኢትዩጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ በ8-2-2014 በኖርዌ ኦስሎ በመገኘት  ከኢትዩዽያዉያን የስደተኞች ማሕበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር በኖርዌ ስለሚገኘው ጥገኝነት ጠያቂ ኢትዮዽያዊ የሰብ አዊ መብት አያያዝ ሁኔታ እና ይህ ጥገኝነት ጠያቂ በኖርዌ ምን ያህል ተቀባይነት አለው በሚለው ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል።    በተጨማሪም አቶ ኦባንግ በ9-2-2014 በሳውድ አረቢያ የተጎዱ ኢትዩጵያውያን ወገኖቻችንን ለመርዳት በተዘጋጀው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ እኛ ስንሰቃይ አሜሪካ ዝም ብላ ይሆናል ፣እኛ ስንሰቃይ የአውሮፓ ሕብረት ምንም አላለ ይሆናል የኢትዩጵያ አምላክ ግን ከኛ ጋር ነው በሚል ልብ የሚንካ ነገር ተናግረዋል።    በተጨማሪም አቶ ኦባንግ በ10-2-2014 በኖርዌ ጥገኝነት በጠየቁ ኢትዮዽያዊ ወገኖቻቸው ላይ ስላለው የሰብ አዊ መብት አያያዝ እና ምን ያህል ጉዳያቸው እየታየ ነው የሚለውን በማንሳት  ከLandinfo እና NOAS(norsk organisation for asylsøkere) ጋር በሰፊው ውይይት አርገዋል።   በተጨማሪም አቶ ኦባንግ በሐገራችን ኢትዮዽያ የሰባዊ መብት ረገጣው አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ገልፀው በኖርዌ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያንም ይህንን አንባገነን ዘረኛ የወያኔ መንግስት ለመጣል በሚደረገው ትግል ከፍተኛ አስተዋጾ እያደረጉ ስለሆነ እና ወያኔም ሰላዮቹን አሰማርቶ መረጃ እየሰበሰበ ስለሆነ ቢመለስ አደጋ ይደርስበታል በማልት ገልፀዉላቸዋል።   የመላው ኢትዮዽያ ስደተኞች ማህበር በኖርዌ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴም የዘረኛው ወያኔ መንግስት ተሰደን ባለንበትም ኖር

ሰማያዊ ፓርቲ በብዙ አፈና ታጅቦ በጎንደር የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አከናወነ

Image
“ከዚህ በኋላ ስለጀግኖቹ ንጉሦች እየዘፈኑ መኖር ያብቃ፤ ታሪካቸውም እኛም በጀግንነታችን እንጠብቀው” - ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት “ተከብሮ በኖረው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ ያስደፈረሽ ይውደም” ዛሬ በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሕዝብ በአንድ ላይ የሃገሩን ድንበር ተቆርሶ ለሱዳን መሰጠቱን ለመቃወም የዘፈነው ዘፈን ነው። ገና ከቅስቀሳው ጀምሮ በስርዓቱ ፖሊሶችና የደህነት ሰራተኞች የዛሬው ሰልፍ እንዳይሳካ ከፍተኛ የሆነ መሰናክል ቢገጥመውም በጎንደር የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ሲጠናቀቅ፤ አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ ደጋፊዎች እና አባላት አሁንም ከሰልፉ በኋላ መታሰራቸው አልቀረም። በሰልፉ ቅስቀሳ ወቅት የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር አባላት እና ደጋፊዎች “ሕገ ወጥ ስልፍ ነውና አትቀስቅሱ” በሚል ታስረው የተፈቱ ቢሆንም “ሕገ መንግስታዊ መብታችን መንግስትን ሰላማዊ ሰልፍ እንደምናደርግ ማሳወቅ እንጂ ማስፈቀድ የለብንም” በሚል እስከ መጨረሻው ድረስ ባደረጉት ትንቅንቅ እየታሰሩ መፈታት፣ መንገላታት ቢደርስባቸውም ሰልፉ ዛሬ በጎንደር ከተማ ተደርጓል። በጎንደር መስቀል አደባባይ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች ወጥተው ለሱዳን የተሰጠውን እና የሚሰጠውን መሬት ጉዳይ የተቃወሙ ሲሆን መንግስት የሃገርን ዳር ድንበር ከመሸጥ ተግባር እንዲቆጠብ ጠይቀዋል። መሬት ከመስጠት እንዲቆጠብ ከመጠይቅም በላይ መንግስት በአሁኑ ወቅት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ዙሪያ መረጃ እየሰጠ ባለመሆኑ፤ በተቃራኒው የሱዳን መንግስት ስለተበረከተለት መሬት በሚዲያዎቹ በሰፊው እየለፈፈ በመሆኑ፤ ለሕዝቡ መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት ሲሉ የተቃውሞ ሰልኞቹ መጠየቃቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመልክቷል። ለዘ-ሐበሻ እንደደረሰው መረጃ ከሆነ የጎንደር ከተማ ትራ

በጎንደር የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና የቅስቀሳ ቡድን አባላት በፖሊስ ታሰሩ

Image
እስካሁን 14 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በጎንደር የታሰሩ ሲሆን ከታሰሩት ውስጥ አራት ከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች ይገኙበታል፣ 1. ጌታነሀ ባልቻ (የድርጅት ጉዳዮች ሃላፊ) 2. ብርሃኑ ተ/ያሬድ (የሀዝብ ግንኙነት) 3. ዮናታል ተስፋዬ (የወጣቶች ጉዳይ ሃላፊ) 4. ይድነቃቸው ከበደ (የህግ አማካሪ) ሁለት ሹፌሮች እና አንድ ፊልም አንሺም (Cameraman) ከታሳሪዎቹ ውስጥ ናቸው፣ በአሁኑ ስዓት ታሳሪዎቹ በወረዳ ሁለት ፖሊስ ጣብያ ሲገኙ ጌታነሀ ባልቻ (የድርጅት ጉዳዮች ሃላፊ) እና አግባው ሰጠኝ ወደ ጎንደር ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ተወስደዋል። ጥር 25 2006 ዓ.ም. የኢትዮ ሱዳን ድንበር ማካለልን ህገወጥነት በተመለከተ በጎንደር መስቀል አደባባይ የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የተጓዘው የሰማያዊ ፓርቲ የቅስቀሳ ሉኡካን ቡድን በዛሬው እለት በጎንደር ከተማ በቅስቀሳ ላይ እንዳሉ ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው ሲሆን ጎንደር የገባው ቡድን በጠቅላላ በእስር ላይ ይገኛል፡፡ የቅስቀሳው አባላት በጎንደር ከተማ እና በተለያዩ ቦታዎች ቅስቀሳውን እንደጀመሩ የፓሊስ አባላት ፈቃድ ስለሌላችሁ መቀስቀስ አትችሉም ያሏቸው ሲሆን አባላቱም በህጉ መሰረት ማሳወቅ እንጂ ማስፈቀድ የሚጠበቅብን ስላልሆነ ለሚመለከተው አካል ያሳወቅን በመሆናችን ህጋዊዎች ነን በማለታቸው ፓሊስ በማዋከብና በመደብደብ ጎንደር ከተማ በሚገኘው ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ በመውሰድ በአሁኑ ሰአት ከፍተኛ መጉላላትና እንግልት እያደረሱባቸው ይገኛል፡፡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችም ፖሊሶቹን ምን አደረጓችሁ በማለት እና ይህ ጉዳይ የኛም ጉዳይ ነው በማለት አባላቱን ከፖሊስ ለማስለቀቅ የተቻላቸውን ያደረጉ ሲሆን ፖሊስም ሐይል በመጨመር ህዝቡን በዱላ በማባረር የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና የቅስቀ