Posts

Showing posts from October, 2013

ICC shows Kenyatta-Ruto cases no escape from justice: Where did AU go wrong on these highly charged matter?

Image
October 26, 2013 by Keffyalew Gebremedhin, The Ethiopia Observatory Automaticity of Ruto’s excusal from his trial rejected We already had occasion on October 19, 2013 to comment on the ICC Trial Chamber’s conditional “excusal from continuous presence at trial” given to ICC-indictee Uhuru Kenyatta on October 18, 2013. We showed uneasy sympathy with the Court’s action, out of awareness that the Kenyan state could not be auto- or remote-piloted, especially at this time when that country needs the full attention of its head of state. On the other hand, when the Appeals Chamber this morning announced its decision rejecting ICC-indictee William Ruto’s request, which was supported by Burundi, Eritrea, Rwanda and Tanzania – demanding similar treatment of conditional excusal as Kenyatta’s under Article 63 (1) of the Statute – we took great satisfaction. We immediately recognized that this latest decision would put into balance the right to justice of both sides of the Kenyan tragedy – th...

የአቶ ስብሐት ነጋ እብደት ምነው ሕክምና ተነፈገው?

አቶ ስብሐት ነጋ አንጋፋ የወያኔ መስራች ከመሆናቸውም በላይ የኢትዩጵያን ታሪክ የማጥፋቱን ፣የዘር ማፅዳቱን እና የድርጅታቸዉን የከፋፍለህ ግዛ ሰይጣናዊ ፖሊሲ በማስፈፀሙ ረገድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሌት ከቀን እንደሚደክሙ ይታወቃል። ታዲያ አቶ ስብሐትን የመሰለ የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ፣የወያኔ ቀንደኛ መስራች በአእምሮ በሽታ እየተሰቃዩ ድርጅታቸው ለሳቸው መላ ሳይፈልግ ፤ አንድ ቀንም በስልጣናቸው ሳይጠቀሙ ኖረው ቦታውን ለለቀቁት ለቀድሞው የኢትዩዽያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ይሄን ያህል ጭንቅ ጥብብ ብሎት ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ አዉጥቶ፤ ሊፍት አሰርቶ የወር ክፍያዉ 400000 ብር የሆነ ቤት አንጀቱን እስር አርጎ ለመከራየት ሲወስን አቶ ስብሐትን ግን ችላ ብሎ እያለፈ ነው። እንዴ ወያኔ ምን ነካው? ኧረ ወያኔ ምን ነካው ሰውየው እኮ ታመዋል። አምና ድርጅታቸው የሰራውን ዘንድሮ ከረሱ፣ወያኔ የተመሰረተበትን አማራንና ኦርቶዶክስን የማጥፋት ዋና አላማ " እቅዳችን ግቡን መቶአል የአማራንና የኦርቶዶክሱን ቀንድ ሰብረናል " ብለው ከተናገሩ በሑዋላ መልሰው ቃለ መጠይቅ ሲቀርብላቸው " ኧረ እኔ አላልኩም፤ብልም እንኩዋን ኧረ ወንድማችን ታሙዋል ብለው ሐኪም ቤት ይወስዱኛል እንጅ አይቀየሙኝም" ብለው አንጀታችንን ሲበሉ ከርመው ነበር። አሁን ደግሞ አሜሪካንን የመሰለ ትልቅ ዲሞክራሲአዊ ሐገር ድረስ ሄደው ወያኔን ለማሰደብ ቦቅስ ለመቧቀስ ሲሞክሩ በአደባባይ እብደቱ ለየላቸው እንዴ? አስብሎአል። ያ ባይሆን ኖሮ የቤት ገበና እቤት ይቀር ነበር!! ኧረ እናንተየ እውነቴን እኮ ነው፤ ሰውየው ታመዋል አታዩዋቸውም እንዴ ደረጀ ለሚጠይቃቸው ጥያቄ ሁሉ ሲዘባርቁ። ከዚህ በፊት እውቅና ሰጥተው የሾሙ...

Ethiopian police torture political detainees: Human Rights Watch

Image
October 17, 2013 ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian police investigators in Addis Ababa’s main detention center have tortured political detainees and regularly mistreat people in custody to extract confessions, Human Rights Watch (HRW) reported on Friday. The Ethiopian government, long seen by the West as a bulwark against militant Islam in the Horn of Africa, has denied frequent accusations that it uses state institutions to stifle dissent and silence political opposition. In a report about conditions inside Addis Ababa’s Federal Police Crime Investigation Sector, known as Maekelawi, HRW said many former detainees were slapped, kicked and beaten with sticks and gun butts during investigations. “Human Rights Watch found that investigators used coercive methods, including beatings and threats of violence, to compel detainees to sign statements and confessions,” the group said in a statement, referring to events over the past three years. Ethiopia intensified its clampdown on peace...
Image
አለማቀፍ ጠበቆች የኢትዮጵያን ባለስልጣናት ለፍርድ ለማቅረብ እንቅስቃሴ ጀመሩ ጥቅምት ፭ ( አምስት ) ቀን ፳፻፮ ዓ / ም ኢሳት ዜና :- በወጣት አብዱላሂ ሁሴን አማካኝነት በኢትዮጵያ የኦጋዴን ክፍል የተፈጸመውን የጦር ወንጀልና የሰብአዊ መብት ጥሰት ፊልም የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም በስዊድን ቁጥር አንድ ቴሌቪዥን በትናንትናው እለት መቅረቡን ተከትሎ አለማቀፉ ጠበቆች ጉዳዩን ወደ አለማቀፍ ፍርድ ቤት ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀመረዋል። ወጣት አብዱላሂ ለኢሳት እንደገለጸው ፊልሙ ከተላለፈ በሁዋላ ሚዲያዎች ሸፊ ሽፋን የሰጡት ሲሆን፣ ስቴላም የተባሉ የ አይ ሲ ጄ ጠበቃ ጉዳዩን ፍርድ ቤት እንደሚያቀርብ በሬዲዮ ይፋ አድርገዋል። የስዊድን የጦር ወንጀል ኮሚሽን ፍርድ ቤትም ማስረጃዎችን በመመርመር ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ለመውሰድ ከወጣት አብዲ ጋራ ቀጠሮ ይዘዋል። ጠበቆቹ ጄኔቫ ካለው አይሲጄ ጋር  እና ከሌሎችም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን ጉዳዩን ወደ አለማቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት ለመውሰድ እንደሚሞክሩ ተናግሯል። ትናንት በተላለፈው ፊልም ውስጥ ከዚህ በፊት በኢሳት ያልቀረቡ መረጃዎች መቅረባቸውን ወጣት አብዲ ገልጿል። ልዩ ፖሊስ እየተባለ በሚጠራው ሀይል የተፈጸመ የዘር ማጥፋት ወንጀልን የሚያሳይ መረጃ መካተቱትን፣ የክልሉን ፕሬዚዳንት የተቸች አንዲት  ሴት በኦበነግ አባልነት ስትፈረጅ የሚያሳይ መረጃ ተካቶበታል ። የክልሉ ፖሊስ ሀላፊው በእስር ላይ የሚገኙትን ሴቶች በመድፈር ብዙ ህጻናት በእስር ቤት ውስጥ መወለዳቸውን በፖሊሶች በራሳቸው ሲነገር የሚያሳይ ፊልም መካተቱትን ወጣት አብዱላሂ ገልጿል። ፊልሙ ” የዲክታተሮች እስረኞች” የሚል ርእስ ተሰጥቶታል። ጉዳዩን በማስመልከት የአለማቀፍ የህግ ባለሙያዎች ኮሚሽን ...

ESAT English News » Over 15 thousand members of EPRDF file resignation

Over 15 thousand members of EPRDF file resignation ESAT News  October 12, 2013 Over 15 thousand members of the ruling Front, EPRDF have filed resignation letters during the current evaluation meetings of the Front. Lose of trust on the Front, unacceptable service payment, dear membership fees and nepotistic appointments are some of the reasons for their resignations. The largest exodus came from the Oromia region with 9,456 resigning, and Amhara, Southern Ethiopian region, Tigray taking the following shares of resignations respectively. Although the EPRDF boasts of over 5 million members, only less than 2 million members are believed to be active.  It was stated during the meeting that most university students join the Front to find jobs upon graduation, however only a quarter of the new entrants have been able to get jobs. Although there were graduates with remarkable academic grades, old hand members of the Front were employed ahead of them in Awasa, Bahir ...

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ወደ ፖሊስ ጣብያ ተወሰዱ

Image
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ወደ ፖሊስ ጣብያ ተወሰዱOctober 11, 2013 Print PDF Update: በአሁኑ ወቅት በመነን አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በቁጥጥር ስር የነበሩት የፓርቲ አመራሮች ወደ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ መወሰዳቸዉን አሁን የደረሰን መረጃ ይገልፃል፡፡ *** ጉዳዩ እንደዚህ ነው መንግስት ነኝ ባዩ በስራው ግን ከማፍያ ቡድን እምብዛም የማይለየው ህወሀት/ኢህአዴግ በተለየም የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ፓርቲ አጠናክረው የቀጠሉት የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴ ስጋት ውስጥ ጥሎታል። “ሳይቃጠል በቅጠል” እንዲሉ ይህን ህዝብ ውስጥ በፍጥነት እየሰረጸ የመጣውን እንቅስቃሴ ድምጽ በሌለው መሳሪያ ለማዳከምና ብሎም ለማምከን ህወሀት/ኢህአዴግ እየተከተለ ያለው ስልት ቡድኑ ምን ያህል “የሞራል የበታችነት” እንደተላበሰ የሚያሳይ ነው። የሰማያዊ ፓርቲ የካቲት 12(መነን) አካባቢ አዲስ የተከራየውን ጽህፈት ቤት ለመረከብ ጥቅምት 1/2006 ዓ.ም በቦታው ይገኛል። ይሁንና ቀድመው በቦታው የተገኙ የህወሀት/ኢህአዴግ ሰዎች ቤቱን እኛ ቀደም ብለን የተከራየነው ስለሆነ የሚገባው ለኛ ነው በማለት ወዝግብ ያነሳሉ… እንግዲህ አንባብያን እራሱን መንግስት ብሎ የሚጠራው ሀይል የሰፈር “ጢቦ” ሆኖ መጣ ማለት ነው… ይህ በዚህ እንዳለ ነው አሁን በቅርቡ የክፍለ ከተማዉ ፍትህ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ጌታሁን አማረ ፤ የወረዳዉ አስተዳደር ሃላፊዎች ፤- የወረዳ 3 ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ ቤካ ፤ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አማረ አቡጤ ፤ መነን አካባቢ ፖሊሶች ፤ ፌደራል ፖሊሶች እና ሲቪል የለበሱ የደህንነት አካላት በጋራ በመሆን ኢንጅነር ይልቃልን ጨምሮ ሌሎች የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችችን ወደ ወደ መነን አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ የወሰዷቸው። የሰማያዊ ፓርቲ ሁኔታው...