Posts

ECADF Person of the Year: Prof. Berhanu Nega

Image
  ECADF families around the world are privileged and take great pride to nominate Prof. Berhanu Nega as The Person of the Year for his outstanding contributions and sacrifices to Co-Found G7 and Chair Patriotic Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy. His moral clarity to see democratic governance and his unwavering dedication to bring together and galvanize the Ethiopian families for justice and liberty is a lesson for one-and-all and, most importantly for our people at home; that suffered so much and for far too long under the ethnocentric and corrupt Apartheid regime. We will do whatever it takes to make his sacrifice and vision among his comrades’ to bare fruit and ,thank them all for setting an example for all of us to follow. Long live for Ethiopia, her children and all members of Patriotic and Ginbot 7.
Image
ረሀብን ለማጥፋት ህወሓትን ማስወገድ ረሀብ በአገራችን ላይ እያንዣንበበ ነው። በአፋርና በሱማሌ ከከብቶች አልፎ ሕፃናት እየሞቱ ነው። የረሀቡ አደጋ ወደ ኦሮሚያና ሌሎች የደቡብ ገጠሮች እየተዛመተ ነው፤ ሰሜን ኢትዮጵያም ከአደጋ ውጭ አይደለም። “ከአስር ዓመታት በላይ በተከታታይ በየዓመቱ ከአስር በመቶ በላይ የኢኮኖሚ እድገት አሳይተናል” የሚለው ዓይን ያወጣ ውሸት፤ “ድህነትን ተረት እናደርጋለን” የሚለው ጉረኛ መፈክር፤ “መካከለኛ ገቢ ያላቸው አገሮች ተርታ እንደርሳለን” የሚለው ባዶ ተስፋ፤ የወያኔዎችና ጀሌዎቻቸው በፎቅና ቪላዎች መንበሽበሽ፤ የድግሶችና የስብሰባዎች መብዛት ለሕዝባችን ቁርስ፣ ምሳና እራት አልሆኑም። አገዛዙ ጉራውና ባዶ ተስፋ መስጠቱ እንዳለ ሆኖ የረሀቡን ምክንያት በተፈጥሮ ላይ ማላከኩን ተያይዞታል። ለመሆኑ ተፈጥሮ ብቻውን እየተደጋገመ ለሚመጣ ችጋርና ቸነፈር በቂ ምክንያት ሆኖ ያውቃልን? አስከፊ የረሀብ ዜናዎች የሚሰማባቸው አገሮች በሙሉ ነፃነት የታፈነባቸው አገሮች መሆናቸው የአጋጣሚ ጉዳይ ነውን? ለምንድነው አንድ ዓይነት ችግር እየተደጋገመብን መላ መፈለግ ያቃተን? መልሱ አጭርና ቀጥተኛ ነው። “ችግር የመሳካት እናት” የምትሆነው በነፃነት ማሰብ የሚችል ጭንቅላት ሲኖር ነው። በባርነት ጨለማ ውስጥ ያለ ጭንቅላት ለችግሮች መፍትሄ የማፍለቅ አቅም የለውም። እንዲያውም እንዲህ ዓይነቱ ድኩም ጭንቅላት ችግሮችን ማሸነፍ ሳይሆን ተሸናፊነትን ተቀብሎ ከችግሮች ጋር ተስማምቶና ተወዳጅቶ መኖርን ይመርጣል። ነፃነት ያለው ሕዝብ ረሀብን እንደሚያሸነፍ ተደጋግሞ የታየ ጉዳይ ነው። ለዚህም ነው ረሀብን የተፈጥሮ ሚዛን መዛባት ውጤት ብቻ አድርጎ ማቅረብ እውነትን መሸፈጥ የሚሆነው። ረሀብ የብልሹ አስተዳደር ውጤት ነው። አገራችንን ...
Image
The World Bank and Ethiopia’s “Growth and Transformation”   The World Bank lies, Ethiopia dies… from onerous “odious debt” I had completely forgotten about the so-called “Growth and Transformation Plan” (GTP) of 2010, until the World Bank reminded me of it last week. by Alemayehu G. Mariam That “Plan” was the late Meles Zenawi’s  gimmick  about having an economic plan for Ethiopia.                                                                                            In 2010, Meles made the ridiculous claim t...
US and European officials urge Ethiopia to release Andy Tsege Posted date: August 08, 2015 In: Article , Uncategorized | comment : 0 By Amel Ahmed Published on Al Jazeera America on August 7, 2015 1:30PM ET Politicians from the United States, United Kingdom and the European Union have sent a letter to Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn urging the release of British citizen Andargachew “Andy” Tsege, a political activist who has been held incommunicado for more than a year and has been sentenced to death. The father of three was on his way to Eritrea to attend an opposition conference on June 23, 2014 when he was detained in Sana’a, Yemen, during a layover, at the behest of the Ethiopian government. Tsege, 60, a former secretary-general of a banned opposition party, had already been sentenced to death in absentia by an Ethiopian court in 2009. The letter, obtained only by Al Jazeera, criticizes the Eth...
Image
ውድ ቴዲ አድሃኖም – ውሸትም ክብር አለው (ከስንሻው ተገኘ)  በምገኝበት አገር አብሮኝ የሚሰራ አፍሪካን-አሜሪካን ወዳጅ አፍርቻለሁ። ስለ ኢትዮጵያ አንዳንድ የታሪክ ግንዛቤዎች እንዲኖሩት ጉጉት ስላለው ደስ እያለኝ ከማውቃት አካፍለዋለሁ። አንዳንድ ጊዜ ግን የምደነግጠው እኔ ከማውቀው በላይ እየሄደ ስለ ኢትዮጵያ አዳዲስ ነገር፣ “ይቅርታ ምጥ ለእናቷ አስተማረች እንዳይሆንብኝ…” ይልና አዳዲስ ክስተቶችን ይነግረኛል። የትናንቱ ጥያቄው ደግሞ ልዩ ነበር። ይኸው ማይክል የምለው ጓደኛዬ “የኢትዮጵያ Gestapo ምን ስም አለው?” ብሎ አፋጠጠኝ። (በነገራችን ላይ ጌስታፖ ትልቁ የሂትለር የአፈናና የግድያ ተቋም ነበር። ይህ ከ 32,000 ሰራተኞች በላይ የነበሩት የስለላ ተቋምና ለአርያን ዝርያ ጠላት ናቸው የተባሉትን አይሁዶች፣ ኮሙኒስቶችና፣ የናዚ ፍልስፍና የሚቃወሙትን ሁሉ በስልት የሚያስወግድ ድርጅት በራሱ ጠንካራ ውስጣዊ መንግስት ነበር።) በኢትዮጵያ የመለስን ራእይ ተከትሎ የተቋቋመ፣ ዳሩ ግን መቋቋሙ ብዙም ሳይወራ እንደ ጌስታፖ ያለ- ከቶም መብለጡን የማልጠራጠር- የስለላና የድምሰሳ ትልቅ ተቋም መፈጠሩን አልክድም። የአገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ በቅርብና በጥልቅ የሚከታተለው አሜሪካዊ ግለሰብ ኢትዮጵያዊውን ጌስታፖ “አግአዚ ይባላል” አለኝ። ብዙ ንትርክ ለማንሳት አልፈለኩምና “አግአዚ” በአዲሱ ተቋም ውስጥ የሚገኝ ተወርዋሪ ሃይል- ጨካኝና ወደ አውሬነት የተጠጋ ስሜት ያላቸው ሰዎች ያሉት አካል መሆኑን ሳላወሳበት አልቀረሁም። የዚህ ታላቅ አካል ምርጥ የመሆኑ ምስጢር በጭካኔያቸውና በኢሰብአዊነታቸው ተመልምለው የገቡና ከጥቂት ስልጠና በኋላ ወደፍጹም “ባርባርነት” የተለወጡ ናቸው። ሂዱ ቀጥቅጡ። ከዛሬ ጀምሮ የምትጠቀሙበት ስልት በሞትና...

LIBERTY voice CHANNEL: ይህን ያውቁ ኖርዋል? ሰበር ዜና -ኢህአዴግ/ህወሃት ያፀደቀው የኢ...

LIBERTY voice CHANNEL: ይህን ያውቁ ኖርዋል? ሰበር ዜና -ኢህአዴግ/ህወሃት ያፀደቀው የኢ... : ይህን ያውቁ ኖርዋል? ሰበር ዜና -ኢህአዴግ/ህወሃት ያፀደቀው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ የተለጠፈው ''ኮከብ'' ''ቢቢሲ'' የሰይጣን ተ...
Image
ይህን ያውቁ ኖርዋል? ሰበር ዜና -ኢህአዴግ/ህወሃት ያፀደቀው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ የተለጠፈው ''ኮከብ'' ''ቢቢሲ'' የሰይጣን ተከታዮች ሰሞኑን አስመረቁት ባለው ሃውልት ሁሉም ላይ ተለጥፎ ተገኘ ከእዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ብዙዎች ኢህአዴግ/ህወሓት በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ የተለጠፈው ኮከብ የሰይጣን ተከታዮች በአርማነት የሚጠቀሙበት ስለሆነ መነሳት አለበት ብለው ሲሞግቱ መክረማቸው ይታወቃል።አንዳንዶች ጉዳዩ ከፖለቲካ ጥላቻ የሚመስላቸው ነበሩ።ሆኖም ግን ኮከቡ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ እንዲለጠፍ በውቅቱ የነበረው የኢትዮጵያ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያሳልፍ ከእምነቱ ጋር የተያያዘ ጉዳይ ይኖረዋል የሚል ምንም አይነት ግምት እንደማይኖረው ይታመናል።ሆኖም ግን ኮከቡ የተመረጠበት ሂደት እና ማን ይበልጥ እንደገፋፋ የታሪክ አጥኝዎች የራሳቸውን ጥናት ማድረግ ይችላሉ።በአደባባይ ከተገለጠው የብሔር በሄረሰቦች ጉዳይ ሌላ አጀንዳ ነበረው ወይ? የውጭ ኃይሎች ግፊት ነበር? ወይንስ ከባለስልጣናቱ በተለየ መልክ ጉዳዩን የገፋ ነበር? ይህ ሁሉ ለታሪክ አጥኚዎች የሚተው ነው። አሁን ግን የዓለም አቀፍ ሚድያ በሆነው በ''ቢቢሲ'' ከሁለት ቀናት በፊት ቅዳሜ ሐምሌ 25/2007 ዓም (August 1,2015)  ''Decoding the symbols on Satan's statue'' ሊንኩን ይጫኑ:- http://www.bbc.com/news/magazine-33682878 በሚል አርእስት ስር በፎቶ አስደግፎ ያወጣው ዘገባ ኮከቡ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ላይ ያለው ኮከብ መሆኑ በማያሻማ መልክ ይታያል...