Posts

Showing posts from July, 2016
Image
Ethiopia: ARDUF Condemns the Massacres Committed by TPLF in Gondar ARDUF CONDEMNS THE HEINOUS MASSACRES COMMITTED BY TPLF ON GONDER PEOPLE (ARDUF Press Release) —  As feared and forewarned for the last 26 years by many forces and quarters in Ethiopia the smoldering identity issues seem to have reached the boiling point and are about to erupt into a national insurrection against the murderous regime of TPLF. The first is what everybody feared and second or the collective reaction is what everybody wished. As Afars, the systematic incorporating of traditionally owned land by TPLF is not new to us. The 1976 TPLF’s Political Manifesto for Republic of Greater Tigray proclaimed the ownership of Afar land. We can say that TPLF started this expropriating process first in Afar land in 1978. Only three years after its inception in 1975, the first battle between them and the Afars was fought in the Barahle village and hence the launching of our UGUUGUMO resistance immediately aft

LIBERTY voice CHANNEL:  ሰበር መረጃይድረስ ለጎንደር :- ወያኔ የተባለ ፋሽሽት ከስር መሰረቱ የተነ...

LIBERTY voice CHANNEL:  ሰበር መረጃ ይድረስ ለጎንደር :- ወያኔ የተባለ ፋሽሽት ከስር መሰረቱ የተነ... :  ሰበር መረጃ ይድረስ ለጎንደር :- ወያኔ የተባለ ፋሽሽት ከስር መሰረቱ የተነሳበትን ኢትዮጵያን እና አማራን የማጥፋት ተግባሩን ዛሬም አጠናክሮ በመቀጠል እነሆ የሞት ድግስ በጎንደር ደግሶልናል። ውድ የጎንደር ኢት...
 ሰበር መረጃ ይድረስ ለጎንደር :- ወያኔ የተባለ ፋሽሽት ከስር መሰረቱ የተነሳበትን ኢትዮጵያን እና አማራን የማጥፋት ተግባሩን ዛሬም አጠናክሮ በመቀጠል እነሆ የሞት ድግስ በጎንደር ደግሶልናል። ውድ የጎንደር ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ወያኔ የሞት ድግስ ወዳዘጋጀበት ኳስ ጨዋታ ማናችሁም ዝር እንዳትሉ በታላቅ ተማፅኖ እየተማፀናችሁ ነው፤ ኳስ ጨዋታውን ልጆቹ ራሳቸው ይጫወቱ ፤ በሰላም ጊዜ እንደግፋቸዋለን። ከወያኔ ደህንነት ኃይል አፈትልኮ የወጣ መረጃ ደርሶናል ይኸውም በፋሲል ከነማ ኳስ ጨዋታ ላይ ወጣቱን ለማፈን ትእዛዝ እንደወጣ እና ዝግጅት እንደተደረገ ሲሆን በተለይም ወደ ዘጠና የሚሆኑ ወጣቶች ፎቶ ለሁሉም አጋዚ ሰራዊት ተሰቷቸው ለማደን ተዘጋጅተዋል። የነገውን ጨዋታም በኮድ መቃጥን እያሉ እየጠሩት ይገኛሉ። ነገ በመቃጥን ሁሉም ሰራዊት በተጠንቀቅ ይቁም የሚል መልእክት ከወያኔ ደህንነቶች ተደጋግሞ የተሰማ መልእክት ነው። ስለዚህ ወጣቶች ነገ በጣም ጥንቃቄ ያደርጉ ዘንድ እናሳስባለን !!! ወጣቱ ላይ ሰበብ ፈጥረው ተኩሰው የጎንደርን ህዝብ ቅስም ለመስበር ተዘጋጅተዋል እናም ሁሉም ወጣት ይጠነቀቅ ዘንድ እናሳስባለን ፤የአንድ አማራ ወጣት ነፍስ ሽታችን ናት። አንድ የአማራ ደም ከዚህ በኋላ ከፈሰሰ ወያኔ የሚደርስበትን የመልስ ምት ይጠብቅ ፤ ለዚህ ደግሞ በጎንደር ፣በጎጃም፣በወሎ ያለን ኢትዮጵያውያን የአማራ ተወላጅ በመሆናችን ብቻ በወያኔ ፋሽሽታዊ አገዛዝ እየደረሰብን ያለውን ግፍና መከራ፤የዘር ማጥፋት ወንጀል በቃን በማለት ወያኔን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ነፃነታችንን ለማወጅ መተባበር ያለብን ዛሬ ነው። የጎንደር ኢትዮጵያዊ፥:-የታለህ ጎጃም? ፣የታለህ ወሎ?፣ የታለህ ሸዋ? ጎንደር ሲጠቃ ይልሐል !!!