Posts

Showing posts from October, 2014
Image
Thousands of Ethiopians tortured by brutal government security forces... while Britain hands over almost £1 BILLION in aid money Amnesty International says 5,000 people tortured, raped and 'disappeared' Over the last three years the UK Government has given Ethiopia £1 billion It pocketed £261.5 million in 2012 and £284.4 million in 2013                More than £1billion from taxpayers was given in aid to Ethiopia while its security forces tortured, killed and raped, campaigners claimed yesterday. Amnesty International has documented thousands of shockingly brutal abuses against citizens suspected of political opposition. The human rights group’s report follows calls for greater scrutiny by Britain and other donors to ensure their money does not support state-sanctioned killings and brutality. Amnesty warned that thousands have faced repeated torture while unlawful state killings have been carried out in a ‘relentless crackdown on real or imagined dissent’. H

Ethiopia’s PM responds to UK’s David Cameron on the Tsege case - DireTube - Ethiopian Largest Video Sharing Site

Image
Ethiopia’s PM responds to UK’s David Cameron on the Tsege case Late Friday, Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn gave a brief response to UK prime minister David Cameron who pleaded for the life of imprisoned rebel leader Andargachew Tsege. Mr. Cameron has reportedly “written personally” to Desalegn requesting that Mr Tsege be saved from death penalty. In response to local media questions, Mr Desalegn said he can not “interfere with the legal proceedings” facing Tsege in Ethiopia. Mr Desalegn also revealed that the prosecution has received “new and updated evidence” that Mr Tsege and his Ginbot7 organization is actively engaged in terrorist activities against the Ethiopian government. He is reportedly referring to a recent article by US based website “Ethiomedia” which interviewed Ginbot7 chairman Berhanu Nega this week. Mr Birhanu told Ethiomedia that Ginbot7 is training its militia in Eritrea in order to fight the Ethiopian government. Desalegn said Tsege has been given a d
Image
  ባነሰ ወጪ ድልን መቀዳጃ አመቺ ጊዜ ላይ ነን –   እንጠቀምበት! በአለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በምንም የማይገናኙ እና የተመሰቃቀሉ የሚመስሉ፤ በጥልቀት ላያቸው ግን የተያያዙና የተደጋገፉ ከመሆናቸው አልፎ እንደከዋክብት ፈለግ አቅጣጫን የሚያመላክቱ በርካታ ክስተቶች ተስተውለዋል። የጊዜ ቅደም ተከተላቸውን ሳንጠብቅ አንዳንዱን ለአብነት ያህል እናንሳ። በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የዘነበው የዘለፋና የዛቻ ውርጅብኝ ህወሓት በቀጥታ በማይቆጣጠራቸው ማኅበራት ላይ ሁሉ ሲደርስ የቆየው ነፃ ማኅበራትን የማፍረስ ዘመቻ አካል መሆኑን መገንዘብ ቀላል ነው። ህወሓት የእስልምና እምነት ተከታዮችን ነፃ ማኅበርን በቁጥጥሩ ውስጥ ካስገባ በኋላ ፊቱን ወደ ክርስትና በተለይም ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማዞሩ የተረጋገጠ ነገር ሆኗል። ወያኔ በሥልጣን ላይ እስካለ ድረስ ማንም ከጥቃት እንደማያመልጥ፤ ለምንም ጉዳይ ይቋቋም ወያኔ የማይቆጣጠረው ማኅበር እንዲኖር የማይፈልግ መሆኑ ከዚህ በፊት የሚታወቅ ቢሆን በድጋሚ ማረጋገጫ የሰጠበት አጋጣሚ ሆኗል። በመዠንግር ከአስራ አምስት በላይ የሥርዓቱ ታጣቂዎች ከነመሣሪያዎቻቸው አገዛዙን ክደው ጠፍተዋል። የጠፉትን ለማደን የመጡ ወታደሮች ደግሞ ከሕዝቡ ጋር በፈጠሩት ግጭት በርካቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በዚህ ግጭት ብቻ ከ40 በላይ ወታደሮች መገደላቸው ይነገራል። በጋምቤላ እና በቤንሻንጉልና ጉሙዝ ወረዳዎች ውጥረት ሰፍኗል። ከመሃል አገር ሄደው ኑሮዓቸውን እዚያው ያደረጉ ዜጎች ላይ ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚደርስባቸው አፈናና እንግልት ጨምሯል። ግድብ እየተሠራበት ነው በሚባለው አካባቢም ከአሁኑ የፀጥታ ችግር እየደረሰ መሆኑ መረጃዎች ይጠቅማሉ። ወያኔ በምሥራቅ ኢትዮጵያ ኦጋዴን ውስጥ የገባበት ዓይነት ማጥ በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያም
Image
Government blasted for 'dodging obligations' and not pressing for release of Brit on death row in Ethiopia Political refugee Andy Tsege 'kidnapped' by Ethopia and possibly facing torture The partner of a British father-of-three being held on death row after he was spirited into Ethiopia has accused the Government of “dodging its obligations” by insisting it has no grounds for demanding his release. Andargachew “Andy” Tsege, 59, was arrested at an airport in Yemen in June, and vanished for a fortnight until he reappeared in Ethiopian detention facing a death sentence imposed five years ago after a trial held in his absence. The Foreign Office is now facing legal action after it classified Mr Tsege’s arbitrary disappearance and removal to Ethiopia as “questionable but not a criminal matter” and said that despite the risk of torture and the ultimate sanction hanging over him it did not feel “entitled” to demand he be returned home to London. Yemi Hailemariam, Mr
Image
                                     አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የያዘችውን ፓሊሲ ትመርምር                     መስከረም 15 ቀን 2007 ዓም፣ የዩ. ኤስ. አሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦቦማና ባልደረቦቻቸው በአንድ በኩል ኃይለማርያም ደሣለኝና አለቆቹ በሌላ በኩል ሆነው የሁለትዮሽ ስብሰባ ተደርጎ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ኦባማ ያደረጉት ንግግር የዲፕሎማሲ ጨዋነት ከሚጠይቀው ርቀት በላይ ተጉዘው ሸሪኮቻቸው ባልሠሯቸው ጀብዶች ማሞገሳቸው አሳዝኖናል። ፕሬዚዳንት ኦባማ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ያደረጉት ንግግር ላይ በርካታ ስህተቶች፣ ህፀፆችና ግድፈቶች የያዘ ከመሆኑም በላይ አንዳንዱ አስተያየት የኢትዮጵያዊያንን ክብር የሚነካ ሆኖ አግኝተነዋል። ፕሬዚዳንቱ ንግግራቸውን የጀመሩት “ኢትዮጵያ በዓለም ከሁሉም በላይ በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ያለች አገር ነች“ በሚል ዓረፍተ ነገር ነበር። የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ጽ/ቤት የፈጠራ ቀመሮች በዓለም ባንክ በኩል ዞረው በሚስ ሱዛን ራይስ ተቀነባብረው በባራክ ኦባማ አንደበት መስማት የሚያሳፍር ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ኦባማ የተናገሩትን ዓረፍተ ነገር ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥና ራድዮ ደጋግሞ ሰምቶ ሰልችቶታል። ኦባማ፣ ይህ የተሰለቸ ዓረፍተ ነገር በእሳቸው አንደበት ሲነገር ስለሚሰጠው ትርጉም ጥቂት ቢያስቡ ኖሮ ለእሳቸውም ለአሜሪካም የተሻለ ነበር ብለን እናምናለን። “በአንድ ወቅት ራሷን መመገብ ያቅታት የነበረችው አገር ዛሬ ከፍተኛ እድገት የሚታይባት ሆናለች፤ አሁን የግብርና ብቻ ሳይሆን [የኤሌክትሪክ] ኃይልንም በመሸጥ በቀጠናው ቀዳሚነት ይዛለች” ሲሉ ያሞካሿት ኢትዮጵያን ኢትዮጵያዊያን የማያውቋት መሆኑን፤ እሳቸው የሚያወድሷት ኢትዮጵያ በህወሓት ፕሮፖጋንዳ እንጂ በመሬት ላይ የሌለች መሆኑን