Posts

Showing posts from June, 2014
Image
      አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባሇሥልጣናት እገታ ሊይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግሇጫ ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም ለሥራ ጉዳይ በየመኒያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጉዞ በትራንዚት ሰንዓ ከተማ እያለ በየመን መንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በሕገወጥ መንገድ ታግቷል። አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የመን የጉዞው መዳረሻ አልነበረም፤ ከየመን ጋርም የሚያገናኘው ምንም ጉዳይ አልነበረውም። የየመን መንግሥት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አግቶ ለአንድ ሰዓት እንኳን ለማቆየት ምንም ምክንያት የለውም። በዚህም ምክንያት ያለአግባብ የታገተብን የንቅናቄያችንን አመራር በአስቸኳይ እንዲፈታ በተለያዩ መንገዶች ላለፈው አንድ ሣምንት ያደረግነው ጥረት እስካሁን አልተሳካም። እንዲያውም የየመን ባለስልጣናት አምባገኑን ወያኔ ለመርዳት ባለው ፍላጎት ሳቢያ መሪያችንን አሳልፎ ሊሰጠው ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት አድሮብናል። አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ፣ ነፃነትና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ጊዜውን፣ እውቀቱንና ጉልበቱን ብቻ ሳይሆን ሕይወቱን አሳልፎ ለመስጠት የተዘጋጀ፤ ዝግጁነቱንም በተግባር ያሳየ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። የየመን መንግሥት ከዘረኛውና ፋሽስታዊው ወያኔ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ታጋይ መሪያችን ላይ እየፀመ ያለውን ደባ የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅ የንቅናቄዓችን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ወስኗል። ትግላችን መስዋትነት እንደሚያስከፍል እናውቃለን። ከዚህ በፊትም ብዙ ጓዶቻችን መስዋዕትነት ከፍለዋል፤ ወደፊትም ብዙ መስዋዕትነት መከፈሉ የማይቀር ጉዳይ ነው። አሁን በአቶ አንዳርጋቸው

Aid donors announce investigation into tribal evictions in Ethiopia

Image
Bulldozers clearing Mursi land in Mago National Park, where communities are being evicted from their land to make way for sugar plantations. © E. Lafforgue/Survival Representatives of some of Ethiopia’s biggest aid donors have announced that they will send a team to the southwest of the country to investigate persistent reports of human rights abuses amongst the tribes living there. Survival International, the global movement for tribal peoples’ rights, has exposed how the tribal people of the Lower Omo Valley are being persecuted and harassed to force them off their land to make way for cotton, oil palm and sugar cane plantations. Many other organizations have published similar reports. The plantations are made possible by the Gibe III hydroelectric dam, which is itself the subject of huge controversy . The dam, which is nearing completion, will have a serious impact on the livelihoods of 500,000 tribal people, including those living around Kenya’s Lake Turkana. It is a

54 Days in Prison and Counting for Ethiopia’s Zone 9 Bloggers

Image
by Ndesanjo Macha GlobalVoices It has been 54 days since six members of the  Zone Nine blogging collective  [am] and three journalists believed to be associated with the group  were arrested  in Addis Ababa, Ethiopia. The group formed in 2012 in an effort to report on and increase public discussion about political and social issues affecting a diverse cross-section of Ethiopian society. On their Facebook page, they  describes themselves  as young Ethiopians seeking to use fact-based reporting and analysis to create a new, more nuanced narrative of life in Ethiopia today: Zone9 is an informal group of young Ethiopian bloggers working together to create an alternative independent narration of the socio-political conditions in Ethiopia and thereby foster public discourse that will result in emergence of ideas for the betterment of the Nation The bloggers have appeared in court at four times since their  arrest on April 25, 2014  — their next court date has been set for July 12, 20

Investigation stalls in case of nine detained journalists and bloggers

Image
Reporters Without Borders Nine journalists who were arrested on 25 and 26 April continue to be detained pending trial. When the latest detention hearing in their case was held on 14 June, a judge gave the police yet more time to complete their investigation and finally determine the charges. The nine journalists remain in jail waiting for the next hearing. Tesfalem Waldyes of Addis Standard , Edom Kasaye , a former Addis Zemen employee, Asmamaw Hailegiorgis of Addis Guday and Zone9 blog collective members Atnaf Berhane, Mahlet Fantahun, Befekadu Hailu, Abel Wabella, Natnail Feleke and Zelalem Kibret have been held for more than 50 days. Immediately after their arrests, they appeared in court on charges of “working with foreign organizations claiming to be human rights activists to destabilize the nation” and “receiving funding in order to incite the public to violence via social media.” When the next hearing was held on 17 May (after a postponement), the court gave th

በመጥፋት ላይ ያለው የወልቃይት ጠገዴ ፀለምት ህዝብ

የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እንግዳ ሆነው ቀርበው የነበሩት አንጋፎቹ ፖለቲከኞች አቶ ቻላቸው አባይ እና አቶ ጎሹ ገብሩ በወልቃይት ጠገዴ ህዝብና እየተፈፀሙበት ስላሉት ኢሠብዐዊ ድርጊቶች ዙሪያ ሠፊ ውይይት አካሂደው ነበር ውይይቱ ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ስለአካባቢው ፖለቲካ ከፍተኛ መረጃ የሚሠጥ ከመሆኑም በላይ አሳዛኝ የሆኑ እውነታዎች የተነሡበት ነበር፡፡ የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር በትግርኛ አጠራሩ ህወሀት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ግፎችን በወልቃይት ህዝብ ላይ እንደፈፀመ ያስረዱት ተወያዮቹ በ1984 በአካባቢው ይኖር የነበረው ቁጥሩ ከ83,000 በላ ይ እንደነበር ገልፀው በአሁኑ ወቅት ይህ አሐዝ ወደ 48,000 እንደወረደ ለማወቅ ተችሏል 35,000 ያህል የወልቃይት ጠገዴ ፀለምትን ህዝብ ምን ዋጠው መቼም ሁሉም ሠው በእርጅና እና በበሽታ ሞቷል አይባልም ቢሞትስ አካባቢው ላይ ሟች ብቻ ነው እንዴ ያለው ተወላጅ አይኖርም የወልቃይት ማህፀኖች ልጅ አያፈሩም? ህወሀት ገና ጫካ በነበረበት ሠዓት ከድርጅቱ አመራሮች አንዱ የሆነው ስብሐት ነጋ መኮንን ባዘዘው ወይም በትግል ስሙ ዮሴፍ ባዘዘው የተባለን አባቱ የወልቃይት እናቱ የትግራይ ሰው ከሆኑ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘን ታጋይ የወልቃይት ህዝብን ከትግራይ ጋር የመገንጠል ፍላጎት እንዲያጣራ እና ጥናት እንዲሠራ በሚል ወደወልቃይት ይላካል ሪፖርቱ ግን ለእነ ስብሐት ነጋ እና ጓደኞቹ አስደንጋጭ ነበር አንድም የወልቃይት ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጋር አብሮ በመሆን ከኢትዮጵያ መገንጠል እንደማይፈልግ በማሳወቁ የህወሀት አመራሮች ጥርስ ውስጥ እንደገባ አቶ ቻላቸው እና አቶ ጎሹ ያስረዳሉ፡፡ በዚህ ቂም በቀል ውስጥ የገባው ህወሀት አቶ ልጅዓለም የተባሉ የ80 ዓመት አዛውንትን ጨምሮ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎችን መግደል፣ማሠር

ዶ/ር ብርሀኑን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት

Image
ሁኔ አበሲኒያዊ ፒተርቦሮው ዩ.ኬ ግንቦት 97 ዓ.ም ለሐገራችን ፖለቲካ ተስፋን ይዞ የመጣ ትልቅ እድል ነበር የምርጫው እለት እኔም በአሁኑ ሠዓት አውስትራሊያ ከሚኖር ወዳጄ ጋር በመሆን በጠዋት ወጥተን በያዝኳት አንድ ካርድ ኢህአዴግን ለመጨረሻ ጊዜ ከስልጣን በማባረሩ ሒደቱ ተሳታፊ ለመሆን ምርጫ ጣቢያ ደርሰናል በድንገት ግን አንድ ተዐምር ተከሠተ ዶ/ር ብርሐኑ ነጋ የሠፈራችን ምርጫ ጣቢያ ለቅኝት ተገኘ አካባቢው በፉጨት ተናጋ እልልታ ጭፈራው ደራ፣ ሰው ሁሉ ዶ/ር ብርሐኑ እየሮጠ ላይ መጠምጠም ጀመረ እኔና ጓደኛዬ ሁኔታውን በአድናቆት መከታተል ያዝን ወዲያውም በአካባቢው ይገኙ የነበሩ ሠዎች ኮተቤ ደጃዝማች ወንድራድ ት/ቤት አካባቢ በሚገኝ አንድ ግሮሠሪ በመውሰድ ምግብ ሊጋብዙት እንደሚፈልጉ ነገሩት ያ ድንቅ ሠው ዶ/ር ብርሐኑ ግን አሻፈረኝ መሄድ አለብኝ ሲል ቢናገርም አንድ አዛውንት ጠጋ ብለው እንዲህ አሉት ”የኛን ግብዣ ንቀህ ካልሆነ በቀር እምቢ የምትልበት ምንም ምክንያት የለም አንተ ነፍስህን ለእኛ ስትል ለመክፈል የተዘጋጀህ ነህ እኛ ለምሳ ብንከፍልልህ ምን አለበት” ሲሉት ዶ/ር ብርሐኑ ላይ የትካዜ እና የፍቅር ፊት አነብ ነበር፡፡ ዶ/ር ብርሐኑ በሰው ተከቦ ምግቡን ከበላ በኋላ ህዝቡ ዶ/ር ብርሀኑ መኪናው ውስጥ እስኪገባ ድረስ ግማሹ በለቅሶ ግማሹ በደስታ ተሸክመውት ይጨፍሩ ነበር እኔም ህዘቡ ብርሐኑን ምን ያህል እንደሚወዱት ባየሁኝ ጊዜ ይህንን ድንቅ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እንዲጠብቀው እና የህዝቡን ልብ የሚያረካ ድርጊት እንዲፈፅም ሲል ከልብ ተመኘው ምንአልባት ያ የኮተቤ አካባቢ ህዝብ ፍቅር በብርሐኑ ህሊና ውስጥ እየመጣ ይሆናል ብርሐኑን እንደዚህ በየመድረኩ ህዝቡን ለማገልገል ቃል እንደገባ እንዲናገር ያስቻለው፡፡ አሁን ዶ/ር ብርሐኑ ወደ መኪ