Posts

LIBERTY voice CHANNEL: Horrifying Testimony of Torture in TPLF Prison: Et...

LIBERTY voice CHANNEL: Horrifying Testimony of Torture in TPLF Prison: Et... : Horrifying Testimony of Torture in TPLF Prison: Ethiopia    Note: Ethiopia is a current non-permanent member of UN security council and a...
Image
Horrifying Testimony of Torture in TPLF Prison: Ethiopia    Note: Ethiopia is a current non-permanent member of UN security council and a member of UN human rights council VOA Interview: Part-1 (23 March 2017) + Part-2 (25 March 2017): Habtamu Ayalew: Former spokesman of Andenet Party (Ethiopia) VOA Introducer, Alula Kebede: Today’s guest for democracy in action program is Mr. Habtamu Ayalew, former spokesperson of the opposition, Andenet Party (unity party) in Ethiopia. Mr. Habtamu was subjected to two years of imprisonment, waiting for trial after being accused of terrorism by the regime. He says his health crisis is the result of the inhumane treatment, torture and extreme abuse he endured while in prison. Based on his discussions, not only do the harsh and cruel torture techniques on prisoners result in health crisis, but also the deaths of many prisoners. He explains how he and others have suffered in prison under the current TPLF regime. Prior to br...
Image
                                                           ሐገሬ ! ሐገሬ!                የጠላሽ ይጠላ፤ከምድረ ገፅ ይጥፋ፣                  መዋቢያ ክብር ነሽ ፤የብዙዎች ተስፋ።                  ሐገሬ ሐገሬ ፣                 መመኪያዬ ክብሬ።                 ስሚኝ እናት ዓለም፤እስኪ ልጠይቅሽ፣                 ስንት አራሙቻዎች በውስጥሽ አብቅለሽ፣  ...
Image
የኖርዌይ ኦስሎ እኔ ለነፃነቴ የአንድነት እና የዲሞክራሲ ድጋፍ ዝግጅት የዘመናት ጠላቶችዋን መክታ ሕልውናዋን ጠብቃ መኖር ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ሕዝብ የነፃነት ተምሳሌት ሆና ታፍራና ተከብራ የኖረችው ጥንታዊትዋ ሐገራችን ዛሬ በደደቢት በረሐ ከውስጥዋ የበቀሉ የእናት ጡት ነካሾች እንደ ሐገር የመቀጠል ሕልውናዋን እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመጣል የሕዝቡን መከራና ስቃይ እስር እና እንግልት በማብዛት አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ ጣሩን ያበዙበት ሕዝባችን ከዳር እስከዳር በቃኝ ፤ሰለቸኝ ብሎ በመነሳት ለነፃነት የሚከፈለውን መስዋትነት ሁሉ እየከፈለ ወያኔን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል። ይህ ዙሪያ ገባውን እንቢ፣በቃኝ፣ሰለቸኝ ብሎ በተነሳ የሕዝብ አመፅ ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ የገባው ፋሺስቱ ወያኔ ከመቃብር አፋፍ ላይ ሆኖም እንኩዋ ከአያት ቅድማያቶቹ   የወረሰውን ኢትዮጵያን የማፍረስ ተልዕኮ ተግባራዊ ለማድረግ ሐገር እያቃጠለ ፤ንብረት እያወደመ፣ ኢትዮጵያ ሐገራችንን ዙሪያ ገባዋን እየሸጠ በሕዝብ ላይ አፈናውን አጠናክሮ በቃላት ተዘርዝሮ የማያልቅ ከፍተኛ ግፍና በደል እየፈፀመ ይገኛል። ተፈጥሮ የቸረችውን የመናገርና የመተንፈስ መብቱን ተነፍጎ ለከፍተኛ መከራ፣ስቃይ ፣እንግልት እና ስደት የተዳረገው ሕዝባችን ግን እየታሰረም፣እየተገደለም፣እየተሰቃየም " እምቢ ለሐገሬ ፤ እምቢ ለነፃነቴ " በማለት ባንዳውን ወያኔ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማብሰር በገንዘብ ለማይተመን ሕይወቱ ሳይሳሳ ...