ተቀበል፤ተጋተው!!!
ራዕይ ፈፃሚዎች ፣ሙታን አምላኪዎች፣
እነ ስባት ነጋ የመርዙ ብልቃጦች፣
እነጁዋሪዝም የእጆችህ ጥፍጥፎች፣
አቅርበውልሀል ገለው የሰው ልጆች።
ተቀበል !!!
ደጋግመህ ተጋተው፣
መቼም አትጠግበው፣
ተጋተው፤ተጋተው፣
ይጨምሩልሀል!!!
በአምሳልህ ተፈጥረው መቼ ይጠየፉታል?
ክቡሩን የሰው ልጅ ዛሬም ያርዱልሀል።
ደጋግመህ ተጋተው!!!
ካሞራውም ቀድመህ ስጋውን ቦጭቀው፣
ዘርተሀል መርዝህን ነፍስህን አይማረው፣
ስጋቸውን ብላ፤ደሙንም ጨልጠው።
መቼም አትጠግበው ፤አጥንቱንም ጋጠው።፣
ለሰራኸው ሐጥያት ለረጨኸው መርዝህ፣
በእጥፍ እስክንከፍል በጉግማንጉጎችህ።!!!
መታሰቢያነቱ፥ በኢሊባቡር ዲጋና ጮራ ወረዳዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ለታረዱት ወገኖቻችን ።
ራዕይ ፈፃሚዎች ፣ሙታን አምላኪዎች፣
እነ ስባት ነጋ የመርዙ ብልቃጦች፣
እነጁዋሪዝም የእጆችህ ጥፍጥፎች፣
አቅርበውልሀል ገለው የሰው ልጆች።
ተቀበል !!!
ደጋግመህ ተጋተው፣
መቼም አትጠግበው፣
ተጋተው፤ተጋተው፣
ይጨምሩልሀል!!!
በአምሳልህ ተፈጥረው መቼ ይጠየፉታል?
ክቡሩን የሰው ልጅ ዛሬም ያርዱልሀል።
ደጋግመህ ተጋተው!!!
ካሞራውም ቀድመህ ስጋውን ቦጭቀው፣
ዘርተሀል መርዝህን ነፍስህን አይማረው፣
ስጋቸውን ብላ፤ደሙንም ጨልጠው።
መቼም አትጠግበው ፤አጥንቱንም ጋጠው።፣
ለሰራኸው ሐጥያት ለረጨኸው መርዝህ፣
በእጥፍ እስክንከፍል በጉግማንጉጎችህ።!!!
መታሰቢያነቱ፥ በኢሊባቡር ዲጋና ጮራ ወረዳዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ለታረዱት ወገኖቻችን ።
Comments
Post a Comment