ሰበር መረጃ
ይድረስ ለጎንደር :-
ወያኔ የተባለ ፋሽሽት ከስር መሰረቱ የተነሳበትን ኢትዮጵያን እና አማራን የማጥፋት ተግባሩን ዛሬም አጠናክሮ በመቀጠል እነሆ የሞት ድግስ በጎንደር ደግሶልናል።
ውድ የጎንደር ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ወያኔ የሞት ድግስ ወዳዘጋጀበት ኳስ ጨዋታ ማናችሁም ዝር እንዳትሉ በታላቅ ተማፅኖ እየተማፀናችሁ ነው፤ ኳስ ጨዋታውን ልጆቹ ራሳቸው ይጫወቱ ፤ በሰላም ጊዜ እንደግፋቸዋለን።
ከወያኔ ደህንነት ኃይል አፈትልኮ የወጣ መረጃ ደርሶናል ይኸውም በፋሲል ከነማ ኳስ ጨዋታ ላይ ወጣቱን ለማፈን ትእዛዝ እንደወጣ እና ዝግጅት እንደተደረገ ሲሆን በተለይም ወደ ዘጠና የሚሆኑ ወጣቶች ፎቶ ለሁሉም አጋዚ ሰራዊት ተሰቷቸው ለማደን ተዘጋጅተዋል።

የነገውን ጨዋታም በኮድ መቃጥን እያሉ እየጠሩት ይገኛሉ። ነገ በመቃጥን ሁሉም ሰራዊት በተጠንቀቅ ይቁም የሚል መልእክት ከወያኔ ደህንነቶች ተደጋግሞ የተሰማ መልእክት ነው። ስለዚህ ወጣቶች ነገ በጣም ጥንቃቄ ያደርጉ ዘንድ እናሳስባለን !!!
ወጣቱ ላይ ሰበብ ፈጥረው ተኩሰው የጎንደርን ህዝብ ቅስም ለመስበር ተዘጋጅተዋል እናም ሁሉም ወጣት ይጠነቀቅ ዘንድ እናሳስባለን ፤የአንድ አማራ ወጣት ነፍስ ሽታችን ናት።
አንድ የአማራ ደም ከዚህ በኋላ ከፈሰሰ ወያኔ የሚደርስበትን የመልስ ምት ይጠብቅ ፤ ለዚህ ደግሞ በጎንደር ፣በጎጃም፣በወሎ ያለን ኢትዮጵያውያን የአማራ ተወላጅ በመሆናችን ብቻ በወያኔ ፋሽሽታዊ አገዛዝ እየደረሰብን ያለውን ግፍና መከራ፤የዘር ማጥፋት ወንጀል በቃን በማለት ወያኔን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ነፃነታችንን ለማወጅ መተባበር ያለብን ዛሬ ነው።
የጎንደር ኢትዮጵያዊ፥:-የታለህ ጎጃም? ፣የታለህ ወሎ?፣ የታለህ ሸዋ? ጎንደር ሲጠቃ ይልሐል !!!

Comments

Popular posts from this blog

Addis standard’s exclusive interview with Ana Gomes